Burhan mends fences with Kenya, Ethiopia as Hamdok returns – The East African 00:53 

TUESDAY NOVEMBER 21 2023 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed (L) walks alongside Sudanese Army Chief Abdel Fattah al-Burhan (C) at Khartoum Airport, Sudan during a welcome ceremony on January 26, 2023. PHOTO | AFP By AGGREY MUTAMBO Sudan’s leader of the Transitional Sovereign Council Abdel Fattah al-Burhan was this week recording new successes on the […]

በአዲስ አበባ ንግድ ፈቃድ መስጠትን ጨምሮ 46 የመንግሥት አገልግሎቶች ለግል ተቋማት በውክልና ሊሰጡ ነው

ከ 7 ሰአት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ፈቃድ መስጠት፣ መመዝገብ እና ማደስን ጨምሮ 46 የመንግሥት ተቋማት አገልግሎቶችን በውክልና ለሦስተኛ ወገን ሰጥቶ ሊያሰራ ነው። ትላንት ሰኞ ኅዳር 10/2016 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ያደረገው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች ውስጥ አንዱ የአስተዳደሩ ተቋማትን አገልግሎቶችን ለሦስተኛ ወገን ማስተላለፍ የሚለው ይገኝበታል። በካቢኔው ስብሰባ ላይ የተወሰኑ አገልግሎቶቻቸውን […]

ከሸኔ ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተጠናቀቀ

November 21, 2023 – Konjit Sitotaw ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) መካከል በታንዛንያ ዳሬሰላም ሲካሄደ የቆየው የሰላም ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁን መንግስት አስታወቀ። ለድርድሩ አለመሳካት በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) ተጠያቂ አድርጓል። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ማምሻውን ይዞት በወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ሸኔ) በዳሬሰላሙ ድርድር ይዟቸው ይቀርባሉ ብሎ መንግስት ጠብቆ የነበረው ነጥቦች ሀገሪቱ ከደረሰችበት […]

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጠቅላይ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ቅሬታውን ገለጸ !

November 21, 2023  የ“ፍትሕ መጽሔት” ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ዛሬ ኅዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ከጠበቆቹ ጋር ቀርቧል ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት ቀጠሮ ሰጥቶ የነበረው ፤ በባለፈው ቀጠሮ ፣ የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጠበቆች “የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ የዐቃቢ ሕግን የይግባኝ ቅሬታ እና የፍርድ ቤቱን ውሳኔ […]

ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነት ማስፈንን አስመልክቶ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤

November 21, 2023  የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሙሉ መልዕክት እነሆ፦ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “ሰላምየ አኀድግ ለክሙ ወሰላመ አቡየ እሁበክሙ፡- ሰላሜን እተውላችኋለሁ፥ የአባቴ ሰላምም እሰጣችኋለሁ” (ዮሐ.14፡27) ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና አንድነት ማስፈንን አስመልክቶ በጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትና ደኅንነት የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ቀዳሚ […]

በጣሊያን 200 የማፊያ ቡድን አባላት 2 ሺህ 200 ዓመት ተፈረደባቸው

ከ 7 ሰአት በፊት በጣሊያን ከ200 በላይ የሚሆኑ የማፊያ ቡድን አባላት በድምሩ የ2 ሺህ 200 ዓመት እስራት ተበይኖባቸዋል። ከማፊያ ቡድን ጋር በተያያዘም ትልቁ ችሎትም እንደሆነ ተጠቅሷል። ‘ንድራንጌታ’ በጣልያን ብቻ ሳይሆን፣ በመላው አውሮፓ ‘አደገኛው’ የማፊያ ቡድን ነው። መረቡ ደግሞ ከደቡብ አሜሪካ እስከ አውስትራሊያ የተዘረጋ ነው። ታዲያ ሶስት ዓመታትን የፈጀው የፍርድ ሂደት ከዚህ የማፊያ ቡድን ጋር ግንኙነት […]

መምህራን ሥራ በማቆማቸው ጠምባሮ ልዩ ወረዳ ትምህርት እንዳልተጀመረ ተገለጸ

November 21, 2023 – VOA Amharic  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ፣ ለተከታታይ ሦስት ወራት ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን ሥራ እንዳቆሙና የዘመኑ የመማር ማስተማር ሒደትም እስከ አሁን እንዳልተጀመረ፣ መምህራንና ወላጆች ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ ተናግረዋል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሓላፊ አቶ አንተነህ በፈቃዱ፣ ችግሩ በሌሎችም አካባቢዎች መኖሩን አምነው፣ በበጀት እጥረት እና በተያያዥ ምክንያቶች የተፈጠረ እንደኾነ ተና… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

ቀጥታ የሐማስ መሪ ከእስራኤል ጋር ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ ወደ ስምምነት ተቃርበናል አሉ

Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44 Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC VIDEO 1 […]

እስራኤል በደቡብ አፍሪካ ያሉትን አምባሳደሯን ‘ለምክክር’ ጠራች

ከ 46 ደቂቃዎች በፊት እስራኤል በጋዛ ላይ እያካሄድ ባለው ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ጠንካራ ተቃውሞዋን እያሰማች ባለችው ደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አምባሳደሯን መጥራቷን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። እስራኤል የየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አምባሳደሩ የተጠሩት “ለምክክር ነው” ብሏል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ሊዮር ሃይታ በኤክስ ገጻቸው ላይ አምባሳደሩ ወደ ቴል አቪቭ የሚመለሱት “የደቡብ አፍሪካን የቅርብ ጊዜ መግለጫ ተከትሎ ነው” […]

የቢቢሲ የ2023 100 ሴቶች፡ በዚህ ዓመት ዝርዝር ውስጥ እነማን ተካተቱ?

ዝርዝር ቢቢሲ የ2023 በመላው ዓለም ተጽእኖ ፈጣሪ እና ሌሎችን በማነሳሳት የመረጣቸው 100 ሴቶች ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ከእነዚህ መካከል የሰብዓዊ መብቶች ጠበቃዋ አማል ክሉኒ፣ የሆሊውድ ኮከቧ አሜሪካ ፌሬራ፣ የሴቶች መብት ተሟጋቿ ግሎሪያ ስቴይኔም፣ የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሚሼል ኦባማ፣ የመዋቢያ ምርቶች ንግድ ባለቤት ሁዳ ካታን እና የባለን ዶር አሸናፊ እግር ኳስ ተጫዋች አይታና ቦንማቲ ይገኙበታል። […]