የግብፁ ኩባንያ አስኮም ኩርሙክ ጎልድ ላይ የነበረውን ቀሪ ድርሻ ሙሉ በሙሉ አስተላለፈ
በዮሐንስ አንበርብር November 29, 2023 የግብፁ ኩባንያ ቃላ ሆልዲንግስ (Qalaa Holdings) አካል የሆነው አስኮም (ASCOM)፣ ኩርሙክ ጎልድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ የነበረውን 35 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ለካናዳው አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን አስተላለፈ። የግብፁ ኩባንያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ኩምሩክ ወረዳ አለ ተብሎ በሚታመነው የወርቅ ክምችት ላይ የፍለጋ ፈቃድ አውጥቶ ሲንቀሳቀስ የቆየ ሲሆን፣ የወርቅ ክምችቱ መኖሩን ካረጋገጠ በኋላ […]
‹‹የተሻለ ዕርዳታ ለማግኘት የተጎጂዎችን ቁጥር የሚያጋንኑ ክልሎች አሉ›› የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን
ድርቅ በተከሰተባቸው በተለያዩ አካባቢዎች ነዋሪዎች ዕርዳታ ሲቀበሉ ማኅበራዊ‹‹የተሻለ ዕርዳታ ለማግኘት የተጎጂዎችን ቁጥር የሚያጋንኑ ክልሎች አሉ›› የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር…ተመስገን ተጋፋው ቀን: November 29, 2023 በአገር አቀፍ ደረጃ በድርቅ፣ በጎርፍና በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ሰዎች ትኩረት እንዲያገኙና የተሻለ ድጋፍ እንዲኖራቸው፣ ክልሎች የተጎጂዎችን ቁጥር በማጋነን እንደሚያቀርቡ የኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸው ክልሎች ትኩረት […]
የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት
በዳዊት ታዬ November 29, 2023 በአፍሪካ ደረጃ ከፍተኛ መጠን ያለው ሲሚንቶ ለማምረት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከፊል ገጽታ በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች ውስጥ ሲሚንቶ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ምርቱን በተገቢው መንገድ ለገበያ ከማቅረብ ጋር የተያያዙ በርካታ ችግሮች ገበያው ላይ ሲፈጠሩ የነበሩት ጫናዎች በራሱ ለሲሚንቶ እጥረት እንደ አንድ […]
የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ‹‹ኑልኝ›› ያለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል
አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት የተከናወነው የኪነጥበብ ምሽት ኪንና ባህል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ‹‹ኑልኝ›› ያለው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማዕከል አበበ ፍቅር ቀን: November 29, 2023 ጥበበኞች ተሰባስበው ስለአገራቸው ወግና ባህል በጋራ ተነጋግረውበታል፡፡ ስለቴአትር በስፋት ተምረው አስተምረውበታል፡፡ የብሔር ብሔረሰቦች ቱባ የሙዚቃ ሥራዎች ሳይበረዙ ሳይከለሱ ከነ መዓዛቸው ተከሽነው እንዲቀርቡ በቀድሞ ስሙ የአፄ ኃይለ ሥላሴ የባህል ማዕከል […]
በከተማዋ ለመተግበር አዳጋች የሆኑ ደንብና መመርያዎች
ማኅበራዊ በከተማዋ ለመተግበር አዳጋች የሆኑ ደንብና መመርያዎች አበበ ፍቅር ቀን: November 29, 2023 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ መመሪያዎችን እያወጣ ተግባር ላይ እንዲውል ሲሠራ ይስተዋላል፡፡ በቅጣት፣ በማስጠንቀቂያና በምክር የታጀቡ፣ በርካታ ሕጎችና መመርያዎችም አዳዲስ አሠራሮች ያሉ ሲሆን አንዳንዶቹ በከፊልም ቢሆን ሲተገበሩ ይስተዋላል፡፡ መንገድ ዳር ቆሞ ሽንት መሽናት 200 ብር ቅጣት ይጠብቀዋል የሚል መመርያ ቢኖርም ዛሬም የከተማዋ […]
ድብልቅልቅ ስሜት የፈጠረው የእስራኤል ሃማስ ተኩስ አቁም ስምምነት
ከጋዛ መኖሪያቸው የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን ከተኩስ አቁሙ በኋላ ወደ መንደሮቻቸው እየተመለሱ ነው (ሮይተርስ) ዓለምድብልቅልቅ ስሜት የፈጠረው የእስራኤል ሃማስ ተኩስ አቁም ስምምነት ድብልቅልቅ ስሜት የፈጠረው የእስራኤል ሃማስ ተኩስ አቁም ስምምነት ምሕረት ሞገስ ቀን: November 29, 2023 Share ከወር በላይ ባስቆጠረው የእስራኤል ሃማስ ጦርነት በተለይ ፍልስጤማውያን መከራን ተቀብለዋል፡፡ ጋዛ የደምና የፍርስራሽ ምድር ሆናለች፡፡ እስራኤል በጥቅምት መጀመሪያ ‹‹ድንገተኛ […]
ወርቅ እንዲያመርቱ ፈቃድ ከተሰጣቸው 13 ኩባንያዎች ሁለቱ ብቻ ሥራ መጀመራቸው ተነገረ
ዜናወርቅ እንዲያመርቱ ፈቃድ ከተሰጣቸው 13 ኩባንያዎች ሁለቱ ብቻ ሥራ መጀመራቸው ተነገረ ሔለን ተስፋዬ ቀን: November 29, 2023 በፌዴራል ደረጃ ፈቃድ ከተሰጣቸው 13 የማዕድን ኩባንያዎች ውስጥ በ2016 ዓ.ም. ሩብ ዓመት ሁለቱ ብቻ እያመረቱ መሆናቸውን፣ ቀሪዎቹ 11 ኩባንያዎች በስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሥራ ካልገቡ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው ኅዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ተቋም በቀጣዮቹ ቀናት ምድር በጸሀይ መብረቅ ልትመታ እንደምትችል አሳስቧል; ኢንተርኔት ሬዲዮ እና ጂፒኤስ ላይሰራ ይችላል
November 29, 2023 – Konjit Sitotaw የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ተቋም ናሳ በቀጣዮቹ ቀናት ምድር በጸሀይ መብረቅ ልትመታ እንደምትችል አሳስቧል ከነገ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት በዓለም ሀገራት ላይ ሬዲዮ ላይሰራ እንደሚል ተገለጸ፡፡ የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ተቋም ናሳ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ከፈረንጆቹ ህዳር 30 ጀምሮ ምድር በጸሀይ መብረቅ ልትመታ እንደምትችል አስጠንቅቋል፡፡ በዚህ የጸሀይ መብረቅ ምክንያትም በደቡባዊ የዓለማችን ሀገራት ሬዲዮ በተለመደው መንገድ […]
በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ከ 36 በላይ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸው ተገለጸ !
November 29, 2023 በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ከ 36 በላይ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸው ተገለጸ ! በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በሕገ ወጥ ታጣቂ ኃይሎች ባለፉት 3 ቀናት ብቻ በደረሰ ጥቃት ከ 36 በላይ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸው ተገልጿል። ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸውን መግለጽ ያልፈለጉት ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን መረጃ ያደረሱት ተጎጂዎች እንደገለጹት ከሆነ በሶሌ መድኃኔዓለም እና ሴሮ ቅዱስ ሚካኤል […]
ሰላም ባሌለበት አገር የሰላም ሚኒስቴር ተብሎ የተቋቋመው መስሪያ ቤት የሰላም ዘብ ነኝ ሲል መግለጫ ሰጠ
November 29, 2023 – Konjit Sitotaw የአቶ ብናልፍ አንዷለም ተቋም አስቂኝ መግለጫ ሰጥቷል። ሰላም በሌላት ሀገር የተቋቋመው ሰላም ሚኒስቴር በህዝብ የሚደርሱ በደሎችን እና የመከራ ጊዜያትን ዝም ብሎ በማለፍ ለመንግስት አጋዥነቱን የሚያሳየዉ ፣ ሀገር በጦርነት ተወጥራ በምትታመስበት ጊዜ አንድም ቀን የመንግስትን ህዝብ የመጨፍጨፍ ተግባር በመግለጫ ያልዎቀሰ ተቋም ዛሬ ደርሶ የሰላም ዘብ ነኝ ሊለን እየሞከረ ነው። ትናንት በአዲስ አበባ […]
