ስጋት የገባው የአብይ አገዛዝ በመዲናዋ የሞተር ብስክሌትና በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ የእንቅስቃሴ ክልከላ ተጣለ

September 25, 2023  በአዲስ አበባ ከተማ የሞተር ብስክሌት፣ የባለ አራት እግር እና ባለሦስት እግር ባጃጅ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት አንስቶ እንዳይንቀሳቀሱ ክልከላ መጣሉን የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ለሞተር ብስክሌተኞች፣ የባለ አራት እግርና ባለሦስት እግር ባጃጅ አሽከርካሪዎች በሙሉ ባሰራጨው መልዕክት፤ ከዛሬ መስከረም 14/2016 ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ማክሰኞ መስከረም 29/2016 እስከ ጠዋቱ […]

እሁድ ዕለት በጎንደር ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?

25 መስከረም 2023, 15:36 EAT በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ለወራት የዘለቀው በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የሚካሄደው ግጭት አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ቢቢሲ ከተለያዩ ስፍራዎች የሚያገኛቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። ትናንት እሁድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም. በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ መዋሉን ነዋሪዎች ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። በተለይ በከተማዋ ውስጥ በሚገኙት ማራኪ፣ ልደታ እና ቀበሌ 18 ተብለው […]

ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ አሻሻለች

24 መስከረም 2023 እሑድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም በጀርመን በርሊን በተካሄደ 48ኛው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሠፋ የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ በማሻሻል አሸነፈች። የባለፈው ዓመት የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ ትዕግሥት፣ ሁለት ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረ ወሰንን መያዝ የቻለችው። የ29 ዓመቷ አትሌት እንደ አውሮፓውያኑ 2019 በተካሄደው የችካጎ ማራቶን በኬንያዊቷ […]

በለንደን የታጠቁ ፖሊሶችን እጥረት ለመሙላት መከላከያ ወታደሮች ላሰማራ አለ

25 መስከረም 2023, 13:47 EAT በለንደን የሚገኙ ፖሊሶች የጦር መሳሪያ ትጥቃቸውን ማስረከባቸውን ተከትሎ የአገሪቱ መከላከያ ድጋፍ እንዲሰጡ ወታደሮችን ለማሰማራት ጠየቀ። ከአንድ ወጣት ግድያም ጋር በተያያዘ ከ100 በላይ ፖሊሶች የጦር መሳሪያ መያዝ የሚያስላቸውን ፍቃድ እንዲመልሱ መደረጋቸውንም አንድ ምንጭ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በለንደን ከ2ሺህ 500 በላይ የታጠቁ ፖሊሶች አሉ። ይህ እርምጃ እየተወሰደ ያለው የጦር መሳሪያ ያልታጠቀ አንድ ግለሰብ […]

Are tech firms complicit in human rights abuses in Ethiopia’s Tigray region?  – Disruption Banking 

In December 2022, a lawsuit was brought against Meta in Kenya’s High Court. The legal action claimed that Facebook, as the company was of course previously called, promoted hate speech on its platform that led to ethnic violence and killings in Ethiopia. The allegations centred particularly around events in the Tigray region, which was embroiled in civil […]

Trilateral negotiations on Ethiopia’s mega-dam wrap up in Addis Ababa  – Anadolu Agency 01:57 

Egypt and Sudan express frustration as talks yield no progress, Ethiopia stands firm on its GERD-related interests Andrew Wasike  |25.09.2023      NAIROBI, Kenya The second round of trilateral negotiations surrounding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) concluded Sunday, marking a pivotal moment in the ongoing talks, which hold immense significance for Egypt and Sudan. The […]

የባህር ዳር ፋኖ ሌሊቱን በተጠና ደፈጣ ሶስት ፓትሮል ሙሉ ኮማንዶ ደመሠሠ

September 25, 2023 – ተስፋዬ ወልደስላሴ  የባህር ዳር ፋኖ ሌሊቱን በተጠና ደፈጣ ሶስት ፓትሮል ሙሉ ኮማንዶ ደመሠሠ ትናንት ባህር ዳር ዙሪያ ተንታ ቂርቆስ ላይ ነፍሰ ገዳዩ ኮማንዶ ቡድን ንጹሀን አሳ አስጋሪዎችን ጨፍጭፎ ነበር ። ያም ሆኖ የአማራ ፋኖ በባህር ዳር ካሉት በርካታ ክንፎች አንደኛው ዛሬ ሌሊት 9:00 አካባቢ አዴት መውጫ የአድማ ብተና ካምፕ ፊት ለፊት አፍንጫቸው ስር […]

Ethiopia On Brink Of New Era – OpEd Eurasia Review 23:23

23:23 Sun, 24 Sep   September 25, 2023  By Girma Berhanu 1) Introduction  International Human rights organizations and communities based in various European countries express deep concern about the fast-deteriorating crisis in Ethiopia. The recent wave of attacks on Amharas is on the verge of becoming a full-blown genocide. Because the Government has recently declared a state of emergency in […]

በኦርቶዶክስ ገዳም ውስጥ ከተደረገ የተኩስ ልውውጥ በኋላ ኮሶቮና ሰርቢያ ተፋጠጡ

ከ 2 ሰአት በፊት የሰርቢያ የዘር ሀረግ ያላቸው ታጣቂዎች እና የሰሜናዊ ኮሶቮ ፖሊስ ግጭት ውስጥ ከገቡ በኋላ ኮሶቮ እና ሰርቢያ እርስ በርሳቸው እየተካሰሱ ይገኛሉ። ትናንት ዕሁድ በሰርቢያ ባንጃስካ በተሰኘ ግዛት በሚገኝ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ገዳም ውስጥ በነበረ ከበባ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ አንድ ፖሊስና ሶስት ታጣቂዎች ተገድለዋል። የኮሶቮው ጠቅላይ ሚኒስትር አልቢን ኩርቲ ሰርቢያ ታጣቂዎችን ትደግፋለች ሲሉ ከሰዋል። […]

በጎንደር በነበረ ግጭት ከ50 በላይ ‘የፋኖ ታጣቂዎች’ መገደላቸውን መከላከያ አስታወቀ

ከ 1 ሰአት በፊት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ትናንት መስከረም 13/ 2016 ዓ.ም በመከላከያ እና በፋኖ መካከል በነበረ ግጭት ከ50 በላይ የፋኖ ታጣቂዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ አስታወቀ። መከላከያ ይፋዊ በሆነው የማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ትናንት በጎንደር ከተማ ሰርገው የገቡ የፋኖ ታጣቂዎች እንደተገደሉ እና በከተማዋ የተቃጣው ጥቃትም ከሽፏል ብሏል። መከላከያ “በፋኖ ስም የሚነግደው ጽንፈኛ ኃይል” […]