” እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ? በረሃብ ማለቅ አለብን ? ” – ተፈናቃዮች
November 29, 2023 ” እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ? በረሃብ ማለቅ አለብን ? ” – ተፈናቃዮች ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ በ2015 ዓ/ም በነበረው ማንነት ተኮር ግጭት የተነሳ ቤት እና ንብረታቸውን ጥለው ወደ አማራ ክልል፤ ቻግኒ የመጡ ተፈናቃዮች እርዳታ እየተደረገልን አይደለም፤ በረሃብ ምክንያት ባለፉት ሁለት ሳምንታት 2 ህፃናት ህይወታቸው አልፏል ብለዋል። በቻግኒ የሚገኙት 2000 […]
በአዲስ አበባ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ ! ሕዳር 30/2016 ሰአት 4 ከጠዋቱ ፤ መነሻ አራት ኪሎ የድል ሐውልት
November 29, 2023 – Konjit Sitotaw “ጦርነት ይቁም! ሠላም ይስፈን በሚል መሪ ቃል!!! መከላከያ ባስቸኳይ ወደካምፑ ይመለስ በአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ቀን ሕዳር 30/2016 ሰአት 4 ከጠዋቱ፤ መነሻ አራት ኪሎ የድል ሐውልት ======. ======. ======= በዛሬው እለት ህዳር 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በሰላማዊ ሰልፉ አስተባባሪዎች በተፈረመ ደብዳቤ፣ ጦርነት እንዲቆም፣ መከላከያ ሠራዊቱ ከዘመተባቸው ክልሎች ወጥቶ ወደ ጦር […]
ማንም ሰው አያልቅስ፣ ፍትህ እንዲነግስ፣ የተበደለ እንዲካስ፣ ቤተ ክርስቲያንን ብቻ ማዕከል በማድረግ እንስራ = ብፁዕ አቡነ አብርሃም
November 29, 2023 የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ቤተክህነት መሆኑን በመገንዘብ ሕግና መመሪያን አክብሮ እውነትና እውነተኝነትን መርሁ አድርጎ እንዲሰራ ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አሳሰቡ። **** በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በጋራ ለመፍታትና መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የጠቅላይ ቤተክህነትና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአስተዳደር ጉባኤ አባላት በዛሬው እለት ባደረጉት የጋራ ጉባኤ ተስማሙ፤ ሀገረ […]
የሱዳን ከፍተኛ ጄኔራል አረብ ኤሜሬቶችን ለፈጥኖ ደራሹ ኃይል ድጋፍ በመስጠት ወቀሱ
ከ 48 ደቂቃዎች በፊት አንድ ከፍተኛ የሱዳን ጦር ሠራዊት ጄኔራል የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ለፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ወታደራዊ ድጋፍ በማድረግ ወቀሱ። ከዚህ ቀደም የሱዳን መንግሥት ጦር አመራሮች ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በጎረቤት አገር ይደገፋል ከማለት ውጪ በስም የጠሩት መንግሥት ኖሮ አያውቅም። “ከደኅንነት እና ከዲፕሎማሲያዊ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ጃንጃዊድ ሚሊሻን ለመደገፍ አውሮፕላን ትልካለች” ሲሉ ጄኔራል […]
የኬንያ ፓርላማ በአገሪቱ ፕሬዝዳንት የሚዘወተረውን ልብስ በምክር ቤቱ እንዳይለበስ አገደ
ከ 40 ደቂቃዎች በፊት በሟቹ የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ኬኔት ካውንዳ የተሰየመው ልብስ ምክር ቤቱ ውስጥ እንዳይለበስ የኬንያ ፓርላማ አገደው። የፓርላማ አፈ-ጉባዔ ሞሰስ ዌታንጉላ እንደገለጹት የካውንዳ ሱፍንም ሆነ የአፍሪካዊያንን ባህላዊ አልባሳት መልበስ አይፈቀድም። የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋዊ ሥነ-ሰርዓቶች ላይ ብዙ ጊዜ ይህን ልብስ ለብሰው ይታያሉ። የቀድሞ የዛምቢያ ፕሬዝዳንት ኬኔት ካውንዳን ይህን ልብስ ማዘውተራቸው ልብሱ በእርሳቸው ስም […]
ገበሬውን ያሰጋው፣ ሹፌሩን ከቤት ያዋለው፣ ቱሪስቶችን ያራቀው የአማራ ክልል አለመረጋጋት
ከ 6 ሰአት በፊት በአማራ ክልል የተከሰተው አለመረጋጋት ከሦስት ወራት በላይ ሆኖታል። ክልሉ ካለፈው ዓመት ማብቂያ አንስቶ በመንግሥት ኃይሎች እና በታጣቂዎች መካከል ከባድ ውጊያን በተለያዩ ጊዜያት እያስተናገደ ይገኛል። በዚህም ምክንያት በበርካታ የክልሉ አካባቢዎች መሠረታዊ አገልግሎቶች ተስተጓጉለዋል። በዚህም ሳቢያ ነዋሪዎች ከመደበኛ የሥራ እንቅስቃሴ ውጪ ሆነው ሕይወታቸውን ለመምራት ተቸግረዋል። ከክልሉ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ወደ […]
ሐማስ ከእስራኤል አፍንጫ ስር ወታደራዊ ልምምድ በማድረግ እንዴት ኃይሉን መገንባት ቻለ?
ከ 6 ሰአት በፊት አምስት ፍልስጤማውያን ቡድኖች ሐማስ መስከረም 26 በእስራኤል ላይ ጥቃት ሲፈጽም ተሳታፊ ነበሩ። ለዚህም ላለፉት ሦስት ዓመታት በጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የቢቢሲ ኒውስ ትንተና ያመለክታል። ቡድኖቹ ከፈጸሙት ድንገተኛ ጥቃት ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ ጋዛ ውስጥ የጋራ ልምምድ ሲያደርጉ ነበር። ልምምዱ እስራኤልን ከጋዛ ጋር ከሚለየው አካባቢ ከአንድ ኪሎ ሜትር ርቀት ባነሰ ቦታ ጨምር […]
የወንጀል ታሪኮች ሱሰኛዋ ኮሪያዊት ሰው መግደል የሚፈጥረውን ስሜት ለማወቅ በፈጸመችው ግድያ ተፈረደባት
ከ 1 ሰአት በፊት ሰውን መግደል የሚፈጥረውን ስሜት ለማወቅ ካላት ጥልቅ ፍላጎት የተነሳ የማታውቀውን ሰው የገደለችው ደቡብ ኮሪያዊት ወጣት በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጣች። ጁንግ ዮ-ጁንግ የተባለችው የ23 ዓመት ወጣት በእውነተኛ ታሪክ ላይ በተመሠረቱ እና ልብ ወለድ በሆኑ የወንጀል የቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ከፍተኛ አባዜ የተጠናወታት ናት ተብሏል። ፖሊስ ወጣቷ “ሰውን ለመግደል ሙከራ ለማድረግ” አስባ የማታውቃትን የእንግሊዘኛ ቋንቋ […]
ሳምንታትን በፍርሃት፣ በእንግልት እና በረሃብ ያሳለፉት የሐማስ ታጋቾች ታሪክ
ከ 2 ሰአት በፊት ባዶ አግዳሚ ወንበሮች እንደ አልጋ ያገለግላሉ። “የታፈኑ” አየር የሌላቸው ክፍሎች ውስጥ ይታጎራሉ። ትንሽ አንዳንዴም ምንም ምግብ አይቀርብላቸውም። በሐማስ የታገተው ታዳጊ የመስከረም 26ቱን ጥቃት ያደረሰውን ጉዳት የሚያሳይ ቪዲዮ ቪዲዮን እንዲመለከት ተደርጓል። ጋዛ ታግተው የተፈቱ ሰዎች በመጥፎ፣ በጥርጣሬ እና በፍርሃት ያሳለፏቸውን ሳምንታት ቁልጭ አድርገው ያሳያሉ። የአብዛኛዎቹ ታሪክ በዘመዶቻቸው በኩል የወጣ ነው። ሩቲ ሙንደር […]
ቀጥታ በሐማስ ታግተው የነበሩ 12 ሰዎች ሲለቀቁ 30 ፍልስጤማውያን ከእስር ነጻ ወጡ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]
