አሜሪካ “በጽንፈኛ” እስራኤላውያን ላይ የቪዛ ማዕቀብ ጣለች

ከ 5 ሰአት በፊት እስራኤል በኃይል በተያዘችው ዌስት ባንክ በፍልስጤማውያን ላይ ሁከት የሚፈጥሩ ጽንፈኛ እስራኤላውያን ላይ የቪዛ ማዕቀብ መጣሏን አሜሪካ አስታወቀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በፍልስጤማውያን ላይ ጥቃት በሚያደርሱ የእስራኤል ሰፋሪዎች ላይ ያነጣጠረ እርምጃ እየተወሰደ ነው ብለዋል። እገዳው በአመጽ በተከሰሱ ፍልስጤማውያን ላይም ተግባራዊ ይሆናል ሲሉ አክለዋል። በጋዛ ሰርጥ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ በዌስት ባንክ […]

የሐማስ ተዋጊዎች እስራኤል ውስጥ በርካታ ፆታዊ ጥቃቶችን እንደፈጸሙ የዐይን እማኞች ተናገሩ

ከ 2 ሰአት በፊት ሐማስ እስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት በፈጸመበት ወቅት በርካቶች ላይ ፆታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን መፈጸሙን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። ከመስረም 26ቱ ጥቃት በኋላ ጥቃቱ ከተፈጸመበት አካባቢ የሰዎችን አስክሬን እና ተጎጂዎችን ያነሱ እማኞች በተጎጂዎች አካል ላይ ፆታዊ ጥቃት መፈጸሙን የሚያሳዩ መልክቶች መመልከታቸውን ገልጸዋል። ተጎጂዎቹ ከሕጻናት እና ታዳጊ ሴቶች እስከ ጡረተኛ አዛውንት […]

ትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎች የወሊድ ፈቃድ ላይ የጣለውን ገደብ “በፍጥነት” እንዲያስተካክል ጥሪ ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

November 30, 2023 ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ባወጣው ረቂቅ መመሪያ፤ የተማሪዎችን የወሊድ ፍቃድ በተመለከተ በጣለው ገደብ ላይ “በፍጥነት ማስተካከያ እንዲያደርግ” በሴቶች መብት ዙሪያ የሚሰሩ 10 የሲቪክ ማህብረሰብ ድርጅቶች ጠየቁ። ድርጅቶቹ መመሪያው “የሴቶችን መሠረታዊ የመማር መብቶች በግልጽ የሚነፍግ ነው” ሲሉ ተቃውመውታል። ተቃውሞ የቀረበበት ገደብን የያዘው ረቂቅ መመሪያ “የአጠቃላይ ትምህርት የተማሪዎች ምዝና እና ከክፍል ወደ ክፍል የሚደረግ ዝውውርን” […]

“በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ በጎርፍና በተፈጥሮ አደጋ ከ 6 መቶ ሺ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል” ኦቻ

December 5, 2023 – Konjit Sitotaw  “በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ በጎርፍና በተፈጥሮ አደጋ ከ 6 መቶ ሺ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል” ኦቻ በኢትዮጵያ በጥቅምት እና ህዳር ወር ውስጥ ባለው ጊዜ በደረሱ የጎርፍና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከ 1.5 ሚሊዮን የሚገመት ህዝብ ተጠቂ መሆኑን የተመድ የሠብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) በሪፖርቱ ጠቅሷል። በተለይም የሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ አፋር፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአርሲ 36 ምዕመኖቿ መገደላቸውን አጥብቃ አወገዘች

5 ታህሳስ 2023, 09:46 EAT የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች 36 ምዕመኖቿ መገደላቸውን አጥብቃ አወገዘች። በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ላይ ያነጣጠረ ነው ባለችው ጥቃቶች በባለፈው ሳምንት ከተገደሉት በተጨማሪም በትናንትናው ዕለት በዲገሉ ማርያም ቤተ ክርስቲያን አምስት ምዕመኖቿ መገደላቸውንም ትናንት ባወጣችው መግለጫ አስፍራለች። ከተገደሉት በተጨማሪም ሶስት የዕምነቱ ተከታዮች ደግሞ ቤታቸው ተቃጥሏል […]

በአማራ ክልል ወገል ጤና በአምቡላንስ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት የጤና ባለሙያን ጨምሮ ቢያንስ 5 ሰዎች ተገደሉ

5 ታህሳስ 2023, 16:30 EAT በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ወገል ጤና ከተማ አምቡላንስ ላይ በተፈፀመ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት አሽከርካሪው እና አንድ የሕክምና ባለሙያን ጨምሮ በአቅራቢያው የነበሩ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ። ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት አምቡላንሱ ከደሴ ከተማ መድኃኒት ጭኖ እየተመለሰ ሳለ ነበር ጥቃቱ የተፈፀመበት። በዚህ ጥቃት […]

የሽብር ወንጀል ተከሳሾች የፍርድ ቤት ክርክር ታግዶ እንዲቆይ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታዘዘ

5 ታህሳስ 2023, 16:22 EAT በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እተካሄደ የሚገኘው የ23 የሽብር ወንጀል ተከሳሾች የክርክር ሂደት ተለዋጭ ትዕዛዝ እስከሚሰጥ ድረስ “ባለበት ሁኔታ እንዲቆይ” ትዕዛዝ ተሰጠ። ትዕዛዙን ትላንት ሰኞ ህዳር 24፤ 2016 ዓ.ም የሰጠው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወንጀል ይግባኝ ችሎት ነው። ለትዕዛዙ መነሻ የሆነው ዐቃቤ ሕግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረበው የይግባኝ አቤቱታ ነው። ቢቢሲ […]

The US can no longer ignore Ethiopia’s human rights crisis – The Hill 

BY MESFIN TEGENU, OPINION CONTRIBUTOR – 11/28/23 1:00 PM ET SHARETWEET In recent weeks, the world’s gaze has been intensely focused on a war halfway around the world. Intense fighting between Israel and Hamas has left thousands of people dead, including many children, and generated television images that make it hard to look away.  At […]

The Difficult Realities of the BRICS’ Dedollarization Efforts—and the Renminbi’s Role  – Carnegie Europe 15:51 

ROBERT GREENE Source: Getty Summary:  As the BRICS bloc expands, efforts by BRICS policymakers to increase global use of non-dollar currencies—particularly the Chinese renminbi—are accelerating. Washington should take note of how frustrations with the dollar are helping enable the rise of the renminbi in emerging markets and motivating strategic partners like India to push for […]

Building boom boosts malaria-carrying, invasive mosquito in Ethiopia, evidence shows  – Phys.org 13:25 

DECEMBER 5, 2023  Editors’ notes Building boom boosts malaria-carrying, invasive mosquito in Ethiopia, evidence shows by Carol Clark, Emory University A malaria-carrying mosquito that thrives in urban environments is moving into Africa where a construction boom may be one factor helping the newcomer feel at home. The Lancet Planetary Health published the findings on the ecology of […]