አዲሱን አወቃቀር በመቃወም በምሥራቅ ቦረና ከ50 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሳይመዘገቡ መቅረታቸው ተነገረ
27 መስከረም 2023, 12:37 EAT በጉጂ ዞን ስር የነበረው ጎሮ ዶላ ወረዳ ነዋሪዎች ምሥራቅ ቦረና በሚል እንደ አዲስ ወደ ተዋቀረው ዞን መካተታቸውን በመቃወም ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት ለመላክ አለመፈለጋቸውን ገለጹ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እና የወረዳው ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች እንደገለጹት በዚህም ሳቢያ ከጉጂ ዞን ወደ ምሥራቅ ቦረና ከተጠቃለሉ ወረዳዎች አንዱ በሆነው ጎሮ ዶላ ከ50 ሺህ በላይ ተማሪዎች […]
በ Ethio 360 የተለቀቀው የብልፅግና ሰነድ
September 27, 2023 – Konjit Sitotaw በ Ethio 360 የተለቀቀው የብልፅግና ሰነድበመሀመድ ሀሰን=============================አብይ አህመድ ከወያኔ የወረሰውንና በሱ አስተዳደር ዘመን ከቀዩ መፅሀፍ ወያኔ መሩ የመከላከያ ሰራዊት ወደ ብልፅግና አረንጓዴ መፅሀፍ መሩ የህዝብ መከላካያ ሰራዊት አድርጌ ቀርጬ በሌሊት የሚያይ፣የሚጓዝና የሚሄድ አድርጌ ከመቼም ጊዜ በተሻለ ቁመና ሰርቼዋለሁ ያለውን የቀድሞውን የኢትዮጵያ መከላካያ ሰራዊት የአሁኑን ኦነግ መር የአብይ አህመድ ሰራዊት ወደ አማራ […]
” ምዕመናን ነጫጭ ልብስ በመልበስ ወደ በመስቀል አደባባይ መገኘት ይኖርባቸዋል ” – ቤተክርስቲያን
September 27, 2023 – Konjit Sitotaw ” ምዕመናን ከጠዋቱ 5 ሰዓት ጀምሮ ነጫጭ ልብስ በመልበስ ወደ በመስቀል አደባባይ መገኘት ይኖርባቸዋል ” – ቤተክርስቲያን በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅቱ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሳውቃለች። የደመራ በዓል አከባበር የቅድመ ዝግጅት ሥራን በተመለከተ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ […]
ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ
ቢዝነስ በዳዊት ታዬ September 27, 2023 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን በተመለከተ ተከታታይ የሆኑ ማሻሻያዎችና አዲስ መመርያዎችን እያወጣ ነው፡፡ የዋጋ ንረትን ለመከላከል ባወጣው የገንዘብ ፖሊሲ የወጪ ንግድን በተለይም የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የወጪ ንግድ እንዲንሠራራ ለማድረግ ዘርፉ ከሚያመነጨው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ውስጥ ለብሔራዊ ባንክ እንዲያስተላለፍ የተጣለበትን አስገዳጅ የውጭ ምንዛሪ ገቢ መጠን እንዲቀንስ አድርጓል፡፡ […]
በጦርነት የወደመውን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ ለመጠገን ተቋራጮች ሊመረጡ ነው
ቢዝነስ ዜና በሳሙኤል ቦጋለ September 27, 2023 በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበትን የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያ መጠገን የሚችሉ የሥራ ተቋራጮችን የመምረጥ ሒደት ላይ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ መስከረም 2 ቀን 2016 ዓ.ም. በድጋሚ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን በመጋበዝ፣ የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያን መጠገን […]
ብሔራዊ ባንክ ኅብረተሰቡና ባንኮች በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች እንዳይጭበረበሩ አሳሰበ
በዳዊት ታዬ September 27, 2023 ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን በማሳተምና በማሠራጨት ግብይት ላይ ለማዋል ጥረት የሚያደርጉ በመኖራቸው፣ ንግድ ባንኮችና ኅብረተሰቡ እንዳይጭበረበሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ፡፡ ብሔራዊ ባንክ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን 2016 ዓ.ም. ከሐሰተኛ ገንዘብ ኅትመትና ሥርጭት ጋር በተያያዘ ባወጣው መግለጫ፣ በቀጣዮቹ ቀናት በኢትዮጵያ በተከታታይ የሚከበሩ በዓላትን ተንተርሰው የወንጀል ድርጊት ፈጻሚዎች፣ […]
የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ
የጎንደር ከተማ የወፍ በረር ዕይታና የከተማው ማዕከላዊ ሥፍራ ፖለቲካ በዮናስ አማረ September 27, 2023 እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች የመንግሥት ጦርን አስለቅቀው የጎንደር ከተማን መቆጣጠራቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች መሠራጨት ጀመሩ፡፡ የፋኖ ኃይሎች ጎንደርን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረዋል የሚለውን ጉዳይ ከገለልተኛ ወገን ማረጋገጥ ባይቻልም፣ በጎንደር ከተማና በአካባቢው ከበድ ያለ ግጭት መካሄዱን የመንግሥት […]
ግብፅ የያዘችው አቋም ድርድሩ የተመሠረተበትን መርህ ለመናድ ያለመ ነው ተባለ
ዜና ግብፅ የያዘችው አቋም ድርድሩ የተመሠረተበትን መርህ ለመናድ ያለመ ነው ተባለ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: September 27, 2023 በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የውኃ አሞላልና የግድቡ ዓመታዊ አሠራር (ኦፕሬሽን) የሚመራበትን ደንብ ለመወሰን በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል በተጀመረው አዲስ ድርድር ላይ የግብፅ መንግሥት እያራመደ ያለው አቋም፣ ሦስቱ አገሮች የሚደራደሩበትን መሠረታዊ መርህ መናድ ላይ ያነጣጠረ ነው ተባለ። ታላቁ […]
የኢዜማ ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር) በፀጥታ አካላት ተወስደው መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ
ጫኔ ከበደ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሊቀመንበር ዜና የኢዜማ ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር) በፀጥታ አካላት ተወስደው መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: September 27, 2023 የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር)፣ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውለው መታሰራቸውን ፓርቲው አስታወቀ። ጫኔ (ዶ/ር) እሑድ መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የእስር ማዘዣ ሳይኖር […]
የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በፎቶ
27 መስከረም 2023, 17:26 EAT በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በድምቀት እየተከበረ ነው። ሐሙስ መስከረም 17/2016 ዓ.ም. ከሚከበረው የመስቀል በዓል ቀደም ብሎ በአደባባይ የሚከናወነው የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ምን እንደሚመስል ከተለያዩ ምንጮች በሰበሰብናቸው ፎቶዎች ድባቡን እናስቃኛችሁ።
