የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ

May 18, 2023 – EthiopianReporter.com  የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ይካሄዳል ተባለ የሕዝብና ቤት ቆጠራ፣ እንዲሁም የግብርና መረጃ ቆጠራ በመጪዎቹ ሦስት ዓመታት ውስጥ እንደሚካሄድ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን፣ ማክሰኞ ሚያዝያ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ሙዓለ ንዋይ ገበያ ለማቋቋም አንድ ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ታወቀ

May 18, 2023 – EthiopianReporter.com  ሙዓለ ንዋይ ገበያ ለማቋቋም አንድ ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ታወቀ መንግሥት 25 በመቶ የግል ኢንቨስተሮች ደግሞ 75 በመቶ ድርሻ ይኖራቸዋል የኢትዮጵያ ‹‹የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ›› ለማቋቋም አንድ ቢሊዮን ብር ገደማ የመነሻ ካፒታል ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በ2016 ዓ.ም. ወደ ሥራ የሚገባው የሙዓለ ንዋይ ገበያው ትርፍ ለማስመዝገብ ከሦስት…

ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ

May 18, 2023 – EthiopianReporter.com — Comments ↓ FacebookTwitterEmailShare ሕወሓት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ስለ ሕወሓት የሰጠው ውሳኔ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን የገለጸው ሕወሓት፣ወሳኔው  በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ተቃኝቶ እንዲስተካከል ጥያቄ አቀረበ። ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወ.ሓ.ት) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥር…

መንግስት ተቸግሯል ፤ ለፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም፤ የወጡ የግዥ ጨረታዎች ተሰርዘዋል።

May 18, 2023  ዋዜማ– በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች ተሰርዘዋል። መደበኛ ስራዎችን በአግባቡ ማከናወን አዳጋች ሆኗል። በአንዳንድ ክልሎች ለመንግስት ሰራተኞች መከፈል ያለበት ደሞዝ ለወራት ያልተከፈለበት ሁኔታ መፈጠሩም ታይቷል። የፌዴራል መንግስት ለዚህ […]

የአብይ አሕመድን አምባገነናዊ አገዛዝ ለመታገል የሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ስልቶች ይፋ ሊደረጉ ነው

May 18, 2023 – Konjit Sitotaw  ሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ዘመቻ ሁሉም ይቀላቀል። ሲሉ የትግል መሪዎቹ ጥሪ አቅርበዋል። በሁሉም ዘርፍ ትግሉ ሊቀጣጠል ይገባል። አብይና የእርሱ ዓይነት ፋሺስታዊ አስተሳሰብ አቀንቃኞች አገር ሊያሳጡን ሌት ተቀን እየሰሩ ነዉ። ሰላማዊ እምቢተኝነት የትግል ዘመቻ ሁሉም ይቀላቀል። ተብሏል የትግሉ መሪዎች ወገን! ከውጤት አልባ ለቅሶና እርግማን ወደ ተግባራዊ ትግል ለመሸጋገር የተጀመረውን ዘመቻ እንቀላቀል! በቀጣይነት ኢላማ […]

 · 60 Cpmliments Made By Ancient Greeks About ETHIOPIANS

Fact Informers, [5/10/2023 9:09 PM] 60 compliments made by ancient Greeks about Africans or Africa (who they called Ethiopians or Ethiopia 1. “The Ethiopians are the most handsome of all men.” – Herodotus 2. “The Ethiopians are said to be the tallest and most handsome of all men.” – Diodorus Siculus 3. “The Ethiopians were […]

Plagiarism in Abiy Ahmed’s PhD Thesis: How will Addis Ababa University handle this? – by WORLD PEACE FOUNDATION

15/04/2023  Plagiarism in Abiy Ahmed’s PhD Thesis: How will Addis Ababa University handle this? by WORLD PEACE FOUNDATION  Alex de Waal, Jan Nyssen, Gebrekirstos Gebreselassie, Boud Roukema and Rundassa Eshete Ever since Abiy Ahmed was awarded his PhD degree at the Institute of Peace and Security Studies (IPSS) at Addis Ababa University in 2017, questions have been asked […]

News: Tigray interim admin, TPLF say election board decision unacceptably legally, politically; caution it endangers…  – Addis Standard 01:32

MAY 17, 2023 News: Tigray interim admin, TPLF say election board decision unacceptable legally, politically; caution it endangers existence of interim admin, renders peace process ownerless Logos: Tigray regional state interim administration and TPLF Addis Abeba – Tigray’s Interim Regional Administration (IRA), and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) rejected a decision last week by National […]

Rebel Group Accuses Ethiopian Government of Attacks Despite Peace Talks  – Voice of America 15:24

May 17, 2023 3:13 PM Maya Misikir ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Rebels in Ethiopia’s Oromia region have accused federal troops of launching attacks, despite an agreement stemming from Tanzania peace talks to de-escalate the conflict. Preliminary talks between the rebel Oromo Liberation Army (OLA) and the government took place earlier this month in Tanzania, with no […]

Endangered African carnivore lived in Ethiopia for 1.5 million years – study  – Jerusalem Post 09:45

A study by Israel’s Hebrew University of Jerusalem and American, Spanish and Italian teams found the first and only fossil of an Ethiopian wolf from 1.5 million and not 20,000 years ago. By JUDY SIEGEL-ITZKOVICH Published: MAY 17, 2023 16:14     Ethiopian wolf (Illustrative) (photo credit: Wikimedia Commons) The first fossil from an Ethiopian wolf in Africa […]