አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት ተመረጡ

ከ 3 ሰአት በፊት የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ትናንት አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባካሄደው ምርጫ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ መምረጡ ተነገረ። አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ የሚቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳር ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ በህወሓት መመረጣቸውን የትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ዘግቧል። በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል ከወራት በፊት በፕሪቶሪያ በተደረሰው ግጭትን በዘላቂነት ለማቆም በተደረሰው ስምምነት መሠረት […]

ባይደን በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ ለወጣው የእስር ትዕዛዝ ድጋፋቸውን ሰጡ

ከ 8 ሰአት በፊት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሩሲያ አቻቸው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላወጣው የእስር ማዘዣ ድጋፋቸውን ሰጡ። ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ፑቲንን በዩክሬን የጦር ወንጀል በመፈጸም የከሰሳቸው ሲሆን ፕሬዚዳንት ባይደንም የሩሲያው መሪ “በግልጽ” ፈጽመውታል ብለዋል። ሩሲያ በዩክሬን ወረራ ከፈጸመች በኋላ ሕጻናትን ከዩክሬን ወደ ሩሲያ በህገወጥ መንገድ አፈናቅላለች የሚልም […]

የትግራይ ትምህርት ቤቶች ከሦስት ዓመታት በኋላ ሊከፈቱ ነው

ከ 7 ሰአት በፊት በትግራይ የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ ከሁለት ዓመታት በላይ ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶችን እንደገና ለመክፈት ዕቅድ መውጣቱ ተገለጸ። ትምህርት ቤቶቹ ለሦስት ዓመት ያህል ተዘግተው ቆይተዋል። ከሁለት ዓመት በላይ በዘለቀው ደም አፋሳሽ የእርስ በርስ ጦርነት በክልሉ ያሉ በርካታ ትምህርት ቤቶች ተዘርፈዋል እንዲሁም ወድመዋል። በትግራይ ከሚገኙት ትምህርት ቤቶች ሩብ የሚሆኑት በጦርነቱ ወቅት ጉዳት እንደደረሰባቸው የአውሮፓውያኑ […]

ገዢው ብልጽግና ፓርቲ አገሪቱ “ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና ገጥሟታል” አለ

ከ 9 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና በአሁኑ ወቅት አገሪቱ ዘርፈ ብዙ የሌብነት ፈተና የገጠማት መሆኑን እና ይህም የአገሪቱን “የድህነት ወገብ እያደቀቀ ነው”ሲል ገለጸ። ፓርቲው ለሁለት ቀናት ያደረገውን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴውን ስብሰባ ሲያጠናቅቅ አርብ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም. ባወጣው ሰፊ መግለጫ ላይ እንዳለው፣ “ኢትዮጵያ ወደ ታላቅ ምዕራፍ በምትሻገርበት ድልድይ ላይ ነች” በማለት አምስት ዋነኛ ተግዳሮቶች […]

Women lead efforts to restore peace in the troubled North  – The Standard 09:33

By Bakari Ang’ela  Women from the troubled parts of North Rift have established networks and platforms in their push to spearhead peace-building efforts in areas ravaged by banditry. The women drawn from Turkana, West Pokot and Marakwet communities have kicked-off talks with their Ethiopian and Ugandan counterparts to take leading roles in the restoration of peace in the North. Maendeleo ya Wanawake and […]

Ethiopia’s Tigray region appoints new interim leader – Tigrai TV  – Reuters 06:49

March 18, 20236:43 AM EDT By Dawit Endeshaw ADDIS ABABA, March 18 (Reuters) – The dominant party in Ethiopia’s northern Tigray region has nominated its spokesman Getachew Reda to be president of a regional interim administration called for in a peace deal that ended a two-year war in the region, party-run media reported on Saturday. Reporting […]

Ethiopia rejects statements of Egypt FM over GERD  – Egypt Independent 05:37

Ethiopian FM rejects Egypt’s latest GERD statements  Egypt Independent March 18, 2023 The Ethiopian Ministry of Foreign Affairs announced that it rejects the “irresponsible” statements attributed to the Egyptian Foreign Minister, which it says are a “flagrant violation” of the United Nations Charter and Constitutive Act of the African Union. “This also stands as a […]

Ethiopia, Egypt in fresh row over dam  – The East African 03:05

SATURDAY MARCH 18 2023 The Grand Ethiopian Renaissance Dam in Guba, Ethiopia on February 19, 2022. PHOTO | AMANUEL SILESHI | AFP Summary Addis Ababa angrily responded, dismissing as “irresponsible” the remarks by the Egyptian Foreign minister. Ethiopia, Sudan and Egypt have been locked in talks for about a decade over the dam. Cairo and […]

በሲዳማና በኦሮሚያ መካከል ከአምስት ዓመት ወዲህ በሚነሱ ግጭቶች በሚመለከታቸው አካላት እርቅና ዉይይት ቢካሄድም ዘላቂ መፍትሔ ሊመጣ አልቻለም

March 18, 2023  የሲዳማ ክልል ከኦሮሚያ ከሚያዋስናቸዉ አከባቢዎች ወቅትን እየጠበቁ በተደጋጋሚ ለሚነሱት ግጭቶች ተጠያቂዉ የሁለቱ ክልል አመራሮች ናቸዉ ሲሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ዘይቤ ተናገሩ ። የሲዳማ ክልል ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን እና በምዕራብ አርሲ ዞን አዋሳኝ ድንበር ላይ በሚገኙ ስፍራዎች ጊዜን እየጠቁ የሚነሱ ግጭቶች ለበርካቶች ህይወት ማለፍ እና ንብረት ዉድመት ምክያት ሆነው መቀጠላቸው ነዋሪዎችን ስጋት […]

አቶ ጌታቸው ረዳ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንትነት በህወሓት ታጩ

March 18, 2023 – VOA Amharic  የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ክልል በመቋቋም ላይ የሚገኘውን የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ከህወሓት በኩል መታጨታቸውን ለፓርቲው ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። ዓለም አቀፍ የትግራይ ምሑራን ማኅበር ሌተናል ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤን የክልሉ ምክትል ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ባለፈው ሳምንት በእጩነት ማቅረቡ ይታወቃል:: የአቶ ጌታቸውና ሌሎች የጊዜያዊ አስተዳደሩ ካቢኒ ኣባላት […]