Ethiopian women fleeing war fall prey to human trafficking in Jordan, end up in Israel – Ynet News 08:55
Dozens of women duped into slavery and horrific sexual abuse on promise of decent work and later found in Jerusalem and West Bank, but welfare officials believe it’s only the tip of the iceberg Hadar Gil-Ad|08:35 Upon the outbreak of the 2020 Tigray war which saw Ethiopian federal government and Eritrean forces fight against the […]
Drought situation in East Africa ‘at crisis level’ as Scottish Government pledges funding – The Scotsman 06:44
Aid workers have told how families suffering one of the most severe droughts on record in East Africa are being forced to dig holes in the ground to drink from muddy pools of water, while others are having to marry off their daughters to fund basic foodstuffs for their families. By Jane Bradley Four charities are […]
Jerusalem street to be named in honour of Israel’s Ethiopian community – Jewish News 06:04
Ethiopian Jewry contribution to be celebrated with street named ‘Beta Israel’ By MICHELLE ROSENBERG March 5, 2023, 10:58 am Members of the Ethiopian Jewish community in Israel take part in a prayer of the Sigd holiday on Armon Hanatziv Promenade overlooking Jerusalem on November 16, 2017. (Hadas Parush/Flash90) A Jerusalem street is to be named in […]
A partnership of Ono Academic College’s study of Ethiopian Jewry and the University of Gondar – Jerusalem Post 06:42
Interview with Rabbi Dr. Sharon Shalom By JERUSALEM POST STAFF Published: MARCH 5, 2023 13:30 (photo credit: Courtesy) Rabbi Dr. Sharon Shalom, head of the International Center for the Study of Ethiopian Jewry, speaks candidly, clearly, and to the point. “Our purpose,” says Shalom, “is not to prove that the members of the Ethiopian Jewish community […]
እናት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያደርግ ተከለከለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 5, 2023 በሃሚድ አወል እናት ፓርቲ ዛሬ እሁድ የካቲት 26፤ 2015 ሊያደርገው የነበረው ጠቅላላ ጉባኤ እንዳያካሄድ ተከለከለ፡፡፡ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሰይፈስላሴ አያሌው፤ “ ‘ከበላይ አካል በመጣ ትዕዛዝ መሰብሰብ አትችሉም’ ተብለናል” ሲሉ ለጋዜጠኞች እና ለጠቅላላ ጉባኤው አባላት ተናግረዋል፡፡ የፓርቲው አባላት እና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ዛሬ እናት ፓርቲ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ30 ጀምሮ፤ ጠቅላላ ጉባኤው […]
ስደተኞችን በክህሎት ብቁ ለማድረግ ማሠልጠኛ የከፈተው ኤርትራዊ ስደተኛ
March 5, 2023 – BBC Amharic 5 መጋቢት 2023, 08:03 EAT ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ በተለያየ ምክንያት የተሰደዱ ወጣቶች ለመኖሪያነት ከሚመርጧቸው የምሥራቅ አፍሪካ አገራት መካከል አንዷ ኡጋንዳ ነች። እነዚህ ወጣቶች ወደ ሌላ ሦስተኛ አገር የመሄድ ዕል እስኪያገኙ ድረስ ከዘመድ ወዳጆቻቸው የሚላክላቸውን ገንዘብ እየጠበቁ ያለሥራ ይኖራሉ። ከመጡበት አገር በሰለጠኑበት ሙያ ሥራ የማግኘት ዕድል እምብዛም ነው። በሌላ ሙያ ላይ ለመሰማራት […]
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቶኪዮ ማራቶን የበላይነት ይዘው አጠናቀቁ
March 5, 2023 – BBC Amharic 5 መጋቢት 2023, 13:06 EAT ዛሬ እሁድ የካቲት 26/2015 ዓ.ም. በተከናወነው የቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ የበላይነት ይዘው አጠናቀቁ። በወንዶች የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ ሲያጠናቅቁ በሴቶች ደግሞ ከ2ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል። በወንዶች ማራቶን ዴሶ ገልሚሳ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ 22 ሴኮንድ ውድድሩን […]
የአማራና የኦሮሚያ ብልፅግና ተቃርኖ የደቀነው አገራዊ ሥጋት
March 5, 2023 – EthiopianReporter.com በታሪክ አጋጣሚ የሺሕ ዓመታት አገረ መንግሥት ታሪክ ያላትን ኢትዮጵያን የመምራት ኃላፊነት በእጁ ላይ የወደቀው ብልፅግና ፓርቲ፣ ይህን ኃላፊነት በአግባቡ የመወጣቱ ጉዳይ ጥያቄ እያስነሳ ነው፡፡ በተለይ በፓርቲው ውስጥ በየጊዜው የሚያገረሸው ተቃርኖና ቁርቁዝ ከራሱ አልፎ ለአገር የሚተርፍ ቀውስ እንዳይፈጥር የብዙዎች ሥጋት ነው፡፡ ‹‹የማይተማመን ባልንጀራ በየወንዙ ይማማላል›› እንደሚባለው፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፓርቲው ውስጣዊ ችግሮቹን ለመፍታትና […]
ተመድ የኢትዮጵያ መንግሥትን ጥያቄ እንዳያስተናግድ ከ60 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጠየቁ
ዜና ተመድ የኢትዮጵያ መንግሥትን ጥያቄ እንዳያስተናግድ ከ60 በላይ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች… አሸናፊ እንዳለ ቀን: March 1, 2023 የትግራይ ጦርነትን እንዲመረምሩ ያቋቋመው የስብዓዊ መብት ቡድን ሥራውን እንዳያቋርጥ ጠየቁ ከ60 በላይ የሚሆኑ ዓለም አቀፍ የስብዓዊ መብት ተሟጋቾች የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት የተፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በውጭ አካል እንዳይመረመር የሚያደርገው ግፊት እንዳሳሰባቸው ከ60 በላይ […]
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የቢዝነስ ስትራቴጂ እየተጠና መሆኑ ተገለጸ
March 5, 2023 – EthiopianReporter.com የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የቢዝነስ ስትራቴጂ እየተጠና መሆኑ ተገለጸ ካለፈው ዓመት ወዲህ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ተጠሪ የሆነው የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር፣ የቢዝነስ ስትራቴጂ እየተጠና ነው፡፡ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የሲቪል ሰርቪስ መሥሪያ ቤቶች ከሚባሉት ተቋማት አንዱ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን፣ ተጠሪነቱም ለገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ ቆይቷል፡፡ በ2014 ዓ.ም. የመንግሥት…