News: Four people, including two policemen, killed in armed attack in Bokoji city, Oromia  – Addis Standard 13:01

MAY 22, 2023 Bokoji city. Photo: Visit Oromia Addis Abeba – Four people were killed in a deadly attack by armed forces over the weekend on two police stations in Bekoji city, in Arsi zone of Oromia regional state, 220 km from the capital Addis Abeba, sources told Addis Standard. The causalities include two policemen, a member of […]

Treasury bond reels in over 25 billion birr  – Capital 07:39

By  Muluken Yewondwossen  – May 22, 2023 The uptake of commercial banks to buy government’s new debt instrument, treasury bonds, on a monthly basis proves beneficial as over 25 billion birr has been amassed thus far, the Finance Ministry reveals.Whilst disclosing the third quarter performance of the 2022/23 budget year, Ahmed Shide, Minister of Finance […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ወሰነ

ከ 8 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ከሳምንት በላይ በተራዘመው ስብሰባው ብዙ ባነጋገረው የኤጲስ ቆጶሳት ሹመት ላይ ውሳኔ ማሳለፉን ሰኞ አመሻሽ ላይ አሳወቀ። ባለፉት ወራት በቤተ ክርስቲያኗ ውስጥ ከተከሰተው ችግር ውስጥ ዋነኛ ጉዳይ የነበረው ሹመት ጉዳይ የሲኖዶሱ ጉባኤ የመጨረሻ አጀንዳ ሆኖ ሲጠበቅ የነበረ ሲሆን፣ አሁን ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ መወሰኑ ተገልጿል። የቤተ […]

የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበትን ጊዜያዊ እገዳ ተቃወመ

22 ግንቦት 2023, 16:48 EAT የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበት ጊዜያዊ እገዳ ተገቢ ያልሆነ እና ሕግን ያልተከተለ ነው ሲል ተቃወመ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች መምሪያ ስር የሚገኘው መንፈሳዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ፣ በአገሪቱ የመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተጣለበትን ጊዜያዊ እገዳ የሚገልጽ ደብዳቤ ዛሬ ሰኞ መስከረም 14/2015 ዓ.ም. እንደደረሰው ገልጿል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን […]

ፌስቡክ የተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአግባቡ አልያዘም በሚል ከ1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ተቀጣ

22 ግንቦት 2023, 13:35 EAT የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ የተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ በአውሮፓ እና በአሜሪካ መካከል ሲያስተላልፍ በአግባቡ አልያዘም በሚል 1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ (1.2 ቢሊዮን ዩሮ) ቅጣት ተጣለበት። ይህ በሜታ ላይ በአየርላንድ የመረጃ ጥበቃ ኮሚሽን የተጣለው የገንዘብ ቅጣት፣ በአውሮፓ አጠቃላይ የግላዊ መረጃ ጥበቃ ደንብ ሕግ መሠረት የተላለፈ ከፍተኛ ቅጣት ነው። በሕጉ መሠረት ተቋማት የተጠቃሚዎችን […]

ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ተወሰነ፤ ዕጩዎች ለሰኔ 30 ቀርበው ሐምሌ 9 ቀን ይሾማሉ

May 22, 2023  ዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ ተወሰነ፤ * ዕጩዎች ለሰኔ 30 ቀርበው፣ ሐምሌ 9 ቀን ይሾማሉ፤ * ባለፈው ሹመታቸው አወዛጋቢ ከነበሩት መስፈርቱን የሚያሟሉት ሊካተቱ እንደሚችሉ ተመልክቷል። +++++ (አደባባይ ሚዲያ):– የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ አከራካሪውን የኤጲስ ቆጶሳት ሢመት በተመለከተ፣ ዛሬ ሰኞ፣ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ.ም. በነበረው የቀትር በኋላ ውሎ ከስምምነት ላይ ደርሶ፣ […]

መንግሥት የሕግ የበላይነትን ያክብር! እናት ፓርቲ

May 22, 2023  መንግሥት የሕግ የበላይነትን ያክብር! እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! የሕጎች ሁሉ የበላይ የሆነዉ ሕገ መንግሥት እጅግ ብዙ የማያስማሙ ጉዳዮች እንዳሉበት የምንሞግተውና ለመሻሻሉ ሌት ተቀን የምንተጋ ቢሆንም አግባብነት ባለው መንገድ ማሻሻያ/ለዉጥ እስኪደረግ ድረስ በግንባር ቀደምነት መንግሥት እንዲሁም ዜጎች ህገ መንግስቱን የማክበር ግዴታ አለባቸው። መንግሥትም ህገ መንግስቱን የማስከበር ኃላፊነት እንዳለበት […]

” የሹመቱ ቀን ወደፊት ይገለፃል ” – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር)

May 22, 2023  ” የሹመቱ ቀን ወደፊት ይገለፃል ” – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) የግንቦት 2015 ዓ/ም የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤን በተመለከተ አጭር መግለጫ ሰጥተዋል። ምን አሉ ? – የግንቦት 2015 ዓ/ም የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በሰላም እና ደስ በሚል ሁኔታ ተጠናቋል። – ዛሬ የመጨረሻው […]

ህወሓት ከጊዜያዊ የትግራይ ክልል አስተዳደር ጋር ቅራኔ ውስጥ የገባ ምልክት የሚሰጥ መግለጫ አውጥቷል

May 22, 2023  ህወሓት ከጊዜያዊ የትግራይ ክልል አስተዳደር ጋር ቅራኔ ውስጥ የገባ ምልክት የሚሰጥ መግለጫ አውጥቷል የሚከተለው የመግለጫው ሙሉ ቃል ነው የህወሓት ሊቀመንበር ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ በዚህ ሳምንት በሁሉም ዞኖች የህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መድረኮች ተካሂደዋል ይህ መድረክ በዋናነት የፓርቲያችን ካድሬዎች መድረክ ነው። የመድረኩ ቁጥር አንድ አላማ የፓርቲውን አቅም ከላይ እስከ ታች በማንቀሳቀስ ጊዜያዊ አስተዳደሩ […]

Vyacheslav Volodin: Russia and Ethiopia have been conducting a dialogue based on respect and mutual beneficial…  – The State Duma (Press Release) 05:53

Vyacheslav Volodin: Russia and Ethiopia have been conducting a dialogue based on respect and mutual beneficial cooperation and maintaining relations for 125 years Chairman of the State Duma Vyacheslav Volodin and Speaker of the House of the Federation of Ethiopia Agegnehu Teshager discussed issued of enhancing inter-parliamentary cooperation between Russia and Ethiopia May 19, 2023, 12:50 VKontakte “It is necessary to use […]