የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ እግድ መነሳቱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ
May 26, 2023
የአባላቶቹ መልቀቅ ያስደነገጠው ኢዜማ የደበቀውን “ያለፉት አምስት ዓመታት የፖለቲካ ሁኔታዎች ግምገማ” ሰነድ ይፋ ሊያደርግ ነው።
May 26, 2023 – Konjit Sitotaw የአባላቶቹ መልቀቅ ያስደነገጠው ኢዜማ የደበቀውን “ያለፉት አምስት ዓመታት የፖለቲካ ሁኔታዎች ግምገማ” ሰነድ ይፋ ሊያደርግ ነው። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የሥራ አሥፈፃሚ ኮሚቴ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም. ባደረገው 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የተጋረጠባትን የህልውና አደጋ በሥፋት ለማጥናት፣ በተጨማሪም እንደሀገር እየሄድንበት ያለውን የፖለቲካ አካሄድ እና በተደጋጋሚ እየተከሰቱ ያሉ ወቅታዊ የፖለቲካ […]
የዳያስፖራ አባላት የገንዘብ፣ ጉዞ እና መዋእለ ንዋይ እቀባ ዘመቻ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጀምረዋል!
May 26, 2023 – Konjit Sitotaw የዳያስፖራ አባላት የገንዘብ፣ ጉዞ እና መዋእለ ንዋይ እቀባ ዘመቻ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ ጀምረዋል! ውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሲቪል ማኅበራት «ግፈኛ አገዛዝ» ያሉት መንግሥት ላይ የገንዘብ ተጽእኖ ለማሳደር ዘመቻ ጀምረዋል። ማኅበራቱ ዘመቻቸው፦ ኢትዮጵያ ውስጥ በገዢው ብልጽግና መንግሥት ይፈጸማል ያሉትን ኢ-ፍትኃዊነትና ዘረኝነት በመቃወም፤ ትኩረቱ ፍትሕ ላይ ያተኮረ መሆኑንም ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራው […]
አየር ላይ የነበረ የደቡብ ኮሪያ አውሮፕላን በርን የከፈተው ግለሰብ ተያዘ
May 26, 2023 – BBC Amharic 26 ግንቦት 2023, 12:30 EAT አንድ ግለሰብ ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ሊያርፍ የተቃረበ አየር ላይ የነበረ የመንገደኞች አውሮፕላንን የአደጋ ጊዜ በር በመክፈቱ ምክንያት በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ። ግለሰቡ ኤሺያን ኤርላይንስ የተባለ አየር መንገድ ንብረት በሆነው የመንገደኞች አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ በመጓዝ ላይ ሳለ ነው በድንገት የአደጋ ጊዜ መውጫውን በር የከፈተው። ዛሬ አርብ 194 […]
ፊላ የደራሼ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ
May 26, 2023 – DW Amharic በደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ የተለያዩ ብሄረሰቦች ካላቸው ባህላዊ አሴቶች መካከል ነባር የሙዚቃ መሣሪያዎቻቸው ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ ከእነኝህም መካከል ፊላ በመባል የሚታወቀው የደራሼ ብሄር ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ አንዱ ነው ፡፡ ፊላ ከትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያዎች የሚመደብ ነው፡፡ አጨዋወቱም በጋራ ሲሆን የተለየ ህብረ ድምፃዊ ቃናን ይሰጣል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ancient tradition: Ethiopian quest recreation of ancient manuscript – The South African 04:27
It’s the high time for Ethiopia to preserve the ancient tradition by practicing art works and parchment manuscripts. ByAFP 26-05-2023 10:27 in Culture Ethiopian quest for the ancient traditionImage: pexels.com Armed with a bamboo ink pen and a steady hand, Ethiopian Orthodox priest Zelalem Mola carefully copies text in the ancient Ge’ez language from a religious […]
Preserving heritage: Ethiopian quest to recreate ancient manuscripts – France 24 00:23
Addis Ababa (AFP) – Armed with a bamboo ink pen and a steady hand, Ethiopian Orthodox priest Zelalem Mola carefully copies text in the ancient Ge’ez language from a religious book onto a goatskin parchment. Issued on: 26/05/2023 – 06:16Modified: 26/05/2023 – 06:15 Zelalem Mola says recreating the ancient manuscripts brings him closer to God © Amanuel Sileshi / […]
News: AU monitoring team highlights need to accelerate DDR, steady return of IDPs in Tigray; silent on concurrent… – Addis Standard 04:04
News: AU monitoring team highlights need to accelerate DDR, steady return of IDPs in Tigray; silent on concurrent withdrawal of foreign, non-ENDF forces MAY 26, 2023 AU’s MVCM team is led by Maj. Gen. Stephen Radina of Kenya. Photo: Tigray TV The Joint Committee recommended extension of the mandate of the AU MVCM until 31 […]
‘ቲክቶከሯ’ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾችን ላይ ለፈጸመችው ጥፋት ፍርድ ቤት ቀረበች
ከ 5 ሰአት በፊት ኦርላ ሜሊሳ የተባለች የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ ቲክቶክ ተሳታፊ፣ በታዋቂ የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾች ላይ ለፈጠረችው ጫና ፍርድ ቤት ቀረበች። ወጣቷ ‘ቲክቶከር’ ለፍርድ ቤቱ ሁለት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ተጫዋቾችን መሰለሏን እንዲሁም ሦስተኛ ተጫዋች መተናኮሷን አመናለች። ይህች የ21 ዓመቷ ኦርላ ሜሊሳ ስሎን ከቼልሲው ሜሰን ማውንት ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደነበራት ተነሯል። […]
በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ኩባንያ በሰው ላይ ሙከራ ሊያደርግ ነው
ከ 2 ሰአት በፊት ኒውራሊንክ የተባለው በሰው አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ የሚቀብረው የኢላን መስክ ድርጅት በሰው ልጅ ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ተፈቀደለት። የአሜሪካ የምግብ እና መድኃኒት አስተዳዳር ባለሥልጣን (ኤፍዲኤ) ኒውራሊንክ የተሰኘው ተቋም ሙከራውን የሰው ልጅ ላይ እንዲያደርግ ፈቅዷል። የቢሊየነሩ ኩባንያ ኮምፒውተር እና የሰው ልጅ አንጎልን በማገናኘት የሰዎችን የማየት አቅም እና እንቅስቃሴ ማገዝ ይፈልጋል። ኒውራሊንግ እንዳለው ወዲያውኑ ሰዎች […]