Sisi talks Ethiopian dam with Danish PM – Egypt Independent 05:40
Egypt cannot endure water shortage, Sisi warns Egypt IndependentMarch 14, 2023 Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi met with Danish Prime Minister Mette Frederiksen on Monday to discuss the Grand Ethiopian Renaissance Dam and the water shortage crisis Egypt faces. “I found an understanding with Her Excellency the Prime Minister that the driest country in the world, Egypt, […]
Saudi Arabia restarts hiring Ethiopian domestic labour – Gulf News 05:10
Cost cap set at SR6,900 per worker; aim to regulate employment market in the kingdom Published: March 14, 2023 13:00 Ramadan Al Sherbini, Correspondent Cairo: Saudi Arabia’s Ministry of Human Resources has reopened recruitment of domestic labour from Ethiopia and set the maximum cost limit at SR6,900 per worker exclusive the VAT, the Saudi news […]
Africa: Droughts Bring Disease – Here Are 4 Ways They Do It
Pixabay 13 MARCH 2023 The Conversation Africa (Johannesburg) ANALYSIS By Gina Charnley Countries in the Horn of Africa have been hit by a multiyear drought. Ethiopia, Kenya, Somalia and Uganda are expected to continue getting below-normal rainfall in 2023. Excluding Uganda, 36.4 million people are affected and 21.7 million are in need of food assistance. Climate change projections show changes […]
ICCI delegation returns after 5-days successful visit of Ethiopia
BUSINESS APP MARCH 14, 2023 A delegation of the Islamabad Chamber of Commerce and Industry led by its President Ahsan Zafar Bakhtawari on Monday returned to the country from Ethiopia after attending the Pak- Ethiopia Business Forum, which was inaugurated by the Deputy Prime Minister and Foreign Minister of Ethiopia. About 70 delegates from Pakistan […]
ኢዜማ ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት “መልሶ ለማጤን” የሚያስችል ጥናት ሊያካሄድ ነው ተባለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 14, 2023 በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ከመንግስት ጋር ያለውን ግንኙነት “መልሶ ለማጤን” የሚያስችል ጥናት የሚያደርግ ግብረ ኃይል ማቋቋሙን የፓርቲው የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ምንጮች ገለጹ። የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በበኩላቸው፤ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የፓርቲውን የአምስት ዓመት ጉዞ ትንተና የሚያደርግ ነው ብለዋል። ግብረ ኃይሉ የተቋቋመው፤ የፓርቲው ብሔራዊ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት […]
በሌብነት ተፈርዶባት የነበረችው ደቡብ አፍሪካዊት የገንዘብ ቤት ኃላፊ ሆና ተሾመች
March 14, 2023 – BBC Amharic ከ 2 ሰአት በፊት በስህተት ወደ ባንክ ሂሳቧ የገባውን ከፍተኛ ገንዘብ ለግል ጥቅሟ በማዋል በሌብነት ዘብጥያ ወርዳ የነበረችው ደቡብ አፍሪካዊት የአንድ ዩኒቨርሲቲ የግምጃ ቤት [ገንዘብ ቤት] ኮሚቴ ሆና ተሾመች። ሲቦንጊሌ ማኒ ከአምስት ዓመታት በፊት ተማሪ ሳለች 1400 ራንድ የኪስ ገንዘብ ሊከፈላት ሲገባ በስህተት 1 ሚሊዮን ዶላር በባንክ ሂሳቧ ገቢ ተደርጎላት ነበር። […]
በኦሮሚያ ክልል የተሽከርካሪ ፍጥነት መገደቢያ ገጠማ ያለ አግባብ ለአንድ ግለሰብ ተሰጥቷል ተባለ
March 14, 2023 ከፍጥነት ወሰን በላይ በመንዳት የሚደርሰውን የትራፊክ ጉዳት ለመቀነስ በተሽከርካሪዎች ላይ የፍጥነት መገደቢያ መሣሪያ እንዲገጠም መወሰኑን ተከትሎ፣ በፌደራል መንግሥት ፈቃድና የብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው አቅራቢዎች ለኦሮሚያ ክልል እንዳያቀርቡ የገበያ ገደብ እንደተጣለባቸው ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ፡፡ በዚሁ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የመሰረቱት “ኢትዮ መላ የተሸከርካሪዎች ፍጥነት መገደቢያ መሳሪያ አስመጥቶ መግጠም ዘርፍ ማኅበር” ለአዲስ ማለዳ እንደገለጸው፣ በኦሮሚያ […]
ሞት ተፈርዶባቸው ለ50 ዓመታት የታሰሩት ጃፓናዊ ጉዳይ እንደገና ሊታይ ነው
March 14, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት ሞት ተፈርዶባቸው ለግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በእስር ላይ የቆዩት ጃፓናዊ ቅጣት የተበየነባቸው ጉዳይ ዳግም በፍርድ ቤት እንዲታይ ተፈቀደላቸው። አሁን የ87 ዓመት አዛውንት የሆኑት ኢዋኦ ሃካማዳ በ1966 (እአአ) አለቃቸውን፣ የአለቃቸውን ሚስት እና ሁለት ልጆቻቸውን በመግደል ተከሰው ነበር ሞት የተፈረደባቸው። አምነስቲ ኢንተርናሽናል እንደሚለው ከሃምሳ ዓመታት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት […]
በአዲስ አበባ 18 ተማሪዎች ያለ አግባብ ከትምህርት ታግደናል አሉ
March 14, 2023 በአዲስ አበባ 18 ተማሪዎች ያለ አግባብ ከትምህርት ታግደናል አሉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ዕድገት ጮራ ኹለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት 18 ተማሪዎች ከሕግ አግባብ ውጪ ከትምህርት ማገዱን ተገለጸ፡፡ ተማሪዎቹ ከትምህርታቸው ለመታገዳቸው ትምህርት ቤቱ የሰጠው ምክንያት፣ አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማ መሰቀልና የክልሉ መዝሙር መዘመር ጋር በተገናኘ […]
በሕገ ወጥ መንገድ የተሾሙ ጳጳሳት ኦሮሚያ ውስጥ ከሚገኙ አህጉረ ስብከቶች መውጣታቸው ተሰማ
March 14, 2023 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በደቡብ ምዕራብ ሸዋ አገረ ስብከት በሦስት አባቶች ከቀኖና ቤተክርስቲያን ውጭ በሆነ መልኩ ለ25 አባቶች ሕገ ወጥ ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት መከናወኑ ይታወሳል፡፡ ችግሩ መከሰቱን ተከትሎም ቅዱስ ሲኖዶስ ጥር 18/2015 በጠራው አስቸኳይ ምልዓተ ጉባዔ፣ እነዚህን አካላት ከቤተክርስቲያን ሕብረት ለይቶ ማውገዙ፣ እንዲሁም በየትኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ እንዳይገኙ የእግድ […]