UNHCR Seeks Support for Somalis Fleeing Las Anod Fighting Into Ethiopia – Voice of America 13:12
AFRICA March 07, 2023 1:07 PM Maya Misikir ADDIS ABABA, ETHIOPIA — The United Nations Refugee Agency is calling for urgent support to help tens of thousands of Somalis who fled fighting in a disputed border town in Somalia’s breakaway region of Somaliland. The refugee agency is seeking urgent support for an estimated 100,000 Somalis who […]
Women and politics: a new world order – The Interpreter 11:06
CLARE CALDWELL With geopolitical oxygen so often depleted by autocraticstrongmen, how might a globe dominated by female leaders look? UN Women reports that gender equality will not be reached in the highest positions of power until 2152 (Andy Buchanan/AFP via Getty Images) Published 8 Mar 2023 Sex and Gender Follow ClareECaldwell If we start the […]
Sustaining Peace in Ethiopia – German Institute for International and Security Affairs 09:28
Gerrit Kurtz German The end of the war in the North should be the prelude to fundamental governance reformsSWP Comment 2023/C 14, 07.03.2023, 8 Pages doi:10.18449/2023C14 Research Areas Sub-Saharan Africa PDF | 585 KB EPUB | 1.2 MB MOBI | 3.1 MB The agreement signed by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) and the Ethiopian government on […]
Tens of thousands flee Somaliland into drought-hit Ethiopia
By AFP PUBLISHED: 14:45 EST, 7 March 2023 Refugees ‘mostly women and children’ fleeing Somaliland have arrived in drought-hit Ethiopia An estimated around 100,000 people have fled fighting in Somalia’s breakaway Somaliland region into a remote drought-hit area of Ethiopia, UN and Ethiopian refugee agencies said on Tuesday. Citing authorities in Doolo, located in the southeastern tip […]
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ – የ2023 ‹‹የዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት›› (International Women of Courage/IWOC Awards) አሸናፊ
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ – የ2023 ‹‹የዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት›› (International Women of Courage/IWOC Awards) አሸናፊ መምህርት፣ ጋዜጠኛና አክቲቪስት መዓዛ መሐመድ የ2023 የ‹‹ዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት (International Women of Courage/IWOC Awards)›› አሸናፊ ሆናለች፡፡ ‹‹ዓለም አቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት›› በመላው ዓለም ከባድ አደጋዎችንና ፈተናዎችን ተቋቁመው ሰላም፣ ፍትህ፣ ሰብዓዊ መብቶች፣ የፆታ እኩልነት እና የሴቶች ተጠቃሚነት እንዲከበሩና […]
ኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ከሚያጋጥማቸው አገራት ተርታ ተመደበች
ከ 9 ሰአት በፊት የመንግሥታቱ ድርጅት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ እጅግ ድሃ በሆኑ አገራት የሚገኙ ነፍሰ ጡሮች ዘንድ ከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት መስተዋሉን ገለጸ። ድርጅት እንዳለው በእነዚህ ድሃ አገራት ነፍሰ ጡር ሆነው በተመጣጠነ ምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ያሉ ሴቶች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሮ ታይቷል። ይህ ሪፖርት እንደሚያትተው ከድሃ አገሮች መካከል ለእናቶች ያለው ሁኔታ የከፋ የሆነው በአፍጋኒስታን፣ […]
በሶማሌ ክልል እና በደቡብ ኦሞ መቶ ሺዎች አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተባለ
ከ 5 ሰአት በፊት በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎት ውስጥ በተከሰተው የአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ በሶማሌ እና በደቡብ ክልል በሚገኙ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እርዳታ እንደሚያስፍልጋቸው ባለሥልጣናት ተናገሩ። በአሁኑ ወቅት በምሥራቅ አፍሪካ በሚገኙ አገራት ለተከታታይ ዓመታት ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ ባለመዝነቡ በተከሰተ ድርቅ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለከፋ የረሃብ አደጋ ተጋልጠዋል። በኢትዮጵያም በድርቁ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ […]
“የአማራ ክልል እየተረበሸ እና እረፍት እያጣ ያለው ከክልሉ ውጪ በሚፈጠር ችግር ነው” – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ
March 7, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአማራ ክልል “እየተረበሸ” እና “እረፍት እያጣ” ያለው ከክልሉ ውጪ በሚፈጠር ችግር መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ። ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጆችን፤ ወደ ኦሮሚያ ክልል ለመመለስ ስምምነት ላይ መደረሱንም ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውቀዋል። ዶ/ር ይልቃል ይህንን የተናገሩት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራ ክልልን ከወከሉ ተመራጮች […]
አክሱም ዩኒቨርስቲ፤ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳቢያ 15 ቢሊዮን ብር የሚገመት ጉዳት እንደደረሰበት አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 7, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በትግራይ ክልል ውስጥ ከሚገኙ አራት ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ የሆነው አክሱም ዩኒቨርስቲ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሳቢያ የደረሰበት ጉዳት 15 ቢሊዮን ብር እንደሚገመት አስታወቀ። ላለፉት 19 ወራት ትምህርት መስጠት አቁሞ የቆየው ዩኒቨርስቲው፤ ሊያከናውነው ላቀደው “ዳግም ግንባታ” የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል። በ2006 ዓ.ም የተመሰረተው አክሱም ዩኒቨርስቲ በስሩ ባሉት ስድስት ኮሌጆች እና ሁለት ኢንስቲትዩቶች ተማሪዎችን […]
በአማሮ ልዩ ወረዳ በድርቅ የተነሳ ሰዎች እየሞቱ መሆኑ ተገለጸ
March 7, 2023 በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ለአራት ዓመት ሙሉ በቀጠለው ድርቅ የተነሳ ሰዎች እየሞቱ እንደሆነ የልዩ ወረዳው የግብርና ጽህፈት ቤት ለአዲስ ማለዳ ገለጸ፡፡ አስከፊ በሆነው ድርቅ ምክንያት ከ96 ሺሕ 800 በላይ ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የጠቀሰው ጽህፈት ቤቱ፣ በዚህ የተነሳ በተለይ ከረሃብ ጋር ተያይዞ በሚፈጠሩ በሽታዎች በየቀኑ ሰዎች እየሞቱ እንደሆነ ጠቁሟል፡፡ ዜጎች በረሃብ […]