በዩኬ ለፍልስጥኤም ድጋፋቸውን ለመግለጽ በሺዎች የሚቆጠሩ አደባባይ ወጡ

ከ 9 ሰአት በፊት ለንደን እና ማንቸስተርን ጨምሮ በበርካታ የዩናይትድ ኪንግደም ከተሞች ፍልስጥኤምን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ። የፍልስጥኤምን ሰንደቅ ዓላማ የያዙ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎችም “ነጻ ፍልስጥኤም” ሲሉም ተደምጠዋል። በለንደን የተደረገው የአደባባይ ሰልፍ የተጀመረው በፖርትላንድ ፕላስ በሚገኘው የቢቢሲ ዋና መሥሪያ ቤት ነው። የቢቢሲ ሕንጻ መግቢያም ቀይ ቀለም ተረጭቶበት ተገኝቷል። “ቀይ ቀለም የተረጨው፤ እስራኤል በፍልስጥኤም ሕዝብ ላይ እያደረገችው […]

‹‹የጣሪያና ግድግዳ ግብር ሥርዓቱን ተከትሎ ውይይት ተደርጎበት ሕግ ሆኖ ሊወጣ ይገባል እንጂ በቀላጤ የሚወሰን ጉዳይ አይደለም›› አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት

ታምሩ ጽጌ October 8, 2023 ቆይታ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ ማኅበሩ በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 አንቀጽ 57 ድንጋጌ መሠረት የተቋቋመና ሥራ ከመረጀ ሁለተኛ ዓመቱን የያዘ የሙያ ማኅበር ነው፡፡ አቶ ቴዎድሮስ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በሕግ ካገኙ በኋላ፣ በዓለም አቀፍ ሕግና በፌዴራል ስተዲስ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሠርተዋል፡፡ ቀደም ብሎ ልደታ ከፍተኛ ዓቃቤ ሕግ ተብሎ […]

– ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

October 15, 2023  <ትግራይ እያለቀሰች ነው> – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ <ዛሬ በትግራይ ክልል የማይለቀስበት ቤት የለም> ሲሉ ተናግረዋል። ፓትርያርኩ ይህን ያሉት በትግራይ ክልል ለሁለት ዓመታት በተካሄደው ጦርነት ሕይወታቸውን ላጡት እየተከናወነ ላለው የሀዘን ሥነ ሥርዓትን አስመልክቶ ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጡት መግለጫ ላይ […]

የተቀደሰው የሰላም ጥረት በድሽታ ግና ምድር

By አንባቢ October 15, 2023 በገብሬ ይንቲሶ ደኮ (ፕሮፌሰር) ድሽታ ግና የመነጨው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከሚገኘው የአሪ ብሔረሰብ ነው። የድሽታ ግና ዕሴቶች ፈጣሪን ማመሥገን፣ ዕርቀ ሰላም ማውረድ፣ የተቸገሩትን መርዳት፣ ፍቅርና አብሮነትን መስበክ፣ እንዲሁም ውስጣዊና ውጫዊ ገጽታዎችን ማፅዳት/ማስዋብን ያካትታል። በ2014 ዓ.ም. የድሽታ ግና ምድር (አሪ) ክፉኛ በነውጥ ተመቶ ብዙ ጉዳት ደርሶ ነበር። ሰሞኑን የአዲሱ አሪ ዞን […]

በእስረኝነት መሰቃየትና ለመፈታት አለመዘጋጀት ይግባባሉ?

ተሟገት በእስረኝነት መሰቃየትና ለመፈታት አለመዘጋጀት ይግባባሉ? አንባቢ ቀን: October 15, 2023 በበቀለ ሹሜ ‹‹ቤት ልታከራየኝ ካልክ በኋላ በትግርኛ መናገሬን ስትስማ ሐሳብህን የቀየርከው ለምን ነበር?›› ‹‹እዚያ ውስጥ መግባት አስፈላጊያችን ነው?›› ‹‹ሌላ ጥያቄ መለጠፉን ትተህ እውነቱን ተናገር፡፡›› ‹‹ግልጽ አደል፡፡ ሁሉም ሰው ትግርኛ የሚናገርን ሰው ሕወሓት ቢሆንስ ብሎ ይሠጋል፡፡›› ‹‹ትግርኛ ስናገር ባትሰማም፣ አማርኛዬ የትግሪኛ ቃና ኖሮት ቢሆንም፣ ወይ […]

በአገር ደኅንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርት እንዳይገባ በአዋጅ ሊከለከል ነው

ዜና በአገር ደኅንነት ላይ ጉዳት የሚያደርስ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርት እንዳይገባ በአዋጅ ሊከለከል ነው ዮሐንስ አንበርብር ቀን: October 15, 2023 በኢትዮጵያ ብሔራዊ የኢንፎርሜሽን ደኅንነት ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርት ወደ አገር እንዳይገባ፣ እንዳይወጣና ጥቅም ላይ እንዳይውል በአዋጅ ሊከለከል ነው። በዚህም መሠረት ለኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን ደኅንነት ሥጋት የሆኑ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ምርቶች ወደ አገር እንዳይገቡና ጥቅም ላይ […]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነት ዕሴቶችንና ጥቅምን ለመበየን ያለሙ ሰነዶች ተዘጋጁ

ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነት ዕሴቶችንና ጥቅምን ለመበየን ያለሙ ሰነዶች ተዘጋጁ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነት ዕሴቶችንና ጥቅምን ለመበየን ያለሙ ሰነዶች ተዘጋጁ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: October 15, 2023 ሰላም ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ማንነትንና ዕሴቶችን እንዲሁም ብሔራዊ ጥቅሞችን ለመወሰን ያለሙ መነሻ ረቂቅ ሰነዶችን ማዘጋጀቱ ታወቀ። ብሔራዊ ማንነት ስለአንድ አገር ባለቤትነት ወይም የይገባኛል ወይም ደግሞ የትስስር ስሜት ደረጃን የሚያሳይ ሲሆን፣ […]

በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ መንጋ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ

የግሪሳ ወፍ መንጋ ማኅበራዊ በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ መንጋ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: October 15, 2023 በአማራ ክልል ባሉ አራት ዞኖች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለማጥፋት ተጀምሮ የነበረው በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት በመቋረጡ፣ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት እየደረሰ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎና ሰሜን ወሎ እንዲሁም […]

በ151 ሚሊዮን ብር የተገነባው አቢሲኒያ ሲሚንቶ ፋብሪካ መሸጡ ተገለጸ

በሔለን ተስፋዬ October 15, 2023 ከ18 ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ. በ2005 በተከፈለ ካፒታል በ151,000,000 ብር ተገንብቶ የነበረው አቢሲኒያ ሲሚንቶ ፋብሪካ፣ ከሰባት ወራት በፊት ሽርሽር ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለሚባል ድርጅት መሸጡና በ300 ሚሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ግንባታ ሊካሄድላት መሆኑ ታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሱሉልታ ወረዳ ጫንጮ ቡኬ ቀበሌ የሚገኘው አቢሲኒያ ሲሚንቶ ፋብሪካ 8.2 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ […]

አገር አቀፍ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት ቅሬታ አስነሳ

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ማኅበራዊ አገር አቀፍ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት ቅሬታ አስነሳ አገር አቀፍ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ውጤት ቅሬታ አስነሳ ዮናስ አማረ ቀን: October 15, 2023 የትምህርት ሚኒስቴር ሰሞኑን ይፋ ባደረገው የ12ተኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና  ከወሰዱ 845 ሺሕ ተማሪዎች መካከል 27 ሺሕ ተማሪዎች ብቻ ማለፋቸውን መናገሩ ቅሬታ አስነሳ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2015 የትምህርት ዘመን […]