የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የፈጠረው ስጋት

ከ 8 ሰአት በፊት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ሰብስበው ለኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘት የሕልውና ጉዳይ ነው ሲሉ ተናገሩ። ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቋም በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተላለፈ በኋላ ኤርትራ በኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ዙሪያ የሚንሸራሸረው ውይይት “ከልክ ያለፈ” እና “ለታዛቢዎች እንቆቅልሽ” መሆኑን በመጥቀስ በተዘዋዋሪ ምላሽ ሰጥታለች። ከኤርትራ […]

በውሰት ጫማ ከመሮጥ እስከ የማራቶን የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት መሆን

ከ 4 ሰአት በፊት አትሌት ኬልቪን ኪፕተም ከአምስት ዓመታት በፊት በመጀመሪያው የአገር ውስጥ ይፋዊ ውድድር ላይ ተሳታፊ የሆነው በውሰት ጫማ ነበር። እአአ 2018 ላይ የመሮጫ ጫማ የመግዛት አቅም ስላልነበረው በውሰጥ ጫማ የአትሌቲክስ ውድድርን የጀመረው አትሌት ዘንድሮ የማራቶን የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት መሆን ችሏል። ኪፕተም በዘንድሮ የማራቶን ውድድር 2 ሰዓት ከ35 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት በመግባት የዓለም […]

ሁለት ሳምንት ያስቆጠረው የእስራኤል ጋዛ ጦርነት ዋና ክስተቶች

ቀጥታ : ሁለት ሳምንት ያስቆጠረው የእስራኤል ጋዛ ጦርነት ዋና ክስተቶች Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30 Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን […]

መውጫ መግቢያው ለተዘጋባቸው የጋዛ ነዋሪዎች ለመድረስ መከፈቱ የሚጠበቀው በር

ከ 8 ሰአት በፊት ከፍተኛ መጠን ያለው የምግብ እርዳታ ጋዛን ከግብፅ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ ቆሞ ባለበት ሁኔታ ምግብ፣ ነዳጅ እና የመጠጥ ውሃ ጋዛ ውስጥ እየተሟጠጠ ስለመሆኑ የመንግሥታቱ ድርጅት አስጠንቅቋል። በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የሚካሄደው ግጭት በተባባሰበት በአሁኑ ወቅት የዓለም መሪዎች እና የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ አቅርቦቶችን ወደ ጋዛ ለማስገባት እየጠየቁ ነው። ምግብ፣ […]

የወንጀሉ አይነት ፤ከጽንፈኛ ሀይል ጋር በመተባበር ለሁከትና ብጥብጥ ማነሳሳት

Eyerusalem Tesfaw Enyew ·  ይህ ክስ ዛሬ ለብርሀኑ ተክለያሬድ የቀረበበት ክስ ነው። ነገር ግን ብርሀኑ በግልፅ ለፍ/ቤቱ ሲያስረዳ የነበረው ይህን ክስ ገና አሁን ችሎት ላይ መስማቴ ነው ለእኔ አዲስ ነው እኔ በምርመራ ላይ ስጠየቅ የነበረው አቡነ ጴጥሮስ ለምን ስልጣን አይለቁም? አቡነ አብርሀም ለምን ስልጣን አይለቁም? ቀጣይ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ የታሰበው ምንድነው …..ወዘተ የመሳሰሉትን ነገሮች ነው […]

France maintains double standards in realm of human rights – Ethiopian representative – Trend News Agency 

Politics Materials 20 October 2023 16:13 (UTC +04:00) Alyona Pavlenko BAKU, Azerbaijan, October 20. France maintains double standards in the realm of human rights, Ethiopia’s representative, Fekadu Demissie, said, Trend reports. He made the remark in Baku during the international conference “Neocolonialism: Human Rights Violation and Injustice”, organized by the Baku Initiative Group on October 20. Demissie noted that France […]

Saving the elusive and endangered Ethiopian wolf  – Geographical 15:18 

20 October 2023 An Ethiopian wolf on the moorlands of the Bale MountainsIn the Ethiopian highlands, an elusive wolf species has been driven nearly to extinction by war, disease and an ever-burgeoning human population Words and images by Stuart ButlerAs the first rays of morning light streak across the frozen gorse and heather, and in the […]

Djibouti Rejects Ethiopia’s Red Sea Port Plan 

A Djibouti policeman stands guard during the opening ceremony of Dubai-based port operator DP World’s Doraleh container terminal in Djibouti port February 7, 2009. REUTERS/Ahmed Jadallah/File Phot Bloomberg Total Views: 1442  October 20, 2023 By Simon Marks (Bloomberg) — Djibouti joined Eritrea and Somalia in rejecting an appeal from Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed to grant […]

ፌስቡክ ላይ ሰዎች ራሳቸውን ሊያጠፉ እንደሚችሉ የሚጠቁም ‘ፖስት’ ስናይ ምን እናድርግ?

20 ጥቅምት 2023, 10:54 EAT ናዝራዊት ተስፋዬ ትባላለች። በፌስቡክ ገጿ ላይ “አንዳንዴ. . .በቂ ነው” የሚል ጽሑፍ አጋራች። ከጽሑፉ ጋር የባለ መስመር ወረቀት ምሥል አያይዛም ለጥፋለች። ወረቀቱ መግቢያ ላይ “Dear Lord” የሚል ጽሑፍ ይነበባል። መጨረሻው ላይ ደግሞ “Amen” ተብሎ በጥቁር እስክሪብቶ ተጽፏል። ወረቀቱ መሃል ላይ የእንባ ጠብታዎች ይታያሉ። ናዝራዊት ይህንን ጽሑፍ እና ምሥል ባጋራች በሁለት […]

መንግሥት የቻይና አበዳሪ ተቋማት የብድር ክፍያ ሽግሸግ እንዲያደርጉለት ጠየቀ

October 20, 2023 መንግሥት የቻይና አበዳሪ ተቋማት የብድር ክፍያ ሽግሸግ እንዲያደርጉለት ጠየቀ (አዲስ ማለዳ) በቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይ እየተሳተፈ የሚገኘውና በገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሽዴ የሚመራው ልዑካን ቡድን፤ የቻይናው ኤክሲም ባንክ ላለፋት ዓመታት የያዘውን የብድር ክፍያ ለፕሮጀክቶች በሚለቀቅበትና የብድር ክፍያ ሽግሸግ በሚደረግበት ጉዳይ ላይ ከባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ልዑካን ቡድኑ ውይይቱን ያደረገው ከባንኩ […]