ሰራዊቱ መውጣት የለበትም የምንለው ከአቅም አንፃር አይደለም። ህገወጥ፤ አገር አፍራሽ ስለሆነ ነው! (ጌታቸው ሽፈራው)
March 16, 2023 – Getachew Shiferaw ሰራዊቱ መውጣት የለበትም የምንለው ከአቅም አንፃር አይደለም። ህገወጥ፤ አገር አፍራሽ ስለሆነ ነው! መከላከያ ሰራዊት ከግንባር መውጣት የለበትም ሲባል አማራው አቅም ስለሚያንሰው አስመስለው የሚስሉት አሉ። ይህ ፈፅሞ ስህተት ነው። አማራው ራሱን ብቻ ሳይሆን በተደጋጋሚ ሰራዊቱንም አገርንም ታድጓል። መከላከያ ሰራዊቱ መውጣት የለበትም እየተባለ ያለው ከአገር ጥቅምና ከህጋዊነቱ አንፃር ነው። 1) የደም ዋጋ የተከፈለበት […]
ቲክቶክ የማይሸጥ ከሆነ አሜሪካ ልታግደው እንደምትችል ሪፖርት አመላከተ
March 16, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ መንግሥት ቲክቶከ የግድ መሸጥ አለበት ያለ ሲሆን ያ የማይሆን ከሆነ ግን በሀገሪቱ ሊታገድ እንደሚችል ሪፖርቶች ጠቁመዋል። ባለቤትነቱ ባይትዳንስ የተባለ የቻይና ኩባንያ የሆነው የአጫጭር ቪዲዮዎች ማጋሪያው ቲክ ቶክ በሚሊዮን ከሚቆጠሩ ተጠቃሚዎቹ መረጃን በመሰብሰብ በአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ላይ አደጋ ጋርጧል የሚል ክስ ይቀርብበታል። ኩባንያው ባለቤትነቱን እንዲያስተላልፍ ጥያቄ እንደቀረበለት […]
በጥቁር ባህር ላይ የወደቀውን የአሜሪካ ድሮን ቀሪ አካል ሩሲያ እንደምትፈልግ አስታወቀች
March 16, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት በጥቁር ባህር ላይ የወደቀውን የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ቀሪ አካል ለማውጣት እንደምትሞክር ሩሲያ አስታወቀች። ኤም ኪው 9 ሪፐር የተሰኘው የአሜሪካ ድሮን ማክሰኞ መጋቢት 5፣ 2015 ዓ.ም ነው ወደ ጥቁር ባህር የወደቀው። አሜሪካ ድሮኑ በሩሲያ ተዋጊ ጄት ጋር ከተጋጨ በኋላ “ሊበር ወደማይችልበት ደረጃ” ላይ በመድረሱ እንደወደቀ ብታስታውቅም […]
በአስተዳደራዊ ድክመትና በንግግር ለከት ማጣት ሀገር የከፋ ቀውስ ውስጥ እየገባች ነው!
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት፣ መኢአድ እና ኢሕአፓ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ
የአዲስ አበባ የክፍለ ከተማ እና ወረዳ ምክር ቤቶች መቀመጫ ብዛትን የሚወስነው አዋጅ ምን ይዟል?
March 15, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የክፍለ ከተማ እና ወረዳ ምክር ቤቶች አባላት ብዛት ከ150 እንዳያንስ እና ከ250 እንዳይበልጥ የሚደነግግ አዋጅ አጸደቀ። አዋጁ ከክፍለ ከተማ እና ወረዳዎች የህዝብ ቁጥር ብዛት እንዲሁም ከውክልና ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ተነስተውበታል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት፤ የክፍለ ከተማ እና የወረዳ ምክር ቤት የምርጫ ክልል እና የሚመረጡ […]
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤን ያስተጓጎሉ የህግ አስፈጻሚ አካላት ላይ ክስ እንዲመሰረት ምርጫ ቦርድ ጠየቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 15, 2023 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤን ያሰናከሉ የህግ አስፈጻሚ አካላት ላይ ፍትሕ ሚኒስቴር ክስ እንዲመሰርት ጠየቀ። በመንግስት መስሪያ ቤቶች ስር የሚተዳደሩ የስብሰባ ቦታዎች እና አዳራሾች ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ ክፍት እንዲሆኑም ውሳኔ አሳልፏል። ቦርዱ ይህን ያስታወቀው፤ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ ጋር በተያያዘ ከሰሞኑ ያጋጠሙ መስተጓጎሎችን በተመለከተ ዛሬ ረቡዕ […]
ብሊንከን በጦርነቱ ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠየቁ
15 መጋቢት 2023, 19:09 EAT በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር በነበራቸው ቆይታ በጦርነቱ ወቅት ለተፈጸሙ ጥሰቶች ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠየቁ። ለሁለት ዓመት የዘለቀው ጦርነት ተጀምሮ በሰላም ስምምነት ከተቋጨ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኙት ብሊንከን፣ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ዛሬ መጋቢት 6/2015 ዓ.ም. በተገናኙበትም ወቅት ነው ይህንን […]
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እንዳያደርጉ መከልከል እና መዋከብን ምርጫ ቦርድ ተቃወመ
15 መጋቢት 2023, 15:41 EAT ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያደርጉ መከልከል፣ በእስር እና በእንግልት ማዋከብ ተቀባይነት እንደሌለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሳበ። ቦርዱ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ አዳራሾች መከልከል እንዲሁም ጉባኤ ከማድረጋቸው በፊት እና በኋላ በእስር የማዋከብ ተግባር እየተፈጸመ መሆኑን ዛሬ ረቡዕ መጋቢት 6/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ጉባኤ እንዳያደርጉ ከተከለከሉ ወይም አባላቶቻቸው […]
$331 Million in New Humanitarian Assistance for Ethiopia – U.S Department of State 11:00
PRESS STATEMENT ANTONY J. BLINKEN, SECRETARY OF STATE MARCH 15, 2023 Today I am announcing more than $331 million in new humanitarian assistance for Ethiopia in FY 2023 through the Department of State and the U.S. Agency for International Development. This funding will provide life-saving support to those displaced and affected by conflict, drought, and […]
In this striking portrait of an Ethiopian Jew, she found a surprising connection to her family history – The Forward 12:17
ART Turns out the background of Kehinde Wiley’s painting was inspired by a 19th centry mizrah Kehinde Wiley’s portrait depicts Alios Itzhak, a young Jewish Israeli man of Ethiopian descent. Courtesy of The Jewish Museum By Cathryn J. PrinceMarch 15, 2023 When Amy Shimshon-Santo first saw Kehinde Wiley’s colorful portrait of Alios Itzhak, a young Jewish Israeli […]