የኦላ ኢነርጂ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ ከማድረጋቸው በፊት መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ

ዜና የኦላ ኢነርጂ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ ከማድረጋቸው በፊት መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 12, 2023 ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ የአገሪቱን ሕግና አሠራር በጣሰ ሁኔታ ከፍተኛ በደል እየተፈጸመባቸውና ለዓመታት እንዲስተካከልና መፍትሔ እንዲሰጣቸው በተለያዩ ጊዜያት ላቀረቡት ጥያቄ ‹‹ምላሽ ተነፍጎናል›› ያሉ፣ ንብረትነቱ የሊቢያ ሕዝብ በሆነው የቀድሞ ሊቢያ ኦይል ኢትዮጵያ ሊሚትድ፣ በአሁኑ አጠራር ‹‹ኦላ ኢነርጂ […]

የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) አባላቶቹ ከሕግ አግባብ ውጪ መታሰራቸውን ገለጸ

ዜና የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) አባላቶቹ ከሕግ አግባብ ውጪ መታሰራቸውን ገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 12, 2023 በዳንኤል ንጉሤ የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ወደ አሥራ ስምንት የሚጠጉ የፓርቲው አባላትና  ኃላፊዎች ላለፋት 40 ቀናት ያለ ምንም ክስና ፍርድ መታሰራቸውን ገለጸ። የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበርና የድርጅት ጉዳይ አስፈጻሚ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ደምሴ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የክልሉ ፀጥታ ቢሮ  ያለ […]

Meta’s moderation failures incite hate, human rights abuses: Amnesty International

NEWS IN BRIEF By Staff Reporter NOVEMBER 11, 2023 Facebook, owned by Meta, is facing renewed demands for accountability and reparations following allegations that its platforms contribute to violent conflicts. Amnesty International released a report titled “A Death Sentence For My Father,” examining Meta’s content moderation policies during the Ethiopian conflict in the Tigray region. […]

Spiking disinformation campaign among Diasporas; and diverging national vision

Art Spiking disinformation campaign among Diasporas; and diverging national vision By Elias Meseret November 11, 2023 More than 7,000 miles away from home in the US city of Silver Spring in Maryland, Ethiopians and people with Ethiopian origin from all walks of life gather in cafes and restaurants that cater for their needs and cravings. […]

Fed. Gov’t, Armed Group resumes peace-talks, amid military deadlock

News Fed. Gov’t, Armed Group resumes peace-talks, amid military deadlock By Ashenafi Endale November 11, 2023 IGAD, US, Norway spearhead mediation The federal government of Ethiopia and the armed forces of self-declared Oromo Liberation Front (OLF-Shane) have resumed peace talks in Tanzania. However, despite the ongoing negotiations, a much-needed ceasefire remains elusive, as clashes persist […]

ፖፕ ፍራንሲስ ማሻሻያዎቻቸውን የተቹትን የቴክሳስ ጳጳስ አባረሩ

ከ 9 ሰአት በፊት የሮማው ሊቃነ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በቤተ ክርስቲያኗ ላይ ያቀረቡትን ማሻሻያዎች በሰላ ሁኔታ የተቹትን የቴክሳሱን ጳጳስ ጆሴፍ ስትሪክላንድን ከኃላፊነታቸው አነሱ። ቫቲካን ባወጣው መግለጫ በጳጳሱ ሐገረ ስብከት ምርመራ መደረጉን ተከትሎም ከኃላፊነታቸው መነሳታቸቸውን አስታውቋል። ፖፕ ፍራንሲስ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ልታደርጋቸው የሚገቡ ማሻሻያዎችን በተመለከተ በግንባር ቀደምትነት ከሚቃወሙት መካከል ጳጳሱ አንዱ ናቸው። ፖፕ ፍራንሲስ አንዳንድ የአሜሪካ […]

የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር በለንደን ሰልፍ ላይ የተከሰተውን ነውጥ አወገዙ

12 ህዳር 2023, 10:32 EAT የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በሰላማዊ ሰልፈኞች መካከል የተነሳውን ነውጥ አወገዙ። ሱናክ “ነውጡ ተቀባይነት የሌለው ነው ካሉ በኋላ ”ቀኝ አክራሪዎችን” እና “የሐማስ ተቆርቋሪዎች” ያሏቸውን ተጠያቂ አድርገዋል። ከ300ሺህ በላይ እንደሆኑ የሚገመቱ የፍልስጥኤም ደጋፊዎች “የተኩስ አቁም ይደረግ” በሚል ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉት ትናንት ቅዳሜ ነበር። ይህ የተቃውሞ ሰልፍ የእስራኤልና ጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ […]

Kiir meets Eritrean leader over Sudan ceasefire – City Review 08:39 

Japheth Ogila November 12, 2023 President Salva Kiir met with his Eritrean counterpart, Isaias Afwerki and Sudan’s leader of the Sovereign Council, Gen. Abdel-Fattah Burhan, on Saturday to discuss the way forward to resolve the conflict in Sudan. The Embassy of the State of Eritrea in Addis Ababa, Ethiopia, noted that the trio discussed possible […]

Africa-US trade: Agoa deal expires in 2025 – an expert unpacks what it’s achieved in 23 years  – The Conversation (Africa) 05:51 

Published: November 12, 2023 5.51am EST Author African governments are seeking an extension of the African Growth and Opportunity Act (Agoa) beyond 2025. The law was enacted in 2000 to “encourage increased trade and investment between the United States and sub-Saharan Africa”. We asked David Luke, who specialises in African trade policy and trade negotiations, what benefits Agoa has brought for qualifying African countries […]