ለወንድሜ ለይኄይስ እውነቱ፤ የየሱስና የጳውሎስን ታሪክ አትርሳ – መስፍን አረጋ
26/07/2023 “ንስሐ ካማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ፣ ንሰሐ በሚገባ ባንድ ኃጢያተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል” (ሉቃስ 15፡7) ለወንድሜ ለይኄይስ እውነቱ። በቅድሚያ ባማራ ሕዝብ የሕልውና ተጋድሎ ላይ ለምታደርገው የበኩልህን አስተዋጽኦ ላመሰግንህ እወዳለሁ፣ አንተው ራስህ እንዳልከው ጊዜው የትግል እንጅ የመመሰጋገን ባይሆንም። ይህችን አጭር ጦማር ልጦምርልህ የተነሳሳሁት ደግሞ፣ አቶ ዮሐንስ ቧያለውን በተመለከተ ላዲስ ድምፅ አዘጋጅ ለወንድማችን ለአቶ አበበ በለው በጻፍከው ጦማር መሠረት ነው። በይፋ የጦመርኩልህ ደግሞ ጦማሩ ለሌሎችም ትምህርት […]
ይድረስ ለዐዲስ ድምፅ ሚዲያ አዘጋጅ፤ – ከይኄይስ እውነቱ
25/07/2023 ይድረስ ለዐዲስ ድምፅ ሚዲያ አዘጋጅ፤ ኢትዮጵያችን በዐምሐራው ሕዝብ የህልውና ትግል አማካይነት ዕጣ ፈንታዋ ዕድል ተርታዋ ላይ ዓይነተኛ አንድምታ ያለው ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች፡፡ በመሆኑም ለአንድ የጋራ ዓላማ በተሰለፉ ወገኖች መካከል የጎንዮሽ አተካራ የምንገጥምበት ሰዓት አለመሆኑን እንረዳለን፡፡ ይህም መልእክት በዚህ መንፈስ የተጻፈ በዕድሜ በምንቀራረብ ሰዎች መካከል የሚደረግ ወንድማዊ ምክር ነው፡፡ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረገ ያለ ሚዲያ […]
የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በተመረጠላቸው “የትኩረት መስክ” ብቻ እንዲያስተምሩ የሚያደርገው አዲስ አሰራር እንዴት ይተገበራል? – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 26, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ 47 የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች፤ ራስ ገዝ መሆንን ጨምሮ አዳዲስ አሰራሮችን ለመተግበር እየተዘጋጁ ይገኛሉ። “አጠቃላይ” የትምህርት ዘርፎችን ለተማሪዎች ሲሰጡ የቆዩት እነዚህን ዩኒቨርስቲዎች፤ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በተለየላቸው “የተልዕኮ እና የትኩረት መስክ” ብቻ የሚያስተምሩ ተቋማት ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዕቅድ መሰረት፤ ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ የተወሰኑት “አጠቃላይ” […]
‹‹መጀመሪያ ሰው መሆን ይቅደም!››
ልናገር ‹‹መጀመሪያ ሰው መሆን ይቅደም!›› አንባቢ ቀን: July 26, 2023 በንጉሥ ወዳጅነው በአንድ ወቅት ዕውቁ የአገራችን ኢንተርፕሩነርና የምጣኔ ሀብት ባለሙያ አቶ ብርሃነ መዋ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ‹‹መጀመሪያ ሰው መሆን ይቀደም›› የምትል አጭር መልዕክት አሥፍረው ነበር፡፡ ‹‹ሰው ሰውን መግደል የለበትም፣ ከገደለም እንኳን እንደ ሰው መግደልም የአባት ነው፡፡ ሰውን እንደ አውሬና በደመ ነፍስ እንደሚንቀሳቀስ ፍጥረት በግፍ […]
መግቢያና መውጫ!
JULY 26, 2023 በጋዜጣዉ ሪፓርተር መግቢያና መውጫ! ከአራት ኪሎ ወደ ቦሌ አራብሳ ጉዞ ሊጀመር ነው፡፡ የዶልፊን ታክሲ ወያላ፣ ‹‹እህቴ ጠጋ… ጠጋ… በይ፣ የዘንድሮ ኑሮ ካልተጠጋጉ አይቻልም…›› እያለ ሲያግባባ ተቃውሞ ተነሳበት፡፡ ‹‹አልጠጋም፣ ለምንድነው የምጠጋው? ሒሳቤን ከፍዬ እንጂ በነፃ አይደለም የተሳፈርኩት…›› ተጠጊ የተባለችው ወይዘሮ ብልጭ ብሎባታል። ከዓመት ዓመት ባርቆብን እንዴት ልንሆን ነው? ‹‹ምናለበት በሁለቱም መቀመጫችን ተዘፍዝፈን ወያላና […]
ለዋጋ ንረት መባባስ ምክንያት የሆኑ ጉዳዮች የፖሊሲ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ተጠየቀ
በኤልያስ ተገኝ July 26, 2023 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለ20ኛ ጊዜ ያዘጋጀው ኮንፈረንስ ታዳሚዎች በኢትዮጵያ ዋነኛ የኢኮኖሚ ተግዳሮት የሆነው የዋጋ ንረት እንዲባባስ የሚያደርጉ ጉዳዮችን፣ መንግሥት የፖሊሲ መፍትሔ እንዲፈልግላቸው አንድ ጥናት አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. ባዘጋጀው 20ኛው ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ ሁለተኛው ቀን ላይ ከቀረቡ የጥናት ውጤቶች አንዱ፣ በምርት አጥናት4ቅራቢዎች በኩል ስለሚባባሰው የዋጋ […]
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት 20.6 ቢሊዮን ብር አተረፈ
በዮሐንስ አንበርብር July 26, 2023 – መንግሥት ትርፉን እንዳይወስድበት ጠይቋል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የ2015 ሒሳብ ዓመት የሥራ ክንውኑ 20.6 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ፡፡ ባንኩ በበጀት ዓመቱ ያገኘው አጠቃላይ ገቢ 119.2 ቢሊዮን ብር ሲሆን፣ አጠቃላይ ወጪው ደግሞ 98.6 ቢሊዮን ብር መሆኑን የተገኘው መረጃ ያመለክታል። በዚህም መሠረት የባንኩ አጠቃላይ ዓመታዊ ትርፍ 20.6 ቢሊዮን ብር ሆኗል። ባንኩ በበጀት ዓመቱ […]
‹‹በትግራይ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት 1,300 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል›› የክልሉ አደጋ ሥጋትና አመራር ኮሚሽን
ዜና ‹‹በትግራይ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት 1,300 ሰዎች በረሃብ ሞተዋል›› የክልሉ አደጋ ሥጋትና… አሸናፊ እንዳለ ቀን: July 26, 2023 ከባለፈው ጥር ወር ወዲህ በትግራይ ክልል ከ1,300 በላይ ሰዎች በረሃብ መሞታቸውን፣ የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን፣ ለፌዴራልና ለዓለም አቀፍ ሰብዓዊ ድርጅቶች ባቀረበው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ሪፖርቱ ዓርብ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም. የቀረበ ሲሆን ያለፉትን ሁለት ሳምንታት […]
በአሜሪካ የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ዕግድ ይነሳ ወይስ ፀንቶ ይቆይ የሚለውን መገምገም ጀመረ
ዜና በአሜሪካ የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ዕግድ ይነሳ ወይስ ፀንቶ ይቆይ የሚለውን መገምገም… ዮሐንስ አንበርብር ቀን: July 26, 2023 የአሜሪካ የንግድ ተወካይ (USTR) ጽሕፈት ቤት የአጎዋ ንዑስ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያ ለ2024 (እ.ኤ.አ.) የአጎዋ ተጠቃሚነት ብቁ መሆኗን ለመለየት ግምገማ ማካሄድ ጀመረ። ንዑስ ኮሚቴው ሰኞ ሐምሌ 17 ቀን 2015 ዓ.ም. የመጀመሪያውን የባለድርሻ አካላት ውይይት (Public Hearing ) ማካሄዱ […]
አሜሪካ በማሊ ከፍተኛ የመከላከያ አባላት ላይ የጣለችው ማዕቀብ
July 26, 2023 በማሊ የሚገኘውን የዋግነር ቡድን ሩሲያ ትደግፋለች ስትል ፈረንሣይ ትከሳለች ማኅበራዊ አሜሪካ በማሊ ከፍተኛ የመከላከያ አባላት ላይ የጣለችው ማዕቀብ ምሕረት ሞገስ ቀን: July 26, 2023 አሜሪካ በማሊ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች ላይ ማዕቀብ ጥላለች፡፡ ማዕቀቡን የጣለችው ደግሞ የሩሲያ መደበኛ ጦር አባል ያልሆነው የዋግነር ቡድን በምዕራብ አፍሪካ እንዲሠራ የማሊ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሁኔታዎችን አመቻችተዋል በሚል […]