የሰላም ስምምነቱ ተጥሶ የወረራ ዝግጅት እየተደረገ ነው!
March 10, 2023 – Getachew Shiferaw የሰላም ስምምነቱ ተጥሶ የወረራ ዝግጅት እየተደረገ ነው! በሰላም ስምምነቱ መሰረት እስካሁን የትግራይ አካባቢዎች በመከላከያ መያዝ ነበረባቸው። ጭራሽ ሰራዊቱ ህይዎት ገብሮ ከያዛቸው ቦታዎች እንዲወጣ ተደርጓል። የትህነግ ታጣቂ መሳርያ መፍታት ነበረበት። አስረከበው የተባለው ከባድ መሳርያ ቀለም የቀባ የማይሰራ መሳርያ ነው። ቀሪው ትህነግ እጅ ነው። የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳርያን ጭራሽ ለይምሰልም አላስረከበም። ትህነግ በዋግምኸራ […]
የጉራጌ ሕዝብ መብትን በሚያስከብር የፖለቲካ ድርጅት እየተደራጀ ነው !
March 10, 2023 ዋዜማ- “ የጉራጌን ህዝብ እየደረሰበት ካለው አስተዳደራዊ በደል እና ስጋት ለመታደግ” መደራጀት አስፈልጎኛል ያለ ብሄረተኛ ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ ሊደረግ ነው ። ”ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ” የሚል ስያሜን የያዘው አደረጃጀት እሁድ መጋቢት 03 /2015 ዓ. ም የምስረታ ጉባኤውን በማካሄድ የፖርቲውን የስራ አስፈጻሚዎችንና ማዕከላዊ ኮሚቴዎችን ይመርጣል። ”ጎጎት” የጉራጊኛ ቃል ሲሆን የጉራጌ […]
የአሜሪካዉ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነዉ
March 10, 2023 – DW Amharic የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር አንቶኒዮ ብሊንከን በቅርቡ “በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ጉብኝቱ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር እድል የሚሰጥ ነው ያሉት የሚኒስቴሩ ቃል ዐቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ባለስልጣኑ መቼ እንደሚመጡ ግን አልገለፁም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሰብአዊ መብት ድርጅቶች እና የኢትዮጵያ መንግሥት ፍጥጫ
March 10, 2023 – DW Amharic «በአለማችን በተለያዩ ቦታዎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ይፈጸማሉ እነዚ ከባባድ ወንጀሎች በህግ የማይታዩ ከሆነ እና በተለያዩ ምክንያቶች የሚተላለፉ ከሆነ ህገ ወጥነት ህግ እየሆነ ይቀጥላል»… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ያለንው ሰብዓዊነት የተረገጠበት፤ መብታችን የት እንዳለ የማናውቅበት አገር ላይ ነው” የቡታጅራ ነዋሪ
March 10, 2023 – DW Amharic በቡታጅራ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ እስር ላይ ለሚገኙ ሰዎች መፍትሔ ለመሻት ጠበቆች ጥረት እያደረጉ ነው። ከጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ የታሰሩ ቡታጅራ ተወስደዋል። የመንግሥት እርምጃ የዞኑን ነዋሪዎች ለሐዘን ዳርጓል። የታሰሩት የዞኑ ምክር ቤት አባል ወይዘሮ ጠጄ ደነቀ ወንድም “በብሔር እየተለየ የምንመታበት አገር ሆኗል” ይላሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
“የከብቶቻችን ዋጋ ወደቀ” የቦረና አርብቶ አደሮች
March 10, 2023 – VOA Amharic ከብቶቻቸውን የሚገዛቸው በማጣታቸው ችግር ላይ መውደቃቸውን የቦረና አርብቶ አደሮች ገለፁ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የያቤሎ አካባቢ አርብቶ አደሮች፤ ድርቅ ካስከተለው ጉዳት የተረፉላቸውን ከብቶች እጅግ አነስተኛ በሆነ ዋጋ ለመሸጥ መገደዳቸውን አመለከቱ። የቦረና ዞን የመስኖ ልማት እና አርብቶ አደር ጽህፈት ቤት በበኩሉ አሁን በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው ድጋፍ ለዚህ ምላሽ የሚሆን መፍትሄ መያዙን ገልጿል። […]
የማኅበራዊ ሚድያ መዘጋት በመገናኛ ብዙኃን ሥራ ላይ ችግር ፈጥሯል – ባለሞያዎች
March 10, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የጣለው ገደብ በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጠውን መረጃ የማሰባሰብ፤ የማደራጀትና ለሕዝብ ተደራሽ የማድረግ መብት ላይ ችግር መፍጠሩን ገለፀ፡፡ የምክር ቤቱ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ አቶ ታምራት ኃይሉ፣ እርምጃው በተለይም በበይነ መረብ ለሚሰራጩት ሚዲያዎች እንቅፋት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ማኅበራዊ ሚድያውን ተጠቅመው የተለያዩ ዝግጅቶችን የሚያቀርቡት አዘጋጆች በበኩላቸው የተጣለው ገደብ […]
በአማራ ክልል ወንጀሎች እየተወሳሰቡና መልካቸውን እየቀየሩ መጥተዋል
March 10, 2023 DW : በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፎች የተሸለ አፈፃፀም የታየ ቢሆንም የወንጀል ድርጊት ግን እየጨመረ መምጣቱ ተገለጠ፣ የርዕሰ መስተዳድሩ ሪፖርት ክልሉ መደበኛ የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች እንዲቀጥሉ የሚያመለክት መሆኑን አንድ ምሁር አመልክተዋል፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በባሕር ዳር እየተካሄደ […]
የጉጂ ሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሏል፤ መንግስት ውሳኔዬን አልቀለብስም ብሏል
March 10, 2023 – DW Amharic የተመሰረተው ዞን እንደማይቀለበስ፤ ነገር ግን ስያሜውን ሦስቱ ጎሳዎች ተመካክረው መቀየር ይችላሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል በማለት ምስራቅ ቦረና በሚል የመሰረተው የክልሉ 21ኛ ዞን ኢፍትሃዊ ነው በማለት የጉጂ ህዝብ መቃወሙን ተከትሎ የዞኑ ተወካዮች ቅሬታቸውን ለፌዴራልና ለክልሉ መንግስታት አቀረቡ፡፡ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በዚሁ ቅሬታ ላይ ለመገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት […]
በኢትዮጵያ የሰብዐዊ መብት ጥሰቶች በሕግ ካልታዩ ህገ ወጥነት ህግ እየሆነ ይቀጥላል
March 10, 2023 DW : በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት የተፈጸሙ ወንጀሎችን የሚመረምረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አጣሪ ኮሚቴ ሥራውን እንዲያቋርጥ የኢትዮጵያ መንግሥት የሚያደርገው ግፊት እንዲቆም የመብት ተሟጋች ድርጅቶች እየጠየቁ ነው። የሰብአዊ መብት ድርጅቶቹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት በጄኔቭ ከተማ ለአምስት ሳምንታት በሚያካሂደው ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ ኮሚሽኑ ሥራው እንዲቋረጥ ጥሪ ለማቅረብ መዘጋጀቷ እንዳሳሰባቸው ገልፀዋል። 63 […]