በኢትዮጵያ ከዘር ማጥፋት ወንጀል ጋር የሚያያዙ አሳሳቢ ሁኔታዎች እንዳሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ

11 ጥቅምት 2023, 12:03 EAT ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥት ወታደሮች እና በአካባቢ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው ውጊያ ምክንያት በአገሪቱ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጸም የሚያስችሉ ሁኔታዎች እንዳሉ የተባበሩት መንግሥታት አማካሪ አስጠነቀቁ። የድርጅቱ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ የሆኑት አሊስ ዋይሪሙ በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ አስመልክተው ባወጡት መግለጫ ላይ እየተካሄዱ ባሉ ውጊያዎች በትግራይ፣ በአማራ፣ በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች ውስጥ […]

ቀጥታ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ የአስቸኳይ ጊዜ መንግሥት እና የጦርነት ካቢኔ አቋቋሙ

ቀጥታ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ የአስቸኳይ ጊዜ መንግሥት እና የጦርነት ካቢኔ አቋቋሙ Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 33 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 33 SECONDS1:33 Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBCበእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBC […]

አገር በቀል የማንጎ ዝርያ በተባይ ምክንያት የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠበት ተሰማ

በሔለን ተስፋዬ October 11, 2023 ዋይት ማንጎ ስኪል በጣፋጭ ጣዕሙ የሚታወቀው አገር በቀል የአሶሳ ማንጎ ከውጭ አገር በገባ ተባይ ምክንያት የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠበት፣ የአሶሳ የግብርና ምርምር ማዕከል አስታወቀ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2010 በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ኩኬ እርሻ የነበሩ የህንድ ኢንቨስተሮች ባስገቡት ችግኝ ሳቢያ፣ ተባዩ መምጣቱንና በንፋስ አማካይነት በአጭር ጊዜ ውስጥ መስፋፋቱን፣ የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋው […]

በተለያዩ መሥፈርቶች ተመርጠዋል የተባሉ 500 ግብር ከፋዮች ነገ ሊሸለሙ ነው

በሳሙኤል ቦጋለ October 11, 2023 የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት በ12 የተለያዩ መሥፈርቶች የተመረጡ 500 ግብር ከፋዮችን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ረቡዕ ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕውቅና ሊያሰጡና ሊያሸልሙ እንደሆነ፣ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቁ፡፡ ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ ለአምስት ዓመታት ከፍተኛ የግብር ከፋዮች የሆኑና በሕግ ተገዥነታቸው የተመረጡ ድርጅቶች ሲሸለሙ የቆዩ […]

የኖቤል ሽልማት የ2023 አሸናፊዎች እነማን ናቸው?

ኖርዌያዊው ደራሲ ጆን ፎሴ ዓለም የኖቤል ሽልማት የ2023 አሸናፊዎች እነማን ናቸው? የኖቤል ሽልማት የ2023 አሸናፊዎች እነማን ናቸው? በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: October 11, 2023 Share ዓመታዊው የኖቤል ሽልማት በተለያዩ ዘርፎች ተሸላሚ ያደረጋቸውን ልሂቃንን ባለፈው ሳምንት በተከታታይ ይፋ አድርጓል፡፡ የ2023 የኖቤል ሽልማት የተሰጠው በሰላም፣ በሕክምና፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በምጣኔ ሀብት፣ በፊዚክስና በኬሚስትሪ ነው፡፡ የኖቤል የሰላም ሽልማትን ያሸነፈችው ኢራናዊቷ […]

Russia and Ethiopia Team Up in Car Industry – The Rio Times 02:46 

ByRocco Caldero October 10, 2023 Since the 1970s, Ethiopian taxis have predominantly been Russian-made Ladas, and now AvtoVAZ and GAZ Group are targeting Ethiopia for expansion. They plan to build and sell popular car models locally. Company heads visited Ethiopia and toured local factories. They liked what they saw, especially the benefits of Ethiopia’s Dire Dawa Free […]

Oromo celebrate Irreecha: ‘We cannot say we are fully liberated’ – The Africa Report 

PROTO NATION By AFP Posted on October 9, 2023 10:05 Tens of thousands of Oromos gathered Sunday at a lake near the Ethiopian capital for a once-banned celebration that today doubles as a sounding board for political and ethnic demands. Draped in traditional colours including the red, white and black of the Oromo flag, crowds descended […]

UN warns of heightened risk of genocide and atrocity crimes in Ethiopia – UN Geneva (Press Release) 

 10 October 2023 Following reports of continued fighting between government troops and local militias in Ethiopia, the UN Special Adviser on the Prevention of GenocideOpens in new window is sounding the alarm about the heightened risk of genocide and related atrocity crimes in the Tigray, Amhara, Afar and Oromi regions. “The incident reports that we see coming […]

በጎጃም ምድር ብቻ ከተማረኩት ውስጥ 1650 የደቡብ ተወላጅ ምርኮኞችን ፋኖ በቂ ተሃድሶ ከሰጣቸው በኋላ መልቀቁን አስታወቀ!!!

October 11, 2023 – Konjit Sitotaw  ነበልባሉ ፋኖ መለቀቅ ያለባቸውን ምርኮኞች በመፍታት ለቤተሰባቸው እንዲበቁ ማድረጉን ዘ-አምሃራ ዘግቧል። እንደ ጋዜጠኛ አዲሱ ደረበ ዘገባ በጎጃም ጦር ግንባር ብቻ ከተማረከው ከ10ሺህ በላይ የጠላት ምርኮኛ ውስጥ አንዳችም ወንጀል ያልፈጸሙ የአማራን ሴት ያልደፈሩ ንብረት ያልዘረፉና ንጹሃንን ያልገደሉ ብቻ ተመርጠው የተሓድሶ ስልጠና ከተሰጣቸው በኋላ 1650 የጠላት ወታደር ሆነው የተማረኩ የደቡብ ተወላጆችን ፋኖ አሰናብቶ […]

በአገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ሃናን ናጂ ስለውጤቷ ምን አለች?

ከ 1 ሰአት በፊት ብዙ ተማሪዎች የወደቁበት የአገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 649 ነጥብ በማምጣት ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበችው በአዲስ አበባ የክሩዝ ትምህርት ቤት ተማሪ ሃናን ናጂ ናት። ሃናን ጊዜዬን በአግባቡ መጠቀሜ ለዚህ አብቅቶኛል ስትል ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቆይታ ወቅት ተናግራለች። ቢቢሲ- እንኳን ደስ አለሽ? ሃናን- እንኳን አብሮ ደስ አለን። ቢቢሲ- ውጤቱን ልክ ስትሰሚ የት ነበርሽ? […]