በአማራ ክልል የኢንተርኔት መቋረጥ በባንክ አገልግሎት፣ በግብረ ሰናይ እና የምርምር ሥራዎች ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ
October 7, 2023 – DW Amharic በአማራ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ የተከሰተው የኢንተርኔት መቋረጥ በባንክ አገልግሎት፣ በግብረ ሰናይ ተቋማት እንቅስቃሴ እና በዩኒቨርሲቲዎች የምርምር ሥራዎች ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የዩኒቨርሲቲዎች ባልደረቦች በኢትዮጵያ እና በውጭ አገራት ከሚገኙ ተቋማት እና ምሁራን ጋር የነበራቸው ግንኙነት መቋረጡን ይናገራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሩሲያ በሮኬት በፈጸመችው ጥቃት 51 ሲቪሎች ሞቱ
ኦክቶበር 06, 2023 ከሩሲያ ትናንት የተተኮሰ ሮኬት፣ በዩክሬን ምሥራቃዊ ክፍል በሚገኝ አንድ ካፌ ላይ ሲያርፍ፣ 51 ሲቪሎች መሞታቸውን የሃገሪቱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። በቅርብ ወራት ውስጥ ከተፈጸሙት፣ በርካታ ሕይወትን የቀጠፈ ጥቃት እንደሆነ ተነግሯል። ጥቃቱ የተፈጸመው የሀገሪቱ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዜሌኒስኪ፣ 50 የሚሆኑ የአውሮፓ ኅብረት መሪዎች በስፔን በተገናኙበት ስብሰባ ላይ ባሉበት ወቅት ነው። ዜሌኒስኪ በስብሰባው ላይ የተገኙት ሀገሪቱ ላለባት […]
በመቐለ ከተማ የታሰሩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአስከፊ ችግር ላይ እንደሚገኙ ገለጹ
October 7, 2023 – VOA Amharic – ቅሬታውን እንደማያውቀው የክልሉ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ገለጿል “በመቐለ ከተማ በእስር ላይ እንደሚገኙ” የገለጹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣ በችግር ላይ እንደኾኑ ተናገሩ፡፡የመከላከያ ሠራዊቱ አባል እንደኾነ የገለጸ አንድ አስተያየት ሰጭ፣ ከሁለት ዓመት በላይ በእስር ላይ እንደቆየ ገልጾ፣ በከፍተኛ የምግብ እና የሕክምና እጥረት እንደቆዩ ተናግሯል፡፡ እስከ አሁን ድረስ ያለአ… … ሙሉውን ለማየት […]
ተረኛነት ክንፍ አውጥቶ ሲበር! አባዱላ ገመዳን በምሳሌነት፤ ( አንዳርጋቸው ፅጌ)
October 7, 2023 ተረኛነት ክንፍ አውጥቶ ሲበር! አባዱላ ገመዳን በምሳሌነት፤ ( አንዳርጋቸው ፅጌ) በኢትዮጵያ ውስጥ ተረኛነት ዳዴ ማለቱን በቀናት፣ መራመዱን በወራት ጨርሶ፣ አሁን ክንፍ አውጥቶ እየበረረ ነው። ተረኛነት በባህርይው ከጥቂቶች ጋር ብቻ የሚተሳሰር ነው። የፖለቲካ ስልጣኑን ሙሉ በሙሉ በእጃቸው ካስገቡ ግለሰቦችና ቡድኖች ጋር ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ደሃ በመሆኗ በተለይ የኢኮኖሚያዊ ተረኛነት ህዝባዊ መሆን አይችልም። የፖለቲካ […]
በአዲስ አበባ የኢሬቻ በዓል አከባበር በፎቶ
7 ጥቅምት 2023, 08:33 EAT በአዲስ አበባ የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል አከባበር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. ከማለዳው አንስቶ ተካሂዷል። በዓሉ በሚከበርበት በዋና ከተማዋ ማዕከል ላይ በሚገኘው ስፍራ በርካታ ታዳሚዎች ከሌሊቱ ጀምሮ የተገኙ ሲሆን፣ ሥነ ሥርዓቱ በአባ ገዳዎች ምርቃት ተጀምሯል። ይህንን ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ሕዝብ የተገኘበትን ሥነ ሥርዓትን በከፊል በሚያሳዩ ፎቶግራፎች እንዲህ […]
ለቻይና ምሥጢራዊ መረጃዎችን ለመስጠት ሞክሯል የተባለ የአሜሪካ የቀድሞ ወታደር ተያዘ
7 ጥቅምት 2023, 09:42 EAT አንድ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት የቀድሞ አባል ምሥጢራዊ መረጃዎችን ለቻይና የስለላ ድርጅት አሳልፎ ለመስጠት ሲሞክር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ። የቀድሞው ወታደር ሊያዝ የቻለው በኢንተርኔት አማካይነት ስለቻይና የስለላ ድርጅት መረጃዎችን ሲያፈላልግ ተደርሶበት መሆኑ ተገልጿል። የ29 ዓመቱ የመቶ አለቃ ጆሴፍ ሽሚት በቁጥጥር ስር የዋለው ከሆንግ ኮንግ ተነስቶ አሜሪካ ሳን ፍራንሲስኮ አየር ማረፊያ ሲደርስ […]
ሐማስ ከ2 ሺህ በላይ ሮኬቶችን ከተኮሰ በኋላ አስራኤል ጦርነት እንደተከፈተባት አስታወቀች
7 ጥቅምት 2023, 11:10 EAT ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የፍልስጤማዊው ቡድን ሐማስ ከሁለት ሺህ በላይ ሮኬቶችን በእስራኤል ላይ ከተኮሰ በኋላ፣ ታጣቂዎቹ ወደ ደቡባዊ የእስራኤል ክፍል ዘልቀው መግባታቸውን ተከትሎ አስራኤል ጦርነት ውስጥ መግባቷን አስታወቀች። ይህንን ከባድ ጥቃት ተከትሎ የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣናት በሐማስ ላይ ስለሚወሰደው እርምጃ አስቸኳይ ምክክር አድርገዋል፤ የጦር ሠራዊቱም ለአባላቱ “ለጦርነት ዝግጁ” እንዲሆኑ ትዕዛዝ […]
እንስሳት ከአንበሳ በላይ የሰውን ድምጽ እንደሚፈሩ በደቡብ አፍሪካ የተደረገ ጥናት አመለከተ
ከ 9 ሰአት በፊት በደቡብ አፍሪካ በሚገኝ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የተደረገ ጥናት የዱር አጥቢ እንስሳት ከአንበሳ ይልቅ የሰዎች ድምጽ የበለጠ እንደሚያስፈራቸው አመለከተ። ተመራማሪዎቹ ጥናቱን ለማከናወን በክሩገር ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኝ ፏፏቴ የሰዎችን ንግግር የሚያሰማ የድምጽ ማጉያ ተጠቅመዋል። የሰዎችን የንግግር ድምጽ ከሰሙት እንስሳት 95 በመቶ የሚሆኑት እጅግ በርግገው ‘እግሬ አውጪኝ’ ብለዋል። በተቀራኒው እንስሳቱ በድምጽ ማጉያው ለተከፈተው […]
ከየትኛውም አገር በተለየ የግል መኪና በመግዛት ባለቤት መሆን ከባድ የሆነባት አገር
7 ጥቅምት 2023, 08:04 EAT ከሌሎች አገራት በተለየ ሲንጋፖራውያን የመኪና በለቤቶች ላቤን ጠብ አድርጌ የገዛሁት መኪና ነው ቢሉ ያምርባቸዋል። አገሪቱ መኪና ላይ ታክስ እና ግብር ጥላለች። ታዲያ ይህ ምን አዲስ ነገር አለው? ሊሉ ይችላሉ። ሲንጋፖር መኪና ለመግዛት የምስክር ወረቀት መያዝ ግዴታ ነው ካለች ዓመታት ተቆጥረዋል። ነገር ግን ይህንን የመኪና መግዛት የምስክር ወረቀት ለማግኘት ከመኪናው ዋጋ […]
የዩናይትድ ኪንግደም ዩኒቨርስቲ በአስማት የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ሊሰጥ ነው
7 ጥቅምት 2023, 08:06 EAT በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው ኤክስተር ዩኒቨርስቲ በሚመጣው የአውሮፓውያን ዓመት 2024 ተማሪዎችን አስማት (ምትሃት) በማስተማር የማስተርስ ዲግሪ ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርስቲው አስማት በማስተር ዲግሪ ለማስጠት ሲወስን በአገሪቱ ካሉ የከፍተኛ የትምህርት ተቋም መካከል ቀዳሚው እንደሚሆን ተነግሯል። በሁለተኛ ዲግሪ (ኤምኤ) ደረጃ ዩኒቨርስቲው የሚሰጠው ትምህርት “በምትሃት እና በአስማት ጥበብ” የማስተርስ ዲግሪ የሚባል ሲሆን፣ የትምህርት ዘርፉን […]
