በውጊያ ድል የራቀው አሸባሪው አገዛዝ በንፁሃንና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሠ ነው።

November 22, 2023 – Konjit Sitotaw  በውጊያ ድል የራቀው አሸባሪው አገዛዝ በንፁሃንና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሠ ነው። በባሶ ሊበን ወረዳ አሸባሪው አገዛዝ ወደ እህል ማሳ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ የ አርሶ አደሮችን ማሳ እያቃጠለና ከብቶችን እየገደለ እንዲሁም ንፁሃንን እየረሸነ ነው። ከትላንት ምሽት ጀምሮ ወደ የላምገጅ ቀበሌ በመሄድ አምባገነናዊና ኦነጋዊ ሥራቸዉን በወረዳዉ ባሉ ቀበሌዎች ላይ እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡ የወረዳዉ ህዝብ […]

እግዜር ከፈጠራቸው 7 ቀለሞች መሃል ሶስቱን በአንድነት እንዳይጠቀም የተከለከለው የኢትዮጵያ ህዝብ!

November 22, 2023  አብይ አህመድ ባላፈው የታላቁ ሩጫ ላይ የሚለበሰው ቲሸርት ሶስቱን የኢትዮጵያ ቀለማት እንዳያንጸባርቅ መመሪያ ሰጥቷል። ( አንዳርጋቸው ፅጌ) ከሳምንታት በፊት የደረሰኝ መረጃ ነው። ስለ መረጃው ትክክለኛነት ምንም ጥርጣሬ የለኝም። መረጃው እንደደረሰኝ በዚህ ጉዳይ ላይ ጥቂት መስመሮች ለመጻፍ ውስኜ ነበር። ሆኖም ግን ስንት ከዚህ የባሰ ጉዳይ እያለ ለምን ጊዜዬን አጠፋለሁ ብዬ ተውኩት። ሆኖም ግን […]

ላልይበላን ጨምሮ በጥንታውያን ቅርሶቻችን አቅራቢያ ውጊያ ማድረግ በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል! እናት ፓርቲ

November 22, 2023  ላልይበላን ጨምሮ በጥንታውያን ቅርሶቻችን አቅራቢያ ውጊያ ማድረግ በጥብቅ ሊወገዝ ይገባል!**በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! አማራ ክልል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት እና ቅርሶች የተዋበ አካባቢ ነው። ከእነዚህ የኢትዮጵያውያን ጥበብ በጉልህ ከተገለጠባቸው ሥፍራዎች ውስጥ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት የሆነው ዩኔስኮ በ፲፱፸፱ ዓ.ም በቅርስነት የመዘገበው የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት […]

ባህላዊ ማዕድን አውጪዎች በግዙፍ ኩባንያዎች እየተፈናቀሉ እንደኾነ ተናገሩ

November 22, 2023 – VOA Amharic በናሚቢያ፣ ዓለም አቀፍ የማዕድን ፍላጎትን ለማሟላት፣ የማዕድን ኢንዱስትሪው በመስፋፋት ላይ ይገኛል። ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፉ የመጡት ባህላዊ ማዕድን አውጪዎች ግን፣ ከመሬቱ ላይ እየተፈናቀሉ እንደኾነ ይናገራሉ።  ቪታሊዮ አንጉላ ከናሚቢያ የላከችው ዘገባ ነው።  … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ Cardiologist: Too Much Belly Fat? Do This Before BedFitness| Sponsored AI […]

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዐቃቤ ህግ አስተያየት እንዲሰጥ መታዘዙን ተቃወመ

November 22, 2023 – Addis Admas  የ“ፍትሕ መጽሔት” ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዛሬ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም. በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከጠበቆቹ ጋር ቀርቧል።ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው፣ በባለፈው ቀጠሮ ፣ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጠበቆች፤ “የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ የዐቃቤ ሕግን የይግባኝ ቅሬታና የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ሲሰጠን ገጽ አጉድሎ […]

ራክሲዮ፤ በኢትዮጵያ የዳታ ማዕከሉ በይፋ ሥራ መጀመሩን አበሰረ

Tuesday, 21 November 2023 16:39 Written by  Administrator *ኩባንያው በቅርቡ በ3 የአፍሪካ አገራት የዳታ ማዕከሎቹን ይከፍታል በሰባት የአፍሪካ አገራት የሚንቀሳቀሰው  ራክሲዮ የዳታ ማዕከል ኩባንያ፣ በአዲስ አበባ አይሲቲ ፓርክ የገነባው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የዳታ ማዕከሉ  በይፋ ሥራ መጀመሩን አበሰረ፡፡ በዓይነቱ ልዩ መሆኑ የተነገረለት የራክሲዮ ኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል፣ በይፋ ሥራ መጀመሩን የማብሰሪያ ሥነስርዓት ዛሬ ጠዋት ረፋዱ ላይ […]

ደቡብ አፍሪካ የእስራኤል ኤምባሲ እንዲዘጋ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷ እንዲቋረጥ ወሰነች

ከ 2 ሰአት በፊት የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት በፕሪቶሪያ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ እንዲዘጋ እና ከእስራኤል ጋር ያለ ሁሉም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲቋረጥ ወሰነ። በእስራኤል ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ስታሰማ የነበረችው የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት ይህንን ውሳኔ ያሳለፈው ማክሰኞ ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ነው። በዚህም መሠረት የአገሪቱ ምክር ቤት አባላት በደቡብ አፍሪካ የሚገኘውን የእስራኤል ኤምባሲ ለመዝጋት እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት […]

ለውበት በሚደረግ ቀዶ ሕክምና የሚሞቱ ሴቶች ቁጥር በመጨመሩ ዩኬ እና ቱርክ ሊነጋገሩ ነው

ከ 1 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ለውበት ሲባል በቱርክ በሚደረግ የቀዶ ሕክምና የሚሞቱ ሴቶች ቁጥር በመጨመሩ ከቱርክ መንግሥት ጋር ሊነጋገር ነው። ቁጥራቸው ትንሽ የማይባል የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ዜጎች የመቀመጫ መጠን ከፍ ለማስደረግ በቱርክ ቀዶ ሕክምና ካደረጉ በኋላ ሕይወታቸው አልፏል። ይህን ተከትሎ የዩኬ ባለሥልጣናት የሕክምና እና የኮስሞቲክስ (ውበት) ቀዶ ሕክምና ቱሪዝም መመሪያዎች እና ደንቦችን በተመለከተ […]

ከኢትዮጵያ ግዙፍ ግድቦች አንዱ የሆነው የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ግንባታ ለምን ዘገየ?

ከ 6 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ወይም 57 ሚሊዮን ሕዝብ አሊያም ከአጠቃላይ ሕዝቡ 51 በመቶ የሚሆነው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ አቅርቦት የለውም ይላል – የዓለም ባንክ መረጃ። በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ባለፉት አስርት ዓመታት ከፍ እያለ ቢሄድም አገሪቱ ከሰሀራ በታች የኤሌክትሪክ እጥረት ካለባቸው አገራት በሦስተኛ ደረጃ ተቀምጣለች። በአሁኑ ወቅት የሕዳሴ ግድብ ሁለት ዩኒቶችን ጨምሮ ኢትዮጵያ […]

የእስራኤል ካቢኔ የታገቱትን ነጻ ለማውጣት የተደረሰውን ስምምነት አፀደቀ

ቀጥታቀጥታ Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO […]