Third Meeting of the Expanded Mechanism on the Sudan Crisis to Discuss the Implementation of the African Union Roadmap…  – African Union 03:09

Third Meeting of the Expanded Mechanism on the Sudan Crisis to Discuss the Implementation of the African Union Roadmap for the Resolution of the Conflict in Sudan May 31, 2023 The Chairperson of the African Union Commission, Moussa Faki Mahamat, is convening the Third Meeting of the Expanded Mechanism on the Sudan Crisis to be […]

Do not leave us behind, landlocked developing countries (LLDCs), plead  – United Nations Economic Commission for Africa 02:42

30 May, 2023 SHARE THIS: Gaborone, Botswana, 30 May 2023 (ECA) – Landlocked developing countries (LLDCs) need global support to turn around their social and economic fortunes to achieve sustainable development in line with the goals of the Vienna Programme of Action (VPoA). A High-level Africa Regional Review of the Vienna Programme of Action for […]

Quest for ‘Little Ethiopia’ cultural district in Las Vegas closer to becoming a reality  – Fox 5 Vegas 00:01

By Alexis Fernandez Published: May. 30, 2023 at 11:49 PM EDT| LAS VEGAS, Nev. (FOX5) – Southern Nevada is slowly becoming home to one of the largest Ethiopian and Eritrean communities in the United States, with more than 40,000 people calling Clark County home. There are now dozens of businesses in the central valley, and local leaders […]

ቦይንግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ተጎጂዎች ለደረሰባቸው ስቃይ ካሳ እንዲጠየቅ ተወሰነ

31 ግንቦት 2023, 16:51 EAT በኢትዮጵያ አየር መንገድ 737 ማክስ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች አውሮፕላኑ ከመከስከሱ በፊት ተጓዦቹ ለደረሰባቸው መከራ እና ስቃይ የሚሆን ካሳ ቤተሰቦቻቸው ካሳ እንዲጠይቁ ተወሰነ። አሜሪካዊው ዳኛ ግንቦት 22/ 2015 ዓ.ም መንገደኞቹ ለደረሰባቸው ስቃይ የተጎጂ ቤተሰቦች ቦይንግን ካሳ መጠየቅ ይችላሉ ሲሉም ብያኔያቸውን አስተላልፈዋል። “መንገደኞቹ ወደ ሞት እያመሩ እንደሆነ ያውቁ እንደነበር በምክንያት መደምደም ይቻላል” […]

ዜጎችን ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መለየታቸው ተነገረ

May 31, 2023 – EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ ዜጎችን ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መለየታቸው ተነገረ ዜጎችን ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች መለየታቸው ተነገረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: May 31, 2023 Share በአበበ ፍቅር ለውጭ ገበያ ዝግጁ የሚያደርጉ 77 የቴክኒክና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጆች ተለይተው ሥልጠና በመስጠት ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በየትኛውም የሥራ ዓይነት የሚሰማሩ ዜጎች […]

ኢንቨስተሮች አደጋ ሲገጥማቸው ድጋፍ ማድረግ የሚያስችለው መመርያ ተሻረ

 EthiopianReporter.com ኢንቨስተሮች አደጋ ሲገጥማቸው ድጋፍ ማድረግ የሚያስችለው መመርያ ተሻረ በሳሙኤል ቦጋለ May 31, 2023 በተፈጥሮና በሰው ሠራሽ አደጋዎች በኢንቨስተሮች ንብረት ላይ አደጋ ቢከሰት፣ ከመንግሥት ድጋፍ በሚያገኙበት ሁኔታ ላይ ተደንግጎ የነበረውን መመርያ የገንዘብ ሚኒስቴር ሻረው፡፡ በተለያዩ ዘርፎች ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን አፍስሰው እየሠሩ ያሉ ኢንቨስተሮች በንብረቶቻቸው ላይ አደጋ ቢከሰት፣ በርካታ ድጋፎችን መንግሥት እንደሚያደርግ፣ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም. […]

መንግሥት የግብርና ዘርፎች ላይ ታክስ ለመጀመር ዕቅድ እንዳለው ተገለጸ

May 31, 2023 – EthiopianReporter.com — Comments ↓ መንግሥት የግብርና ዘርፎች ላይ ታክስ ለመጀመር ዕቅድ እንዳለው ተገለጸ በሲሳይ ሳህሉ May 31, 2023 በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰማራበትና ትልቁን የአገሪቱን ኢኮኖሚ ድርሻ የሚይዘው የግብርና ዘርፍ ላይ ግብር ለመጀመር ዕቅድ እንዳለ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ እንደተናገሩት ‹‹በአገሪቱ በጣም ብዙ የግብርና ምርትና ልውውጥ ይካሄዳል፣ ነገር ግን የግብርና ታክስ አይደረግም፣ ለአገራዊ […]

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ደላሎችን መቆጣጠር ፈተና እንደሆነበት የአማራ ክልል አስታወቀ

May 31, 2023 – EthiopianReporter.com  ኢዮብ ትኩዬ ቀን: May 31, 2023 በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ዋና ዋና ደላሎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ለሚፈጽሙት ወንጀል ቅጣት እንዲያገኙ ማድረግ ፈተና እንደሆነበት፣ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ ወደ ውጭ አገር የሚልኩና ድንበር የሚያሻግሩ በሰዎች ንግድ ላይ የተሰማሩ ደላሎች በክልሉ ቢኖሩም፣ ዋና ዋና ደላሎችን በቁጥጥር ሥር ማዋል ባለመቻሉ፣ ወንጀሉ […]

የአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት 15 አመራሮችና ሠራተኞች ከሥራ መሰናበታቸው ተገለጸ

በሲሳይ ሳህሉ May 31, 2023 EthiopianReporter.com የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብልሹ ድርጊት ውስጥ ተሳትፈው የተገኙ 15 አመራሮችና ሠራተኞችን ከሥራ ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አግልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ገበየሁ ዲቃሳ (ዶ.ር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት አቅርቦት ጋር በተገናኘ ከሕዝቡ በሚቀርብ ቅሬታና ተቋሙ በሚያደርገው ፍተሻ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ 109 አመራሮችና ሠራተኞች […]

መቀሌ በሚገኙ ሦስት የነዳጅ ማደያዎች የድጎማ ሥርዓት ተግባራዊ መሆን ጀመረ

EthiopianReporter.com  በኤልያስ ተገኝ May 31, 2023 ከሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት መልስ በትግራይ ክልል ለመጀመርያ ጊዜ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ የነዳጅ ግብይት ትግበራ በመቀሌ ከተማ በሚገኙ ሦስት የነዳጅ ማደያዎች ላይ ተግባራዊ መሆን እንደጀመረ ታወቀ፡፡ በመላው አገሪቱ ከተጀመረ አንድ ዓመት ሊሞላው የአንድ ወር ዕድሜ ብቻ የቀረው የነዳጅ ድጎማ ሥርዓት፣ በመቀሌ በሚገኙ ሦስት የነዳጅ ማደያዎች ላይ ተግባራዊ መሆን የጀመረው፣ ከግንቦት 19 […]