“የሥነ ጽሑፍ ሥራዎቼ የፈውሴ ምንጭ ናቸው” ደራሲ ትዕግሥት ሳሙኤል
ከ 7 ሰአት በፊት ትዕግሥት ሳሙኤል በ2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለንባብ የበቃ ‘A walk to be cherished’ የተሰኘ የግጥም መድብል አላት። አሁን ደግሞ ‘The chronicles of the unseen and other stories’ የተሰኘ የአጫጭር ልብ ወለድ እና የግጥም ስብስቦችን የያዘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅታለች። ደራሲ ትዕግሥት ወደ ድርሰቱ ዓለም ከመግባቷ በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበበችው የአያቷን የግጥም እና […]
የተመድ ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ
ከ 5 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያለው ሁኔታ እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ ሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም እና የዓለም የጤና ድርጅትን ጨምሮ አምስት የተመድ ኤጀንሲዎች የጋዛን ሁኔታ “አሰቃቂ” ሲሉም በጋራ ባወጡት መግለጫ አስፍረዋል። እስራኤል በሙሉ ከበባ ውስጥ አስገብቻታለሁ ባለቻት ጋዛ ሰርጥ የተጠናከረ ጥቃት እንደሚቀጥል እያስጠነቀቀች […]
በፍልስጤማዊያን ጉዳይ የተጠራው የካይሮ የሰላም ጉባኤ ያለ ውጤት ተበተነ
ከ 6 ሰአት በፊት በግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ በፍልስጤም ዙርያ የመከረው ጉባኤ ያለ ውጤት ተበተነ። ጉባኤው ያለ ውጤት የተበተነው የአውሮፓ ልኡካን አረብ አገራት ሐማስን እንዲያወግዙ በመጠየቃቸው ነው። በዚህ ጉባኤ አንድም የእስራኤል ባለሥልጣን አልታደመም። የአውሮፓ ኅብረት እና አረብ አገራት በጉባኤው ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። የሰላም ጉባኤው የጋራ የአቋም መግለጫ ለማውጣት ስምምነት ባይደርስም ግብጽ በተናጥል የአረብ አገራትን ይሁንታ […]
90 ሰዎችን ያስጠለለው ባለአራት መኝታው የጋዛ መኖሪያ ቤት
22 ጥቅምት 2023, 07:58 EAT ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት ኢብራሂም አል አጋ እና ሚስቱ ሐሚዳ ጋዛ ሽርሽር ላይ ሳሉ ነው እስራኤል የአየር ጥቃት የጀመረችው። የአየርላንድ ዜግነት ያላቸው ጥንዶቹ ደብሊን የተወለዱ ሦስት ልጆቻቸውን ይዘው ወደ ጋዛ ያቀኑት ልጆቻቸው ቋንቋ እና ባሕላቸውን እንዳይረሱ በሚል ነው። ነገር ግን እንደጠበቁት ከዘመድ አዝማድ ቁጭ ብሎ መጫወት ሳይሆን ቤተሰቡን ይዞ […]
ሐማስ፣ እስራኤል እና ምዕራባውያንን የተቹት የሳዑዲው ልዑል ለምን አነጋጋሪ ሆኑ?
22 ጥቅምት 2023, 07:56 EAT ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የሐማስ ጥቃትን እና የእስራኤል ያልተቋረጠ የአጸፋ እርምጃን ተከትሎ ከሳዑዲ አረቢያ ንጉሣውያን መካከል ጉልህ ተጽእኖ ያላቸው ልዑል ቱርኪ አል-ፋይሳል የሰነዘሩት ትችት ከሌሎች አረብ አገራት ባለሥልጣናት የተለየ መሆኑ ትኩረትን ስቧል። በተለይ መካከለኛው ምሥራቅን ባቃወሰው በዚህ ግጭት ዙሪያ የልዑሉ አስተያየት የሳዑዲ መሪዎችን አቋም በግልጽ የሚያንጸባርቅ ነው ተብሎ ታምኗል። […]
ኢትዮጵያ ያቀረበችውን የወደብ ባለቤትነት ጥያቄ እነ ጅቡቲ ውድቅ አደረጉት
October 22, 2023 – Addis Admas “ጥያቄው አገሪቱ ከአጎራባቾቿ ጋር ያለትን የቆየ ቁርሾ እንደመቀስቀስ ይቆጠራል” ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሰሞኑን ለጎረቤት ሀገራት ያቀረቡትን የወደብ ባለቤትነት ድርድር ጉዳዪ የሚመለከታቸው ሁሉም አገራት ውድቅ አደረጉት ። ኤርትራ ጅቡቲና ሱማሊያ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥያቄ እንደማይቀበሉ ይፋ አድርገዋል ። የወደብ ባ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopia’s Ministry of Education says textbooks published in Japan to be distributed to schools in three weeks – Borkena 13:35
October 21, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Ministry of Education announced last Thursday that many containers of books, published overseas, arrived at the Port of Djibouti. The books expected to address the shortage of textbooks in secondary schools will be distributed in three weeks time, according to the Ministry. The […]
አውራ ጎዳና ከአማራ ክልል ካርታ ላይ እንድትጠፋ በዶዘር እየፈረሰች ነው። ( አንዳርጋቸው ፅጌ)
October 21, 2023 አውራ ጎዳና ከአማራ ክልል ካርታ ላይ እንድትጠፋ በዶዘር እየፈረሰች ነው። ( አንዳርጋቸው ፅጌ) የመከላከያው ብርሃኑ ጁላ፣ የፌደራሉ ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የኦሮሚያ ክልል መሪ ሽመልስ አብዲሳ በጋራ አሲረውና አቅደው፣ በኦሮሚያ ልዩ ሃይል ወረራ የተፈጸመባት፣ በጠጡጢ ወረዳ የኦሮሞ ብልጽግና አስተዳዳሪ መሪነት ህዝብ ለዘረፋ የተሰማራባት፣ በአማራ ክልል የምትገኘው የአውራ ጎዳና ቀበሌ 3500 አባወራዎቿ ከተፈናቀሉባት፣ መሸሽ ያልቻሉት […]
በአብይ አህመድና ብርሃኑ ጁላ የማይደፍሩ ሃቆች ….. ( በነዓመን ዘለቀ )
October 21, 2023 ( በነዓመን ዘለቀ ) በአብይ አህመድና ብርሃኑ ጁላ የማይደፍሩ ሃቆች:- የፋኖ ህዝባዊ ሃይሎችና ኦነግ ሸኔ፣ 1. ባለፉት አመታት ኦነግ ሸኔ የአማራ ህዝብ ትልቅ ስጋት ሆኖ ከኦሮሚያም አልፎ በአማራ ክልል፣ በአዲስ አበባ ዙሪያ፣ በሰሜን ሸዋ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በአጣዬ፣ በምንጃር፣ በማጀቴ ንጹሃንን ይገላል፣ ያግታል፣ ይዘርፋል። ከ40 ሺ በላይ የአማራ ተወላጆች በዘር ተኮር ጥቃት ህይወታቸውን […]
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የፈጠረው ስጋት
21 ጥቅምት 2023, 08:09 EAT ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ሰብስበው ለኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት የሕልውና ጉዳይ ነው ሲሉ ተናገሩ። ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቋም በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተላለፈ በኋላ ኤርትራ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ዙሪያ የሚንሸራሸረው ውይይት “ከልክ ያለፈ” እና “ለታዛቢዎች እንቆቅልሽ” መሆኑን በመጥቀስ በተዘዋዋሪ ምላሽ ሰጥታለች። […]
