Ethiopian dam not to blame for South Sudan floods, says minister Sudans Post 04:20 

Some South Sudanese, including government officials, have attributed the floods, which have affected two-thirds of the country and displaced an estimated 900,000 people, to the construction and operation of GERD. JUBA, NOV. 6, 2023 (SUDANS POST) – South Sudan’s Minister of Water Resources and Irrigation, Pal Mai Deng, has dismissed claims that the multi-billion-dollar Grand Ethiopian […]

የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ እንዳይተገበር የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር እያጓተተ ነው ሲል የፌደራል መንግስቱ ወቀሳ አቀረበ

November 6, 2023  የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሚኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አንደኛ ዓመት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በዚህም መግለጫ የሰላም ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንዲከበር ቁርጠኛ መሆኑን አሳውቋል። በአከራካሪ ቦታዎች ተፈናቃዮች እንዲመለሱና በህገመንግቱ መሰረት ህዝበ ውሳኔ እንዲደረግ አቋም ይዞ ተግባር ላይ እንዳለ አመልክቷል። የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፤ መንግሥት በጦርነቱ የመጨረሻ ወቅት ምንም እንኳን ሁሉን ነገር በኃይል ለመፈፀም የሚያስችል […]

Kenya’s Obiri and Ethiopian Tola wins Women’s and Men’s Elite New York City Marathon – CGTN 

13:17, 06-Nov-2023 CGTN Hellen Obiri from Kenya and Ethiopia’s Tamirat Tola, crossed the finish line shortly after 11 a.m. The Kenyan won the elite women’s race after she successfully outsprinted Letsenbet Gidey of Ethiopia in an unofficial time of 2:27:23.  In the Men’s Elite category, Tola finished in an unofficial time of 2:04:59. (With input […]

የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የፈጠራቸው ጭላንጭል ተስፋዎች

ከ 1 ሰአት በፊት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ለሦስት ቀናት የተለያዩ የመካከለኛው ምስራቅ አገራትን ረግጠዋል። ዓላማቸው ደግሞ በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ያለው ግጭት ወደ ሌሎች አገራት እንዳይዛመት ለማድረግ ነው። አርብ እስራኤል። ቅዳሜ ዮርዳኖስ። እሑድ ዌስት ባንክ፣ ኢራቅ እና ቱርክ። በየደረሱበት ሁሉ ተግዳሮት ነበር። ተስፋ የለም ተብሎ እንዲታሰብም ምክንያት የሚሆን ጭምር ነበር። የውጭ ጉዳይ […]

ጋዛ፡ “ባለቤቴ በ5 ደቂቃ ውስጥ ሞተች፤ እሷ ለእኔ ሕይወቴ ነበረች”

ከ 6 ሰአት በፊት ካሊድ ኢል ኢስታል አየርላንድ ቤልፋስት ውስጥ ነው የተወለደው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱንም እዚያ ነው የተማረው። ባለቤቱ እና ሌሎች ቤተቦቹ በጋዛ መገደላቸውን ተከትሎ አሁን ወደ አየርላንድ ተምልሷል። ካሊድ 30 ዓመቱ ነው። ቤተሰቦቹ ጋዛ ሳሉ እሱ በሥራ አጋጣሚ በሳዑዲ አረቢያ ነበር። ድንገት በጋዛ ሁሉ ነገር ተቀየረ። እስራኤል ጋዛን በቦምብ ቀን ተሌት መደብደብ ጀመረች። ካሊድም […]

በፊሊፒንስ አንድ ዲጄ በቀጥታ ሥርጭት ላይ ሳለ ተገደለ

ከ 5 ሰአት በፊት በፊሊፒንስ አንድ የሬዲዮ የሙዚቃ አጫዋች (ዲጄ) በቀጥታ ሥርጭት ላይ ሳለ ተገደለ። ጁዋን ጁማሎን (በዲጄ ስሙ ጆኒ ዎከር) የተገደለው በስቱዲዮ ውስጥ ሙዚቃ ለአድማጮች እያጫዋተ ሳለ ነው። የፊሊፒንስ ፕሬዝዳንት ማርከስ የሬዲዮ ጋዜጠኛና ዲጄ ግድያን በብርቱ ቃል አውግዘዋል። የፊሊፒንስ ብሔራዊ የጋዜጠኞች ማኅበር እንደሚለው በ2022 ዓ/ም ብቻ አራት ጋዜጠኞች ተገድለዋል። ማኅበሩ ይህን ግድያ ይበልጥ አስደንጋጭ […]

የሊቨርፑሉ ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ አጋቾች አባቱን እንዲለቁት ተማፀነ

ከ 5 ሰአት በፊት ኮሎምቢያዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ አጋቾች አባቱን እንዲለቀቱና “ከስቃይ እንዲገላግሉት” ተማፅኗል። ግራ ዘመሙ ሽምቅ ተዋጊ ብሔራዊ ነፃነት ግንባር [ኢኤልኤን] ከቀናት በፊት የሉዊስን እናትና አባት ባራንካስ በተባለ ሥፍራ አፍነው መውሰዳቸው ይታወሳል። ነገር ግን እናቱ ቢገኙም አባቱ አሁንም አድራሻቸው አይታወቅም። እሑድ ከሉተን ሊቨርፑል ከሉተን ታውን በነበረው ጨዋታ ጎል ያስቆጠረው ሉዊስ ዲያዝ “ነፃነት ለአባቴ” […]

Tamirat Tola Sets Course Record at NYC Marathon Runners’ World 11:50 

Tamirat Tola Wins the 2023 New York City Marathon in a Course Record The Ethiopian ran 2:04:58 to break the old mark by 8 seconds. BY SCOTT DOUGLAS PUBLISHED: NOV 5, 2023 Derek Call With an uphill surge in the 20th mile, Tamirat Tola of Ethiopia broke his final competitor and ran solo to win the 2023 […]

Kenya’s Economy benefits greatly from Maa culture – Ole … The Star, Kenya 10:50 

He argued that beside economic benefits, cultural diversity is a powerful enabler of national integration. By VICTOR AMADALA Business Writer Business 05 November 2023 – 18:41 In Summary •The Kajiado Governor, who is the current spokesperson of the Maa nation, was invited as a special guest and keynote speaker – at the four-day African Union meeting. […]