አነቃቂ ንግግሮች ወዴት ያደርሱናል? ወደ የማይጨበጥ ተስፋ ወይስ ወደ ስኬት?
27 ሀምሌ 2022 ተሻሽሏል 29 ሀምሌ 2023 *መካሪና ሰባኪ በዝቷል። ከመገናኛ እስከ ኢኒስታግራም፤ ከዩትዩብ እስከ ድልብ መጻሕፍት፣ ከመድረክ እስከ ታክሲ፤ በተለይ አራተኛ ወንበር ላይ። የሁሉም መልዕክት አንድ ነው፤ ‘የብልጽግና ባቡር ቀርባለችና ተሳፈሩ’ የሚል። በየዓመቱ መቶ ሺዎች እየተመረቁ ሥራ ያጣሉ። ‘የሥራ ፍጠሩ’ ሰባኪዎች ይቀበሏቸዋል። በስንት ደጅ ጥናት የተገኘን ሥራ ‘ጥላችሁ ውጡ’ ይላሉ። ዛሬውኑ የራሳችሁ አለቃ ሁኑ […]
ፑቲን፤ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር የሰላም ድርድር ማድረግ የሚለውን ሐሳብ አትቃወምም አሉ
ከ 9 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር ለሰላም መደራደር የሚለውን ሐሳብ እንደማይቃወሙት ገለጡ። በሴይንት ፒተርስበርግ ከአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጋር ስብሰባ የነበራቸው ፑቲን፤ የአፍሪካና የቻይና አሸማጋዮች ሰላም ለማምጣት መላ ሊፈጥሩ ይችላሉ ብለዋል። ፕሬዝዳንት ፑቲን አክለው እንደሚሉት የዩክሬን ጦር ጥቃት እየፈፀመ ሳለ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረግ እጅግ ከባድ ነው። ዩክሬን እና ሩሲያ ከዚህ ቀደም […]
ከአስራ አንዱ መነኮሳት ግድያ ጀርባ ያለው ምስጢር
30 ሀምሌ 2023, 07:35 EAT “የሞቱበት መንገድ የዚህ ታሪክ አስኳል እንደሆነ ግልጽ ነው። ለእኔ ግን ዋነኛው ጉዳይ እነዚህ ሴቶች መነኮሳት ያደረጉት አስደናቂ ተግባር ነው። ታሪኩን ልዩ የሚያደርገውም ይህ ነው።” ወቅቱ ከሰማንያ ዓመታት በፊት ነበር፤ በጎርጎሪዮሳውያኑ ነሐሴ 01/1943 ዓ.ም። የጀርመን ናዚ ጦር 11 የሮማ ካቶሊክ መነኮሳትን ገደለ። እማሆይ ክላራ ቮልቼክ በናዚ ጦር የተሰዉትን የእነዚህን መነኮሳት መቃብር […]
የአውሮፓ ኅብረት ከኒጀር ጋር የነበረውን የደኅንነት ትብብር አቋረጠ
ከ 8 ሰአት በፊት በኒጀር የአገሪቱ ጦር መፈንቅለ መንግሥት በመፈጸም ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ የአውሮፓ ሕብረት ከአገሪቱ ጋር የነበረውን ሁሉንም አይነት የደኅንነት ትብብር ማቋረጡን አስታወቀ። ይህ የአውሮፓ ሕብረት የእግድ ውሳኔ የተሰማው ዩናይትድ ስቴትስ መፈንቅለ መንግሥት ለተፈጸመባቸው ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙም “የማይናወጥ ድጋፍ አለኝ” ካለች በኋለ ኣነው። የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል ሕብረቱ መፈንቅለ መንግሥት ፈጻሚዎቹን […]
በሞስኮ የተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች አየር ማረፊያ እንዲዘጋ አደረጉ
ከ 6 ሰአት በፊት ዩክሬን በሩሲያ መዲና ሞስኮ የፈጸመቻቸው የድሮን ጥቃቶች በመዲናዋ በሚገኙ ሕንጻናዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን እና አንድ አየር ማረፊያ ለአጭር ጊዜ እንዲዘጋ ማድረጉን ሩሲያ አስታወቀች። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ “የሽብር ሙከራው ተቀልብሷል” ብሏል። መከላከያ ሚኒስቴሩ ከሞስኮ በቅርብ ርቀት በምትገኘው ኦዲንትሶቮ ከተማ አንድ ድሮን ተመትቶ መውደቁን እና ሌሎች ሁለት ድሮኖች አየር […]
የቫግነር ተዋጊዎች ስደተኛ መስለው ወደ አውሮፓ ሊገቡ ይችላሉ የሚል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ
ከ 9 ሰአት በፊት የሩሲያው ቅጠረኛ ቡድን ቫግነር ተዋጊዎች ስደተኛ መስለው ወደ አውሮፓ ኅብረት አገራት ዘልቀው ሊገቡ እንደሚችሉ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ። የፖላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማቲዩዝ ሞራዌይችኪ የተዋጊ ቡድኑ አባላት የሕገ-ወጥ የስደተኞች ዝውውርንም ሊያቀላጥፉ ይችላሉ ብለዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ እንደሚሉት በቅርብ ቀናት ወደ 100 የሚጠጉ የቫግነር ተዋጊዎች ከፖላንድ እና ሊቱዌኒያ ድንበር አቅራቢያ ወደምትገኘው የቤላሩስ ከተማ ተጠግተዋል። ቫግነር በቭላድሚር […]
ጽሕፈትን እስከ መጨረሻው የቀየረው ርካሹ እስክሪብቶ እንዴት እውን ሆነ?
30 ሀምሌ 2023, 07:36 EAT ዛሬ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል ሰው እጅ ላይ ሁሉ የሚገኘው እስክሪብቶ የ85 ዓመት ታሪክ አለው። ይህንን የ85 ዓመት አዛውንት ውልደትህ የት ነው ቢሉት ሃንጋሪ ቡዳፔስት ይላል። እድገቱ ግን ላቲን አሜሪካ ነው፤ አርጀንቲና። ጫፎቹ ሾል ብለው ለረዥም ጊዜ ሊቆይ በሚችል ፕላስቲክ ውስጥ በተቀመጠ ቀለም እንዲያገለግል ሆኖ ነው የተሠራው፤ የእስክሪብቶ ፈጣሪ አባቱ […]
የእናቶችና የጨቅላ ሕፃናት ሞት እየጨመረ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕንባ ጠባቂ እንዳለ ኃይሌ (ዶ/ር) ማኅበራዊ የእናቶችና የጨቅላ ሕፃናት ሞት እየጨመረ መሆኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: July 30, 2023 የጤና ተቋማት በአገርና ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ መሠረት ባለመሥራታቸው፣ የእናቶችና የጨቅላ ሕፃናት ሞት እየጨመረ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አደረግኩት ባለው ክትትል ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ ወደ […]
የጭነት ትራንስፖርት ሰጪዎችና አስተላለፊዎች የጂቡቲ ቢሮክራሲ ችግር እንዲፈታላቸው ጠየቁ
በሲሳይ ሳህሉ July 30, 2023 የኢትዮጵያ ሊጂስቲክስና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በጂቡቲ ትራንስፖርት ኮሪደር ላይ በሚያጋጥሙ ችግሮች ዙሪያ የፓናል ውይይት ተሳታፊዎችና የመንግሥት ተወካዮች በጂቡቲ ወደብ የዕቃ አስተላላፊና ትራንስፖርት ሰጪ ተቋማት፣ በጂቡቲ የሚገጥማቸው ተደጋጋሚ የቢሮክራሲና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዲፈታላቸው ለመንግሥት ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎችና መርከብ ወኪሎች ማኅበር በዘርፉ እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ላይ፣ የግሉ ዘርፍና […]
ለክልሎች ሃያ ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ቢያስፈልግም የተገዛው 13.6 ሚሊዮን ኩንታል መሆኑ ተገለጸ
በሳሙኤል ቦጋለ July 30, 2023 የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ግርብና ሚኒስቴር ለዘንድሮ የእርሻ ዘመን ክልሎች የሃያ ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ፍላጎት ቢያሳዩም፣ በውጭ ምንዛሪ እጥረትና ተያያዥ የአቅም እጥረት ምክንያት ሊገዛ የቻለው 13.6 ሚሊዮን ኩንታል መሆኑ ተገለጸ፡፡ ክልሎቹ ፍላጎታቸውን ሰፋ አድርገው ቢያቀርቡም አገራዊ አቅም ባለመፍቀዱ የቀረበውን ፍላጎት ያህል የሚሟላ አለመሆኑን የገለጹት የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) […]