ቀጥታ ተመድ እስራኤል እና ሐማስን የጦር ወንጀሎች በመፈጸም ከሰሰ

Related Video and Audio VIDEO 7 MINUTES 59 SECONDSVIDEO 7 MINUTES 59 SECONDS7:59 Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBCከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ Play video ከሁለት ሚሊየን በላይ ሕዝብ የሚኖርባት ‘ክፍቷ እስር ቤት’ ጋዛ from BBC VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 […]

በላሊበላ በከባድ መሳሪያ ጭምር የሚካሄደው ውጊያ ለቅርሶች ደኅንነት ስጋት ሆኗል

ከ 6 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች እና በታሪካዊቷ ከተማ ላሊበላ አካባቢ በሚገኙ የፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከረቡዕ ጠዋት ጀምሮ ከባድ ውጊያ ሲካሄድ እንደነበረ እና ታሪካዊ ቅርሶች ደኅንነት እንዳሳሰባቸው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ካለፈው ሳምንት ማብቂያ ቀናት አንስቶ ከከተማዋ ወጣ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች ሲካሄድ የቆየው ውጊያ ማክሰኞ እና ረቡዕ ቀጥሎ በከባድ መሳሪያ ጭምር ሲካሄድ እንደነበረ ከፍተኛ ስጋት […]

“ሐሎ! ከእስራኤል ደኅንነት ቢሮ ነበር የምደውለው። ቤትህን ልናጋየው ትዕዛዝ ተሰጥቶናል”

ከ 6 ሰአት በፊት ዶ/ር ማሕሙድ ሻሒን የጥርስ ሐኪም ነው። ሐሙስ ጥቅምት 8/2016 ዓ.ም. ድንገት ስልኩ ጠራ። የሞት ጥሪ ይሆናል ብሎ አልጠበቀም። በዚያ ላይ ገና ከጠዋቱ 12፡30 ነው። ሲፈራ ሲቸር፤ ስልኩን አነሳው። “ሐሎ፣ ከእስራኤል ደኅንነት ቢሮ ነበር የምደውለው። ያለህበትን ሕንጻ ልናጋየው ትዕዛዝ ተሰጥቶናል።” ዶ/ር ማሕሙድ ይህን ጥሪ ቀልድ ነው ማለትን መረጠ። ነገር ግን ከዚያች ዕለት […]

በጋዛ የቦምብ ጥቃት ከቀጠለ ቀጠናዊ ጦርነት እንደሚቀሰቀስ ሄዝቦላህ አስጠነቀቀ

ከ 3 ሰአት በፊት እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በሰላማዊ ሰዎች ላይ እየፈፀመችው ያለችው ግድያ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሊዛመት ይችላል ሲሉ በኢራን የሚደገፈው የጠንካራው የሄዝቦላህ ምክትል አዛዥ አስጠነቀቁ። ሼክ ናይም ቃሴም ለቢቢሲ እንደተናገሩት “በአካባቢው በጣም አሳሳቢ እና በጣም አደገኛ ክስተቶች ሊፈጠሩ ከመቻላቸውም በላይ ማንም መዘዙን ሊያስቆም አይቻለውም” ብለዋል። የሄዝቦላህ ምክትል መሪ በቤይሩት ባደረጉት ቃለ ምልልስ ይህንን […]

በኢራን የሚደገፈው አማፂ ቡድን የአሜሪካን ወታደራዊ ድሮን መትቶ ጣለ

ከ 6 ሰአት በፊት የየመን ሁቲ አማፂያን የዩኤስ ወታደራዊ ድሮን መትቶ መጣሉን የአሜሪካ ባለሥልጣናት እና በኢራን የሚደገፈው የሁቲ ንቅናቄ ገልጧል። የዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት እንዳሉት ኤምኪው9 የተባለው ድሮን ተመትቶ የወደቀው በየመን ጠረፍ አቅራቢያ ነው። የሁቲ ወታደራዊ ንቅናቄ ድሮኑ ተመትቶ መውደቁን አረጋግጠዋል። ዋሺንግተን በመካከለኛው ምስራቅ በኢራን የሚደገፉ ንቅናቄዎች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በንቃት እየተጠባበቀች ሳለ ነው ይህ የሆነው። የአሜሪካ […]

በትግራይ ክልል 80 በመቶ የኢንዲስትሪዎችና የአገልግሎት ሠራተኞች ከሥራ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ

ዜና በትግራይ ክልል 80 በመቶ የኢንዲስትሪዎችና የአገልግሎት ሠራተኞች ከሥራ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: November 8, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያቋቋመው ‹‹በትግራይ የተፈጸመ ዘር ማፅዳት አጣሪ ኮሚሽን›› በ11,312 የግል የኢንዱስትሪዎችና የአገልግሎት ተቋማት ላይ አደረግኩት ባለው ጥናት፣ በጦርነቱ ምክንያት በኢንዱስትሪዎች 80 በመቶና ከአገልግሎት ዘርፉ ደግሞ 70 በመቶ ያህል ሠራተኞች በተለያዩ አጋጣሚዎች ከሥራ […]

የአካባቢ ጥበቃ መብቶችና ሕጎች ተግባራዊ እየሆኑ አይደለም ተባለ

ማኅበራዊየ አካባቢ ጥበቃ መብቶችና ሕጎች ተግባራዊ እየሆኑ አይደለም ተባለ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: November 8, 2023 በኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ መብቶችና ሕጎች በተገቢ ሁኔታ እየተተገበሩም ሆነ ዕውቅና እየተሰጣቸው አይደለም ሲል፣ የአካባቢ ጥበቃ መብት ላይ የሚሠራው የሥርዓተ ምኅዳር ፍትሕ ኢትዮጵያ (ECO Justice Ethiopia) አስታወቀ፡፡ ይህ የተገለጸው ቁም ለአካባቢና የሥርዓተ ምኅዳር ፍትሕ ኢትዮጵያ  በጋራ በመሆን፣ ‹‹አካባቢያዊ መብቶችና የሕዝብን ጥቅም […]

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የቱሪስት መስህቦች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መስህቦች ኪንና ባህል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የቱሪስት መስህቦች አበበ ፍቅር ቀን: November 8, 2023 ቱሪዝም የገቢ ምንጭ ከመሆኑም ባለፈ አገርን ከሌሎች የዓለም አገሮች ጋር ለማስተዋወቅ፣ የአገርን በጎ ገጽታ ለማሳየት እንዲሁም ተፈጥሮን በዝምታና በአግራሞት እያስተዋሉ ለማድነቅ ይረዳል፡፡ ከተፈጥሮ ደግሞ ሁሉም ይገኛል፡፡ በርካታ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ የቱሪዝም ሀብት በሰሜን፣ በደቡብ፣ በምሥራቅና በምዕራብ የአገሪቱ ክፍሎች […]

መንግሥት ለሰብዓዊ መብት ተቋማት ልዩ ትኩረት ይስጥ!

November 8, 2023 ርዕሰ አንቀጽ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል እየተፈጸሙ ስላሉ የመብት ጥሰቶችና ሕገወጥ ድርጊቶች የሚመለከት መግለጫ ካወጣ በኋላ፣ በመንግሥት በኩል የኮሚሽኑን ሪፖርት በደፈናው የሚያጣጥልና ጥያቄ የሚያስነሳ ምላሽ መሰጠቱ እርምት ያስፈልገዋል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ በርካታ ተቋማት ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ በተነፃፃሪ ኃላፊነቱን ለመወጣት ብርቱ ጥረት እያደረገ ያለን ተቋም፣ ስህተት […]

በመንግሥት የግዥ ሒደት እስከ 90 በመቶ ሙስና የሚፈጸመው በኮንስትራክሽን ዘርፍ መሆኑ ተገለጸ

በሔለን ተስፋዬ November 8, 2023 በመንግሥት የግዥ ሒደት እስከ 90 በመቶ የሚሆነው ሙስና የሚፈጸመው በኮንስትራክሽን ዘርፍ መሆኑን፣ የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ይህን ያስታወቀው ትናንት ማክሰኞ ጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. በዘንድሮ በጀት ዓመት በ169 የፌዴራል ተቋማት የኤሌክትሮኒክ የግዥ ሲስተም ተግባራዊ ተደርጎና አፈጻጸሙን ለማሳደግ፣ ከንግድ ማኅበረሰቡ ጋር በተደረገ ውይይት ላይ ነው፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር […]