በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት አጀማመር ምን ይመስላል?

Play video, “በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች”, ርዝመት 1,3301:33 ከ 6 ሰአት በፊት ቅዳሜ ዕለት በጋዛ የሚገኙ የፍልስጥኤም ታጣቂዎች ጥቃት ፈጽመዋል። ጥቃቱ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ ነው ተብሏል። ለመሆኑ ለቀናት ቀጥሎ የበርካቶችን ሕይወት የቀጠፈው ግጭት አጀማመር እና ዋና ዋና ጉዳዮች ምን ይመስላሉ?

በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ተጎጂዎችን ለመርዳት አልባሳት እያሰባሰቡ ነው

ከ 8 ሰአት በፊት በእስራኤል የሚኖሩ ኤርትራውያን በአገሪቷ ደቡባዊ ክፍል የሚገኙ ተጎጂዎችን ለመርዳት አልባሳት፣ ውሃ እና አስፈላጊ ቁሳቁሶችን እያሰባሰቡ ነው። በቴል አቪቭ ነዋሪ የሆነው የ43 ዓመቱ ሃለፎም ሱልጣን ኤርትራውያን በሚያካሂዱት እንቅስቃሴ ተሳታፊ ነው። ሃለፎም፣ እንዲህ ዓይነት በጎ ተግባር እስራኤላውያን በእስራኤል ለሚገኙ ኤርትራውያን የተለየ አመለካከት እንዲኖራቸው ያደርጋል የሚል ተስፋ እንዳለው ለቢቢሲ ተናግሯል። መስከረም ወር ላይ በቴል […]

የአፍሪካ አገራት በእስራኤል እና ሐማስ ግጭት የተለያየ አቋም ይዘዋል

10 ጥቅምት 2023, 08:27 EAT የአፍሪካ መሪዎች የፍልስጥኤም ታጣቂ ቡድን ሐማስ በሰነዘረው ድንገተኛ ጥቃት ምክንያት የተቀሰቀሰውን ግጭት እንዲያቆሙ ሁሉንም ተፋላሚ ወገኖች ጠይቀዋል። የአገራቱ አቋም ግን ሙሉ ለሙሉ ተመሳሳይ አልነበረም። ዛምቢያ፣ ኬንያ እና ጋና ሐማስን በግልጽ አውግዘዋል። እስራኤልን እንደሚደግፉም አስታውቀዋል። ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ደቡብ አፍሪካ ለፍልስጥኤማውያን ያላቸውን ድጋፍ በይፋ ገልጸዋል። እስራኤል ባለፉት አስር ዓመታት በአህጉሪቱ ያላትን […]

በአፍጋኒስታኑ ርዕደ መሬት ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች ሞቱ

ከ 9 ሰአት በፊት ቅዳሜ ዕለት በተከሰተው እና በአፍጋኒስታን የሚገኙ መንደሮችን ወደ ፍርስራሽነት በቀየረው ከባድ ርዕደ መሬት ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች ሞቱ። የነፍስ አድን ሠራተኞች አሁንም ከፍርስራሽ ውስጥ ሰዎችን ለማውጣት እየጣሩ ነው። በ6.3 ማግኒቲዩድ የተለካው ርዕደ መሬት በሔራት ግዛት በጭቃ የተሰሩ ቤቶች በብዛት የሚገኙባቸው መንደሮች ላይ የከፋ ጉዳት አድርሷል። አደጋው ከተከሰተ አራተኛ ቀኑን ቢይዝም የመንደሮቹ […]

እስራኤልን ባስደነገጠው የሐማስ ጥቃት የተቀሰቀሰው ቀውስ ወዴት ያመራ ይሆን?

10 ጥቅምት 2023, 07:12 EAT ከ50 ዓመታት በፊት ግብፅ እና ሶሪያ በእስራኤል ላይ ድንገተኛ ጥቃት በፈጸሙበት ተመሳሳይ ዕለት ሐማስም ያልተጠበቀ ከባድ ጥቃት ፈጽሞ ጦርነት ተቀስቅሷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአካባቢው ውጥረት እየጨመረ ቢመጣም ከዚህ በፊት እንደታየው ጋዛን የሚያስተዳድረው ሐማስም ሆነ እስራኤል ግጭት እንዲፈጠር አይፈልግጉም ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን ባለፉት ወራት ሐማስ መጠነ ሰፊ የተቀናጀ ጥቃት […]

የእስራኤል ባለሥልጣናት ጋዛ ‘በቅርቡ የነዳጅ፣ መድኃኒት እና የምግብ አቅርቦት አይኖራትም’ አሉ

10 ጥቅምት 2023, 08:28 EAT እስራኤል እና ሐማስ በገቡበት ግጭት ምክንያት የእስራኤል የእስራኤል ባለሥልጣናት ወደ ጋዛ የሚሄዱ የነዳጅ፣ የመድኃኒት እና የምግብ አቅርቦቶችን እንሚቋረጡ ተናገሩ። እነዚህ መሠረታዊ አቅርቦቶች የሚቋረጡ ከሆነ ወትሮም በችግር ውስጥ በምትገኘው ጋዛ ሰርጥ ያለው የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ቀውስ ክፉኛ ይባባሳል ተብሎ ተሰግቷል። ትላንት ሰኞ እስራኤል የኤሌክትሪክ፣ ምግብ እና ውሃ አቅርቦት ልታቋርጥ እንደምትችል ገልጻ […]

Godana Yacob   ·  ሄደን ሄደን ጥቁር ወተት ላይ ደረስን አለ ወንድሜ ከወተት ውጪ የሚጠጣ ነገር ሳያውቅ አድጎ ኮካ ኮላ ጠጣ ብለው ሲሰጡት!!! የኦህዴድ ብልፅግና ዘመን የሚጠሉት ሚኒሊክንም አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ገፈው…አዋርደው…አቃጥለው…መሬት ላይ ረግጠው ይህን ባንዲራቸው አለበሱት አይደል መቼም ተዓምር አያልቅ!!! የኦህዴድ ዘመን እንዲህ ያለን አይን ያወጣ ተረኛነት አሳየን!!! ስርዐት ከተባለ ገዳ…..! ሸምጋይ ከተባለ አባ ገዳ….! […]

· የዘር ማጥፋት አዋጅ በአማራ ህዝብ ላይ !!

Andargachew Tsege   · የዘር ማጥፋት አዋጅ በአማራ ህዝብ ላይ !! የ2010ሩ ለውጥ ከመጣ ጀመሮ እንደ አማራ ህዝብ የተጨፈጨፈ፣ የተፈናቀለ፣ የተዘረፈና የተዋረደ የለም። ይህ ህዝብ ይህን ሁሉ መከራ የተቀበለው የማንንም መብት፣ ጥቅም፣ ስልጣን፣ ተጋፍቶ ወይም የገዥዎቹን ህግ ጥሶ አይደለም። በአማራዊ ማንነቱ ብቻ በመጠላቱ የተነሳ ነው። ብዙዎቻችን ለረጅም ጊዜ ይህ የአማራ ህዝብ መከራ ስልጣን ላይ ባለው የአብይ አገዛዝ […]

WFP resumes distributions to refugees across Ethiopia  – ReliefWeb (Press Release) 15:13 

Format News and Press Release   Source WFP   Posted9 Oct 2023  Originally published9 Oct 2023  OriginView original ROME – The United Nations World Food Programme (WFP) has begun rolling out food distributions to nearly 900,000 refugees in Ethiopia, following a full revamp of the safeguards and controls in its refugee operations. Families living in refugee camps across five regions, […]

Ethiopia to give refugees digital ID to improve living conditions – Biometric Update 13:46 

Oct 9, 2023, 1:39 pm EDT | Chris Burt CATEGORIES Biometrics News  |  Civil / National ID  |  ID for All Ethiopia is planning to issue digital ID to refugees, in what could be the first program of its kind to ease access to government services and benefits, The Ethiopian Herald reports. A memorandum of understanding (MoU) signed by the National Identification Program Office, […]