ኢትዮጵያዊቷ ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረች

ከ 4 ሰአት በፊት ኢትዮጵያዊቷ ድርቤ ወልተጂ በላቲቪያ መዲና ሪጋ ዛሬ መስከረም 20/ 2016 ዓ.ም በተካሄደው አንድ ማይል የዓለም የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ክብረ ወሰን ሰበረች። ድርቤ በ4፡21፡00 የዓለምን ሪከርድ በመስበር አንደኛ ስትወጣ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ፍሬወይኒ ኃይሉ ሁለተኛ በመውጣት ብር አግኝታለች። ፍሬወይኒ ኃይሉ 4፡23፡06 በመግባት የራሷን ምርጥ ሰዓት አስመዝግባለች። የአንድ ማይል ክብረ ወሰን ባለቤት የነበረችው […]

በአሜሪካ በመጨረሻዋ ሰዓት ስምምነት በመደረሱ የመንግሥት ሥራ መዘጋቱ ቀረ

1 ጥቅምት 2023, 08:09 EAT በአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) ጊዜያዊ በጀት እንዲጸድቅ በመጨረሻዋ ሰዓት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ የመንግሥት ሥራ መዘጋትን አስቀረ። ለአጭር ጊዜ የሚዘልቀው በጀት የፌደራሉ የመንግሥት ሥራዎችን እስከ ኅዳር አጋማሽ ይደግፋል ተብሏል። ነገር ግን ይህ ለዩክሬን ምንም አይነት አዲስ ዕርዳታ ያላካተተው በጀት በሴኔቱ በ88 ድጋፍ እና […]

በቱርክ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አቅራቢያ በተፈፀመ “የሽብር ጥቃት” ጉዳት ደረሰ

ከ 6 ሰአት በፊት በቱርክ መዲና አንካራ በሚገኘው የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር አቅራቢያ በተፈፀመ “የሽብር ጥቃት” ሁለት የፖሊስ መኮንኖች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱን የአገሪቷ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። ሚኒስትር አሊ የርሊካያ እንዳሉት ዛሬ እሑድ ረፋድ 3: 30 ሁለት ጥቃት አድራሾች በንግድ ተሽከርካሪ ወደ አካባቢው በማምራት ጥቃቱን አድርሰዋል። አንደኛው ጥቃት አድራሽ በሚኒስቴሩ ሕንጻ ፊት ለፊት ራሱን ያጠፋ […]

የኦባማ ሠዓሊ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን ሥዕሎች ለዕይታ አቀረበ

ከ 9 ሰአት በፊት የአሜሪካን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ምስል (ፖርትሬት)ን በመሳል ዝናን ያተረፈው ኬሂንዴ ዋይሊ የኢትዮጵያን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን የሚያሳዩ የጥበብ ሥራዎቹን በፈረንሳይ ለዕይታ አቀረበ። ኬሂንዴ በባራክ ኦባማ ሥራው የአሜሪካን መሪ ፕሬዚዳንታዊ ምስል (ፖርትሬት) በመሳል የመጀመሪያው አፍሪካዊ አሜሪካዊ በመሆንም ታሪክ ሰርቷል። በአሁኑ ወቅት 11 የአፍሪካ መሪዎችን የሚያሳዩ የሥዕል ሥራዎቹን ለዕይታ […]

የእስራኤል ሴት ወታደሮች ከፍልስጤማዊ እስረኛ ጋር ወሲብ ፈፅመዋል በሚል ክስ ከጠባቂነታቸው ታገዱ

ከ 9 ሰአት በፊት እስራኤላዊ ሴት ወታደሮች ከፍልስጤማዊ እስረኛ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት ፈፅመዋል በሚል ክስ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግለት እስር ቤት ጠባቂ ሆነው እንዳያገለግሉ ታገዱ። የእስራኤል ሚዲያዎች እንደዘገቡት ወታደሯ በእስራኤል ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት ከፈፀመው ፍልስጤማዊ እስረኛ ጋር አካላዊ ግንኙነት እንዳላቸው አምናለች።ሌሎች አራት ሴቶችም ከዚሁ ግለሰብ ጋር የቅርብ ግንኙነት እንደነበራችው ተናግራለች። ግለሰቧ የውትድርና አገልግሎት እየሰጠች እንደነበር […]

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓ.ም

FDRE Defense Force – የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት  የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቅዳሜ መስከረም 19 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለሠራዊቱ እና ለቋሚ ሲቪል ሰራተኞች የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ እና የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ለሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ መሠረተ […]

How will the BRICS expansion affect Iran, the Middle East? – analysis – Jerusalem Post 

It’s impossible not to see that BRICS is now becoming more heavily tied to the Middle East. By SETH J. FRANTZMAN SEPTEMBER 30, 2023 14:10Updated: SEPTEMBER 30, 2023 14:15     President of Brazil Luiz Inacio Lula da Silva, President of China Xi Jinping and South African President Cyril Ramaphosa gesture during the 2023 BRICS Summit at the […]

Political turmoil in Sudan forces relocation of COMESA judicial body  – The Reporter 03:24 

News Political turmoil in Sudan forces relocation of COMESA judicial body By Samuel Bogale September 30, 2023 With rival military forces locked in deadly battle, East Africa’s top trade court is temporarily abandoning its longtime headquarters in Sudan. The ongoing conflict in Sudan necessitated the relocation of the judicial body of Africa’s largest economic bloc, […]

Liquidity crunch, capital spending drags SOE dividends down – The Reporter 03:01 

Business Liquidity crunch, capital spending drags SOE dividends down By Ashenafi Endale September 30, 2023 Privatized resort set for auction over unpaid government debt Ethiopia’s state-owned enterprises struggled to achieve key financial targets for the public sector last year due to liquidity shortages and large-scale capital investments, according to a new report from the administration […]

Breaking barriers, nations chart Red Sea future  – The Reporter 03:06 

In Depth Breaking barriers, nations chart Red Sea future Breaking barriers, nations chart Red Sea future By Ashenafi Endale September 30, 2023 The eastern and western coasts of the Red Sea have become embroiled in regional and global power struggles over access to waterways and dominance. Despite being landlocked for three decades, Ethiopia is now […]