“የተማሪዎች መውደቅ የትምህርት ሥርዓቱንና የትምህርት ሥርዓቱን የሚመራውን ተቋም ውድቀትና ክሽፈት ማሳያ ነው” እናት ፓርቲ
October 16, 2023 “የተማሪዎች መውደቅ የትምህርት ሥርዓቱንና የትምህርት ሥርዓቱን የሚመራውን ተቋም ውድቀትና ክሽፈት ማሳያ ነው” እናት ፓርቲ ፓርቲው ኹሉም ተማሪዎች ፈተናውን በድጋሚ እንዲፈተኑ ጠይቋል የ2015 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 817 ሺሕ 832 ተማሪዎች መውደቃቸው የትምህርት ሚኒስቴርን የአሰራር ሂደት፣ የፈተና አወጣጥ፣ የግምገማ እንዲሁም መለኪያ መንገዶች ተአማኒነትን ጥያቄ ውስጥ ከማስገባቱ ባሻገር፤ ኹኔታው የተፈታኝ ተማሪዎችን መውደቅ ሳይሆን የትምህርት […]
ኻን ዩኒስ፡ ከድጡ ወደ ማጡ የሆነባት የጋዛ ከተማ
ከ 2 ሰአት በፊት የሰው ማዕበል ወደ ጋዛዋ ኻን ዩኒስ ከተማ ጎርፏል። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልስጥኤማውያን የእስራኤልን ውጡ ማስጠንቀቂያ ተከትለው መያዝ የሚችሉትን ሸክፈው ከሰሜናዊ ወደ ደቡባዊ ጋዛ ተሰደዋል። ነዳጅ ያገኙ በመኪና፤ ከተገኘ ደግሞ በፈረስ ጋሪ አማራጭ ያጡ ደግሞ በእግራቸው ኳትነዋል። የተሰደዱባት ከተማ ግን መጀመሪያም ቋፍ ላይ ነበረ። በአንድ ሌሊት የህዝብ ቁጥሯ በእጥፍ አድጓል። ይህንን ለማስተናገድ […]
ቀጥታ: በጋዛ ሆስፒታሎች ያለው መጠባበቂያ ነዳጅ በሰዓታት ተሟጦ ሊያልቅ እንደሚችል ተመድ አስጠነቀቀ
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48 Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC VIDEO 1 MINUTE 23 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 23 SECONDS1:23 Play video […]
እስራኤል በጋዛ ላይ በምታካሂደው የእግረኛ ጦር ዘመቻ ምን ማድረግ ትፈልጋለች?
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል መሪዎች ሐማስን ከጋዛ ጠራርገው ለማጥፋት ዝተዋል፣ በዚህም ሳቢያ ጋዛ ከዚህ በፊት የነበራት ገጽታ ባለበት የሚቀጥል አይመስልም። ሐማስ ድንገተኛውን ከባድ ጥቃት በእስራኤል ላይ መፈጸሙን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ “እያንዳንዱ የሐማስ መሪ በሞት ጥላ ነው” በማለት የበቀል በትራቸው በቡድኑ መሪዎች ላይ እንደሚያተኩር ተናግረዋል። ለዚህ የበቀል እርምጃ “የብረት ጎራዴዎች” (ስዎርድስ ኦፍ አይረን) […]
የ6 ዓመቱ ታዳጊ በጸረ ሙስሊም ጥቃት መገደሉን የአሜሪካ ፖሊስ አስታወቀ
ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ ሙስሊም በመሆናቸው የስድስት አመት ታዳጊ እና እናቱን በስለት የወጋው የቤት አከራይ በነፍስ ግድያ እና በጥላቻ ወንጀል ተከሰሰ። ታዳጊው 26 ጊዜ በስለት መወጋቱንም ፖሊስ ገልጿል። ጥቃት አድራሹ አድራሹ ጆሴፍ ዙባ የተባለ የ71 ዓመት ግለሰብ ነው። ግለሰቡ በስለት ከወጋቸው በኋላ የስድስት አመቱ ታዳጊ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን የ32 ዓመቷ እናት ህይወቷ መትረፍ ችሏል። […]
በሆንግ ኮንግ 11 ኪሎግራም ‘ኮኬይን’ በዊልቸር ውስጥ ተደብቆ ተያዘ
ከ 1 ሰአት በፊት የሆንግ ኮንግ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ባለስልጣናት 11 ኪሎግራም ኮኬይን መሆኑ የተጠረጠረ አደንዛዥ ዕጽ በኤሌክትሪክ ዊልቸር መቀመጫ ስር ተደብቆ ማግኘታቸው ተገለጸ። 1.5 ሚሊዮን ዶላር የተገመተው ኮኬይን የተገኘው የ51 ዓመት ግለሰብ በጉምሩክ መፈተሻ በኩል ሲያልፍ ነው። ግለሰቡ ከካሪቢያኗ ሴንት ማርቲን በፓሪስ በኩል ሆንግ ኮንግ ሲደርስ በቁጥጥር ስር ውሏል። በአደገኛ ዕጽ ዝውውር ጥፋተኛ […]
በኬንያ መነጋገሪያ የሆነው ‘’ሐሳዊው ጠበቃ’’ አድናቂዎቹን አመሰገነ
ከ 4 ሰአት በፊት በኬንያ ዘለግ ላሉ ዓመታት ያለ ሕጋዊ ፈቃድ ለተከሳሾች ጥብቅና ሲቆም ነበር የተባለው ግለሰብ አድናቂዎቹን አመሰገነ። ፖሊስ እንደሚለው ግለሰቡ ብራይን ምዌንዳ በሚል ስም የሚታወቅ ቢሆንም ግለሰቡ ግን ማንነቱ ሌላ ነው። ይህን ስም የሚጠቀም ሌላ ሕጋዊ ጠበቃን ማንነቱ ተላብሶ ነው ግለሰቡ ለዚህ ሁሉ ጊዜ በጥብቅና የሠራው ብሏል። ይህ ሐሳዊ የተባለው ወጣት ግን ትክክለኛው […]
“የምስራቅ አፍሪካ ኦሮሞ ኤምፓየር” የቀን ቅዠት ለማሳካት ሀገራዊና ቀጠናዊ ጦርነት፣ እልቂትና የውድመት አዙሪት እየጠመቁልን ነው። ( በነዓመን ዘለቀ )
October 15, 2023 “በሚቀጥሉት አመታት እሬቻን ሕንድ ውቅያኖስና ቀይ ባሕር ላይ እናከብራለን” “የምስራቅ አፍሪካ የኦሮሞን ኤምፓየር እንመሰርታለን” በነዓመን ዘለቀ የመጀሪያው ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ Mr. Convince and confuse, የሸራተን አዲስ ንግግር በርካታ ሚዲያዎች ከዘገቡት የተወሰደ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ አለቃው አብይ አህመድ የዛሬ አራት አመት ተኩል የተናገረው ነው። “የምስራቅ አፍሪካ የኦሮሞ ኤምፓየር፣ ኤርትራን፣ ጂቡቲን ፣ ሶማሊያን በመቆጣጠር […]
· ቪዲዮ:- በትግራይ ክልል ከትላንትና ጀምሮ የታወጀውን የሀዘን ቀን እና የመርዶ ስነ ስርዓት ተከትሎ፤ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ……
Ethiopia Insider · ቪዲዮ:- በትግራይ ክልል ከትላንትና ጀምሮ የታወጀውን የሀዘን ቀን እና የመርዶ ስነ ስርዓት ተከትሎ፤ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና ፖለቲከኞች በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ህይወታቸውን ላጡ ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጸሎት እና የጧፍ ማብራት መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት አከናውነዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የሰባት ሀገራዊ እና ክልላዊ ፓርቲዎች አመራሮች እና አባላት ተገኝተው ሀዘናቸውን ገልጸዋል። የመርሃ […]
· ስለአማራ ፋኖ ተጋድሎ የአብን የበአዴን ታናሽ አገልጋይ መሆን የፈጠረው ክፍተት ይሞላ!
Mengistu Musie · ስለአማራ ፋኖ ተጋድሎ የአብን የበአዴን ታናሽ አገልጋይ መሆን የፈጠረው ክፍተት ይሞላ! ——————————————————– የአማራ ፋኖ የአርበኝነት ትግል ትናንትም በሁለተኛው የጠላት ወረራ ሆነ ዛሬም በፋሽስት ጠባብ የኦሮሞ ብሔርተኝነት ያሳየው ትግል አንጸባራቂ ነው/ነበር። እንደአለድል ሆኖ ግን የአማራ ልሂቃን አሁንም ከመሸማቀቅ ያልወጣ ወይ ለመንግስት ያደረ ነው አለያም አንገቱን ደፍቶ የተቀመጠ ወይንም የፖለቲካ ትንተና በባዶ ሜዳ የሚያደርግ እና […]
