ኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ፋይናንስ ግማሽ ቢሊዮን ዶላር እንዳገኘች ተገለጸ
PreviousNext – Advertisement – PreviousNext አቶ ሳንዶካን ደበበ ማኅበራዊኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ፋይናንስ ግማሽ ቢሊዮን ዶላር እንዳገኘች ተገለሳሙኤል ቦጋለ ቀን: October 4, 2023 Share ኢትዮጵያ እስካሁን ከተለያዩ የፋይናንስ ምንጮች ያገኘችው የአየር ንብረት የፋይናንስ ድጋፍ ግማሽ ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ተገለጸ፡፡ይህ የተገለጸው የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የአካባቢ ፋሲሊቲ (Global Environment Facility) እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር […]
የሽንኩርት ዋጋ ሰማይ የነካበት ምክንያት ምንድነው?
በሔለን ተስፋዬ October 4, 2023 ባለፉት ሁለትና ሦስት ሳምንታት የሸማቾችን ኪስ ካስደነገጡ መሠረታዊ ከሚባሉ የምግብ ፍጆታዎች ሽንኩርት አንዱ ነው፡፡ ሰሞኑን የሽንኩርት ዋጋ በድንገት ጣሪያ መንካቱ፣ በተለይ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን አስደንግጧል፡፡ በአዲስ አበባ በተለምዶ ‹‹መሪ ገበያ›› ተብሎ በሚጠራው የግብይት ሥፍራ የአንድ ኪሎ ሽንኩርት ዋጋ በምርቱ የጥራት ደረጃ ዓይነት ከ120 ብር እስከ 150 ብር […]
የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ኤግዚቢሽን ማዕከልን እንዲያስተዳድር የተሰጠው ኮንትራት ለምን ተቋረጠ?
በዳዊት ታዬ October 4, 2023 በአዲስ አበባ ከተማ ለንግድ ትርዒት ዝግጅት ብቸኛ በመሆን የሚጠቀሰው የአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ነው፡፡ የማዕከሉ ባለቤትነት ላይ ቀደም ሲል ተነስቶ የነበረ የይገባኛል ጥያቄ ቢኖርም፣ በአሁኑ ወቅት ግን በይዞታው ላይ በሕጋዊ ባለቤትነት የተመዘገበው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ነው፡፡ የዚህን ማዕከል አገልግሎት ለማጠናከር የከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ የስምምነት ማዕቀፎች የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ […]
ኢትዮጵያ ቅርስ ናት
አንባቢ ቀን: October 4, 2023 በተመስገን ታረቀ ካሳ ብዙ የውጭ ዜጎች ኢትዮጵያን የሚያውቋትን ያህል እኛ የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን ግን አናውቃትም ይላሉ። አዎን ጥቂት ኢትዮጵያውያን እነሱም በመንፈስ የበቁና የላቁ ያውቋት ይሆናል እንጂ፣ አብዛኞቻችን በእርግጥም አገራችን የላቀችና የተከበረች መሆኗን አንረዳም። እንዲያውም አፍቃሬ ምዕራባዊ ሆነን ሞትን እንኳን ሳይቀር እየተጋፈጥን በመሰደድ ውቅያኖስ አቋርጠን እንጓዛለን። ወይ ለበረሃው ካልሆነም ለውቅያኖሱ ግብር […]
ቡናን ከማሳው እስከ ስኒው
አበበ ፍቅር October 4, 2023 ምን እየሰሩ ነው? ኢትዮጵያ ዳጎስ ያለ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ውስጥ በዋናነት ይጠቀሳል፡፡ ምንም ዓይነት ግብዓት ሳይጨመርበት ከማሳው አሊያም ከጫካው ጊዜውን ጠብቆ ያፈራውን በመልቀም፣ ጥሬ ምርቱን ወደ ተለያዩ አገሮች በመላክ፣ በየዓመቱ በርከት ያለ ገቢን ከማስገኘቱም ባሻገር፣ ቡናን አምርተው ለገበያ ከማቅረብ ጀምሮ በስኒ ፉት ብለው ዕርካታን እስከሚያጣጥሙበት ድረስ ባለው የገበያ ሰንሰለት ለበርካታ […]
በአገር ቤት ለመከበር የዘገየው የዓለም የቱሪዝም ቀን
በዓለም የቱሪዝም ቀን አጋጣሚ የደም ልገሳ ሲካሄድ ማኅበራዊ በአገር ቤት ለመከበር የዘገየው የዓለም የቱሪዝም ቀን ሔኖክ ያሬድ ቀን: October 4, 2023 የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት (ዓቱድ)፣ ከ1973 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. 1980) ጀምሮ ‹ሴብቴምበር 27 ቀን› ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን በየዓመቱ እያከበረና እያስከበረ ይገኛል፡፡ ይህ ቀን የተመረጠው የተቋሙ የዓቱድ ሕግጋት የፀደቁበት ቀን በመሆኑ ሲሆን፣ ሕግጋቱ ተቀባይነት […]
የኖቤል ሰላም ተሸላሚው በኮንጎ ለፕሬዚዳንትነት ሊወዳደሩ ነው
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተካሄዱ ግጭቶች፣ በሴቶች ላይ የደረሰውን መደፈርና ፆታዊ ጥቃትን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከታቸው፣ እ.ኤ.አ. በ2018 የኖቤል ሰላም ተሸላሚ የሆኑት የማህፀን ሐኪሙ ደኒስ ሙክዌገ ዓለም የኖቤል ሰላም ተሸላሚው በኮንጎ ለፕሬዚዳንትነት ሊወዳደሩ ነው ታደሰ ገብረማርያም ቀን: October 4, 2023 በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተካሄዱ ግጭቶች፣ በሴቶች ላይ የደረሰውን መደፈርና ፆታዊ ጥቃትን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ […]
ችግር እና ክፉ ቀን መሪን ይፈጥራል መሪ ብቻውን ግን ስኬትን አይፈጥርም ( መንግስቱ ሙሴ )
October 4, 2023 ችግር እና ክፉ ቀን መሪን ይፈጥራል መሪ ብቻውን ግን ስኬትን አይፈጥርም ================= ( መንግስቱ ሙሴ ) ( መንግስቱ ሙሴ ) አስቸጋሪ እና ክፉ ቀን መሪን ይፈጥራል፣ መሪ ብቻውን ስኬትን አይፈጥርም መሪዎቹ ፈታኝ እና አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በመቋቋም ብዙ ጊዜ ብቅ ብለው እንደሚያድጉ ከአለምም ከአገራችን ገጠመኝ ታሪኮች አይተናል። የኛዋ ሐገር እና ሕዝብችን ችግር ላይ በወደቁባቸው […]
በመዲናዋ ከ244 በላይ የሚሆኑ የአካል ጉዳተኞች የመስሪያ ቦታችን በመፍረሱ ለከፋ ችግር ተዳርገናል አሉ
October 4, 2023 በመዲናዋ ከ244 በላይ የሚሆኑ የአካል ጉዳተኞች የመስሪያ ቦታችን በመፍረሱ ለከፋ ችግር ተዳርገናል አሉ (አዲስ ማለዳ) በመዲናዋ አዲስ አበባ ከተማ በአምስት የንግድ ማህበራት ተደራጅተው የሚገኙ አካል ጉዳተኞች ከስድስት ወራት በፊት እንሰራበት የነበረው ቦታ በመፍረሱና “ምትክ ቦታ ይሰጣችኋል” ቢባልም እስከአሁን፤ ስላልተሰጠን ለከፋ ችግር ተዳርገናል ሲሉ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የማህበሩ አባል፤ በአዲስ ከተማ […]
በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ ከ640 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ተጎጂዎች ድጋፍ ለማድረግ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
October 4, 2023 – Konjit Sitotaw በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ሁኔታ ከ640 ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ተጎጂዎች ድጋፍ ለማድረግ እንቅፋት ሆኗል ተባለ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅና ግጭት ምክንያት ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ከ640 ሺሕ በላይ ሰዎች ድጋፍ ለማድረግ፤ የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ቢሮ ለአዲስ ማለዳ ገልጿል፡፡ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ […]
