«ከነጻ አውጭነት ወደ አምባገነንነት» 30 ዓመታት በስልጣን ላይ ኢሳያስ አፈወርቂ
May 26, 2023 – DW Amharic «እጅግ በጣም ተስፋ የተጣለበት ጊዜ ነበር። በደርግ ዘመነ መንግስት ኤርትራ ውስጥ የመኖር ተስፋቸው ተሟጦ እና ለደህንነታቸው ሰግተው ሀገር ጥለው ሸሽተው የነበሩ ሁሉ ከአሜሪካ ፣ ካናዳ ፣ ስዊዲን ፣ ኖርዌይ እና አውሮጳ ውስጥ የነበሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ኤርትራ መትመም ጀምረው ነበር። በዚም በኢንቨስትመንት ለመሰማራትም ፍላጎቱም ከፍተኛ ነበር።»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር-ቃለ መጠይቅ
May 26, 2023 – DW Amharic ግንባሩ ባለፈዉ ግንቦት 12 ባሰራጨዉ መግለጫዉ እንዳለዉ ዋና ዓላማዉ በአማራ ሕዝብ ላይ ይፈፀማል ያለዉን «የዘር-ፍጅት (ጄኖ-ሳይድ) ለመቀልበስ» ነዉ።ግንባሩ የአማራ ሕዝብን ሕልዉና ከማስከበር ጋር ኢትዮጵያን እንደ ሐገር ለሚቀጥለዉ ትዉልድ ለማስረከብ እንደሚታገልም አስታዉቋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሺዎች ሞት ሲፈለግ የነበረው የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ተጠርጣሪ ከ30 ዓመት በኋላ ተያዘ
ከ 4 ሰአት በፊት በሩዋንዳው የዘር ማጥፋት ወቅት ከሁለት ሺህ በላይ በሚሆኑ ሰዎች ሞት ውስጥ ተሳታፊ ነበረ በሚል ሲፈለግ የቆየው ተጠርጣሪ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ተያዘ። በሚቀጥለው ዓመት 30 ዓመት በሚሞላው እና በፈረንጆቹ 1994 በተካሄደው የሩዋንዳ ዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጥረው ከሚፈለጉ አራት ግለሰቦች መካከል አንዱ መያዙን የተባበሩት መንግሥታት ዐቃቤ ሕግ አስታውቋል። ፉልጌንስ ካይሼማ ባለፈው ረቡዕ ደቡብ […]
ሞባይል የተነጠቀችው ተማሪ ትምህርት ቤቷ ውስጥ ባስነሳችው እሳት 19 ሰዎች ሞቱ
May 26, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት በደቡብ አሜሪካዋ አገር ጉያና ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ ተነስቶ ለ19 ተማሪዎች ሞት ምክንያት የሆነው የእሳት አደጋ በአንዲት ተማሪ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሰ መሆኑን ባለሥልጣናት ተናገሩ። ባለፈው ሰኞ በተማሪዎች ማደሪያ ሕንጻ ላይ በተነሳው የእሳት አደጋ ከሞቱት መካከል አብዛኞቹ ተማሪዎች ሲሆኑ፣ ሰለባዎቹ ከአደጋው እንዳያመልጡ በር ተዘግቶባቸው እንደነበር ተገልጿል። እሳቱን […]
መንግስት ባልተለመደ መልኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ እና ለዋልታ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ድጋፍ እያደረገ ነው
May 26, 2023 ዋዜማ – በፓርቲ ንብረትነት ለሚታወቁት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና ለዋልታ ሚድያ እና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ባልተለመደ መልኩ የፌደራሉ መንግስት በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ ድጎማ እያደረገላቸው መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የሚድያ ተቋማቱ ገንዘቡን ስራቸውን ለማስፋፊያ እንዲሁም ለሰራኞቻቸው ደሞዝ ጭማሪ እና ማሻሻያዎችን ለመተግበር ይጠሙበታል ተብሏል። ሁለቱ ሚድያዎች በኢህአዴግ ጊዜ ከአራቱ እህት ድርጅቶች የቦርድ አባላት […]
ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ በሚል ወደ ሸዋሮቢት ከተማ የገባው ሰራዊት በህዝቡ ላይ ዘረፋ እየፈፀመ ነው
May 26, 2023 ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ በሚል ወደ ሸዋሮቢት ከተማ የገባው የብልፅግና ቡድን መከላከያ ሰራዊት፡ በህዝቡ ላይ ድብደባ እና ዘረፋ እየፈፀመ ነው ተባለ! መሣሪያ ለመግፈፍ በሚል በከተማዋ ቤት ለቤት እየዞረ ፍተሻ እያካሄደ የሚገኘው የአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት፡ ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ የጣት ቀለበት እና የአንገት ሀብል እንዲሁም የጆሮ ጌጦችን እየዘረፈ መሆኑን ነው የአማራ ድምፅ ያነጋገራቸው የከተማዋ […]
… በሀገራችን ፖለቲካ ታሪክ (በተለይ በዘመነ-ኢህአዴግ እና በዘመነ-ብልጽግና) ከሞት በመለስ ያለውን ሁሉንም ዋጋ ከፍያለሁ።ዳንኤል ሽበሽ
… በሀገራችን ፖለቲካ ታሪክ (በተለይ በዘመነ-ኢህአዴግ እና በዘመነ-ብልጽግና) ከሞት በመለስ ያለውን ሁሉንም ዋጋ ከፍያለሁ። ለሀገሬ፣ ለሕዝቤ ሰላም፣ ዴሞክራሲ፣ ነጻነትና ለፍትህ የሳሳሁት ነገር ካለ ለማስታወስ ጊዜ ይጠይቃል። በዚህ ቆሻሻ ፖለቲካችን ምክንያት መራብ መጠማትን፣ ማልቀስ ማዘንን፣ መደብደብ መገፋትን፣ መዋረድ መጎሳቆልን፣ ሥራ መከልከል ከሥራ መፈናቀልን፣ የኑሮ፣ የአካልና የሥነልቦና ጉዳትን፣ መታሰር መፈታትን ወዘተ አይቸዋለሁ። አልፌበታለሁ። ነገር ግን በዚህ ሁሉ […]
መለካውያን እና ዐላውያን አገዛዞች የሠለጠኑባት የኢኦተቤክ – ከይኄይስ እውነቱ
23/05/2023 ርግማን ይሁን ተካክሎ መበደል፤ የማይቀር ትእዛዝ ይሁን የትንቢት መፈጸሚያ መሆን ጥንታዊት፣ ርትዕት፣ ብሔራዊት፣ ኵለንታዊት፣ የኢትዮጵያ ዓምዷና ውዱዳ የሆነችው የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሠላሳ ዓመታት በላይ በዐላውያንና በመለካውያን ስትገዘገዝ ቆይታ በጭራቅ ዐቢይና አገዛዙ ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት ከመንፈስ ቅዱስ በተለዩ፣ ሆዴ ይሙላ ደረቴ ይቅላ ባሉና ዓለማዊ ምቾትና የሥልጣን ፍትወት ባሰከራቸው ምንደኞችና ሐሳውያን ‹አባቶች› አማካይነት ዶግማዋ (መሠረተ እምነቷ)÷ […]
የሲሳይ እና የኤርሚያስ መንገድ – አብዮት ሰውነት
24/05/2023 ሲሳይ አጌና እና ኤርሚያስ በተለያየ ጎራ ሆነው አንድ ትህነግ ኢህዴግ ሲያገለግል ሌላው ሲቃወም ከርመው በመጨረሻ ለይ ሁለቱም በአንድ ጎራ ተሰልፈው አሜሪካ ላይ ተገናኙ አንድ በይቅርታ አንደኛው በትግል ታሪኩ ኢሳት ላይ ምርጥ ጥምረት በመፍጠር ትህነግ ኢህአዴግ ከ16 ጊዜ በላይ ከሳተላይት እንዲወርድ ሲታገላቸው ከረሙ። በመጨረሻም የአብይ መንግስ ለመምጣት ሲያኮበክብ የሲሳይ ትንተና አብይን እንደግፍ አይነት ሲሆን ዘግየት […]
ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ፤ ቢያንስ አምስት ታራሚዎች ቆስለው መያዛቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 25, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በአዲስ አበባ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት የሚገኙ የተወሰኑ ታራሚዎች ትላንት ለሊት ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ፤ አንድ እስረኛ ሲገደል ቢያንስ አምስቱ መቁሰላቸውን እና አንዱ ሳያይዝ መቅረቱን የአይን እማኞች እና የአካባቢ ነዋሪዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ከቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የማምለጥ ሙከራ መደረጉን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያረጋገጠው የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግን ያመለጠ እስረኛ “የለም” ብሏል። […]