ፈጣሪዎቹ የኬንያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሣር የምግብ ዱቄት አመረቱ

November 15, 2023 – VOA Amharic  በኬንያ ስምጥ ሸለቆ፣ የካባራክ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ሣርን ወደ ምግብ ዱቄት በመቀየር ለሰው ልጅ የመብል ፍጆታ የሚውልበትን ዐዲስ ዘዴ ፈጥረዋል።  ይኸው ዐዲስ የዱቄት ዐይነት፣ ለብዙ ቤተሰቦች በጣም ውድ ለኾነውና ከበቆሎ ዱቄት ለሚዘጋጀው ኡጋሊ፣ ዋና ግብአት እንደሚኾን ተነግሯል።  ተማሪዎቹ፣ ከሦስት ዓመታት ምርምር እና ሙከራ በኋላ፣ ኢኮ-ስታርች የተባለው ዐዲስ የሣር ዱቄት አስገኝተዋል፡… … ሙሉውን […]

US to resume food aid across Ethiopia next month Reuters 19:00 Tue, 14 Nov 

By Daphne Psaledakis November 14, 20235:46 PM EST A woman carries an infant as she queues in line for food, at the Tsehaye primary school, which was turned into a temporary shelter for people displaced by conflict, in the town of Shire, Tigray region, Ethiopia, March 15, 2021. Picture taken March 15, 2021. REUTERS/Baz Ratner/File Photo Acquire […]

አሜሪካ ሐማስ በአል-ሺፋ ሆስፒታል ስር ማዘዣ ጣብያ አለው ስትል ገለጸች

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካ ሐማስ በጋዛ ከተማ በሚገኘው እና ትልቅ በሆነው አል-ሺፋ ሆስፒታል ስር የማዘዣ ማዕከል እንዳለው የሚያሳይ መረጃ እንዳላት ገለፀች። የብሔራዊ ደህንነት ቃል አቀባይ የሆኑት ጆን ኪርቢ እንዳሉት ቡድኑ በዚያ መሳርያ እነደሚያከማች እና ለእስራኤል ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል። ይህ መረጃ እስራኤል ሐማስ ሆስፒታሎችን የማዘዣ ጣብያዎቹን ለመሸሸግ ይጠቀምባቸዋል የሚለውን ውንጀላዋን የሚደግፍ ሲሆን […]

ጆኒ ቬጋስ፡ የእግር ኳስ ከዋክብት የእረፍት ጊዜያቸውን ለማሳመር የሚደውሉለት ኢትዮጵያዊ

ከ 4 ሰአት በፊት “ኢትዮጵያ በ2026ቱ የአሜሪካ የዓለም ዋንጫ እንድታልፍ እፈልጋለሁ። የማይሳካ ቢመስልም ዕድል አለን።” ዮሐንስ ዘውዴ ከኮከብ ተጫዋቾች ጋር መቀራረብ ያለውን ጥቅም ከብዙዎች በላይ ያውቃል። በ1980ዎቹ አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው ዮሐንስ አስገራሚ ታሪክ አለው። በ10 ዓመቱ ከእናቱ ጋር ወደ ላስ ቬጋስ አቀና። ከዝቅተኛው የቬጋስ እርከን ላይ በመነሳት ለታዋቂ ስፖርተኞች የእረፍት ጊዜ አሳማሪ ለመሆን በቅቷል። […]

የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ያቋረጠውን የምግብ እርዳታ ሊጀምር ነው

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት በዓለም አቀፉ የተርድዖ ድርጅቱ ዩኤስኤይድ አማካኝነት በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካቢዎች ለሚገኙ ሰዎች ያቀርበው የነበረውና አቋርጦት የነበረውን የምግብ እርዳታ ከ15 ቀናት በኋላ ዳግም ሊጀምር እንደሆነ አስታውቋል። አሜሪካ በኢትዮጵያ ስታቀርብ የቆየችው የምግብ እርዳታ ላልተገባ ዓላማ እንደዋለ ከገለጸች በኋላ ማስተካከያ እስከሚደረግ በሚል በሁሉም አካቢዎች የነበረውን የምግብ እርዳታ ባለፈው ዓመት አቋርጣ ነበር። የአሜሪካ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቅርቡ በኢትዮጵያ ይጀመራል ያሉት ‘ስቶክ ማርኬት’ ምንድን ነው?

ከ 3 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ‘ስቶክ ማርኬት’ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ትናንት ኅዳር 04/2016 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ምርጥ ሃሳብ” ሲሉ ያሞካሹት ‘ስቶክ ማርኬት’ መቼ ወደ ስራ እንደሚገባ ባይገልጹም በዚሁ የገበያ ስርዓት አማካኝነት የኢትዮ ቴሌኮም “የተወሰነ” ድርሻ ለገበያ እንደሚውል ተናግረዋል። ቀስ በቀስ በተመሳሳይ መንገድ የኢትዮጵያ […]

“ኢትዮጵያ በኤርትራም ሆነ ጅቡቲ ላይ ጥይት የመተኮስ ፍላጎት የላትም ” ጠ/ሚ ዐቢይ

14 ህዳር 2023 ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት በጎረቤቶቿ ላይ ወረራ የመፈጸም ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ኅዳር 04/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ የባህር በርን በተመለከተ “ማንንም የመውረር ፍላጎት የለንም” ካሉ በኋላ “በቢዝነስ ህግ ግን የማያወላዳ ምርጫ እንፈልጋለን” ሲሉ ተናግረዋል። ጨምረውም የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት “በንግግርና በቢዝነስ ካልተፈታ […]

‘ሕይወቷ በማስታገሻ መድኃኒት ላይ ተንጠልጥሏል’- የጋዛ ህጻናት አሰቃቂ ታሪክ

ከ 3 ሰአት በፊት ነሃድ አቡ ጀዛር የሁለት ዓመት ልጇን፣ ፋጡማን ለማባበል ቀስ ብላ ትዘምርላታለች። እውነታ በጣም አሰቃቂ በሚሆንበት ጊዜ ግን ልጇን የሚያረጋጋው ምን እንደሆነ መገመት አስቸጋሪ ይሆንባታል። “ጥቅምት 6 የቦምብ ፍንዳታ ከእንቅልፍ ቀሰቀሰን። ራሳችንን ያገኘነው ግን በቤታችን ፍርስራሽ ውስጥ ነው። ፋጡማ እቅፌ ውስጥ የነበረች ቢሆንም እንደምንም ለመውጣት ቻለች። ልረዳት ስሞክር ሁለቱም እግሮቿ መጎዳታቸውን አየሁኝ” […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስን ጨምሮ 31 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማማ

14 ህዳር 2023 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን ጨምሮ 31 አውሮፕላኖች ለመግዛት ከአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ ጋር ከስምምነት ደረሰ። አየር መንገዱ ግዢ ለመፈጸም ከስምምነት የደረሰው ግዙፉን 11 ቦይንግ 787 ድሪምላይነር እንዲሁም 20 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን ነው። ቦይንግ እና አየር መንገዱ የደረሱት ስምምነት ከ31ዱ አውሮፕላኖች ውጪ በተጨማሪነት 15 ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር እና 21 […]

Ethiopian PM affirms “no plans for invasion over Red Sea ports access” – AfricaNews 

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed looks on during a parliament session in Addis Ababa, Ethiopia on March 28, 2023.  –  Copyright © africanews AMANUEL SILESHI/AFP or licensors By Rédaction Africanews with AFP ETHIOPIA Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed on Tuesday reiterated his pledge not to invade neighbouring nations over the Red Sea but insisted that his government would […]