ሐማስ ማንም ይሆናል ብሎ ያላሰበውን መብረቃዊ ጥቃት እንዴት ሊፈፅም ቻለ?

ከ 2 ሰአት በፊት ጥቃቱ ሲጀምር በርካታ እስራኤላውያን ተኝተው ነበር። ቅዳሜ የአይሁዶች የእረፍት ቀን እንዲሁም ቅዱስ የበዓል ቀን ነው። በዚህ ዕለት ቤተሰቦች በቤት ውስጥ አሊያም በጋራ ፀሎት በሚያካሂዱበት ቦታ ተሰባስበው ያሳልፋሉ፤ ጓደኛማቾችም ተገናኝተው የሚዝናኑበት ዕለት ነው። ነገር ግን ማለዳው በድንገተኛ ሮኬቶች ተኩስ ተጀመረ።ይህ መጠነ ሰፊ እና ቅንጅት ያለው ጥቃት ይፈጠራል ብሎ ያሰበ አልነበረም። ለዓመታት እስራኤል […]

የእስራኤል እና ሐማስ ግጭት የነዳጅ ዋጋን እንዳያሻቅበው ተሰግቷል

ከ 4 ሰአት በፊት በእስራኤል እና ጋዛ ያለው ሁኔታ ከመካከለኛው ምስራቅ የሚነሳውን የነዳጅ አቅርቦት ሊያስተጓጉል ይችላል በሚል ስጋት ዛሬ ሰኞ የነዳጅ ዋጋ በ4 በመቶ አሻቅቧል። የአሜሪካን የነዳጅ ዋጋ ማሳያ ተደርጎ የሚወሰደው ዌስት ቴክሳስ ኢንተርሚዲየት የተሰኘው ተቋም የነዳጅ ዋጋን ወደ 86 ዶላር ከፍ አድርጓል። የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋም በእስያ ገበያ ጨምሯል። እስራኤልና ፍልስጤም ነዳጅ ላኪ ባይሆኑም መካከለኛው […]

የእስራኤል-ፍልስጥኤምን ፍጥጫ እና ጦርነት ለመረዳት አምስት ቁልፍ ጥያቄዎች

ከ 5 ሰአት በፊት በመካከለኛው ምሥራቅ ፍልስጥኤም ለሁለት ተከፍላ የአረብ እና የአይሁዳውያን አገራት እንዲመሠረቱ ከተወሰነ በኋላ ፍጥጫ እና ጦርነት በተለያየ መጠን ሞቅ፣ ቀዝቀዝ እያለ ሲካሄድ ዘመናት ተቆጥረዋል። በእስራኤል እና በፍልስጥኤማውያን ኃይሎች መካከል የሚካሄደው ጥቃት እና ጦርነት እየተደጋገመ የቀጠለ ቢሆንም፣ ባለፈው ቅዳሜ የተከሰተው ግን ከሌሎች ጊዜያት የተለየ በመሆኑ አሳሳቢ ሆኗል። የፍልስጥኤሙ እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የፈጸመው ድንገተኛ፣ […]

Researchers estimate the cost of foodborne infections in two African nations  – Food Safety News

Researchers estimate the cost of foodborne infections in two African nations By News Desk on October 8, 2023 Researchers have produced country-specific estimates of foodborne diseases in two African countries to raise awareness about the scale of the problem.  The study assessed the economic cost in Burkina Faso and Ethiopia related to foodborne diseases caused by non-typhoidal Salmonella, Campylobacter, and enterotoxigenic E. […]

Israel-Palestine conflict: Air India evacuates crew members from tel aviv – News18.com

Published By: Aditi Ray Chowdhury IANSLast Updated: OCTOBER 09, 2023, 03:29 ISTDelhi, India As per sources, among the evacuees were 10 crew members, comprising pilots and cabin crew, who were stationed in Israel for the purpose of operating the return flight. (File photo) “Our flights to and from Tel Aviv will remain suspended till 14th October, 2023, […]

UN, AU agree to find new ways to finance peacekeeping missions  – South African Broadcasting Company 17:41 

The peace and security bodies of the United Nations and the African Union have agreed to find new ways to finance peacekeeping missions. At their just-concluded 17th annual meeting in the Ethiopian capital, Addis Ababa, members of the UN and AU Security councils noted that peacekeeping operations on the continent have been facing persistent financial […]

“የመገናኛ ብዙኃን ዋልታ-ረገጥነት የፖለቲካችን ነጸብራቅ ነው”

October 8, 2023 – Addis Admas  * መገናኛ ብዙኃን ከችግር ፈጣሪነት ወጥተው ፖለቲካውን መምራት አለባቸው ተብሏል  የኢትዮጵያ አርታኢያን ማህበር፤ “Media Polarization; How Editorial Policy Counteracts Polarization in the News Media” በሚል ርዕስ፣ በመገናኛ ብዙኃን ዋልታ-ረገጥነት ዙሪያ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ  ሳምንታዊ የቁርስ ላይ ውይይቱን አካሄደ።የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከየትኛውም አገር በተለየ የግል መኪና በመግዛት ባለቤት መሆን ከባድ የሆነባት አገር

7 ጥቅምት 2023 ከሌሎች አገራት በተለየ ሲንጋፖራውያን የመኪና በለቤቶች ላቤን ጠብ አድርጌ የገዛሁት መኪና ነው ቢሉ ያምርባቸዋል። አገሪቱ መኪና ላይ ታክስ እና ግብር ጥላለች። ታዲያ ይህ ምን አዲስ ነገር አለው? ሊሉ ይችላሉ። ሲንጋፖር መኪና ለመግዛት የምስክር ወረቀት መያዝ ግዴታ ነው ካለች ዓመታት ተቆጥረዋል። ነገር ግን ይህንን የመኪና መግዛት የምስክር ወረቀት ለማግኘት ከመኪናው ዋጋ በላይ መክፈል […]

የእስራኤል የስለላ ተቋማት መጠነ ሰፊውን የሐማስ ጥቃት እንዴት ሳይደርሱበት ቀሩ?

8 ጥቅምት 2023, 07:54 EAT እስራኤል ካላት ወታደራዊ እና የመረጃ አቅም አንጻር ቅዳሜ ማለዳ በሐማስ ስለተፈጸመባት የተቀናጀ ጥቃት ምንም አይነት ፍንጭ ሳይኖራት በድንገት መፈጸሙ አስደንጋጭ ሆኖባታል። የእስራኤል ባለሥልጣናትም ከዚህ በፊት ካጋጠሙት በእጅጉ የተለየ ስለሆነው የሐማስ ጥቃት ሲጠየቁ “እንዴት ሊፈጸም እንደቻለ ምንም አናውቅም” የሚል ነው ምላሻቸው። በሺዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶች ከጋዛ ወደ እስራኤል ሲወነጨፉ፣ በርካታ ቁጥር ያላቸው […]