ምርጫ ቦርድ ሕወሃት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታውቋል።

May 13, 2023  ምርጫ ቦርድ ሕወሃት ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታውቋል። ቦርዱ፣ ለውሳኔው ምክንያት የኾነው ኃይልን መሠረት ያደረገው የአመጻ ተግባር አኹን እንደሌለ ጠቅሶ፣ ኾኖም ሕወሃት ያቀረበው ሕጋዊ ሰውነት ጥያቄ የማስለስ ጉዳይ በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 ላይ እንዳልተካተተና በሕግ የተደገፈ ኾኖ ስላላገኘው እንደኾነ ገልጧል። ሕወሃት ሕጋዊ ፓርቲ መኾን የሚችለው፣ በድጋሚ የምዝገባ ጥያቄ ሲያቀርብና ቦርዱ […]

በአዲስ አበባ ተግባራዊ ሊደረግ የታቀደው የቤት ግብር ማሻሻያ ምን ዝርዝር ይዟል? – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 13, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባወጣው አዲስ የቤት ግብር ማሻሻያ መሰረት የቤት ባለቤቶች የሚጠበቅባቸውን ክፍያ እንዲፈጽሙ፤ በሶስት መቶ ሺህ ገደማ ቤቶች ላይ የግብር ግመታ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ። ቤቶቹን የመለየት እና ግብር የመገመት ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ፤ ኮንዶሚኒየም ቤቶችን ጨምሮ ከዚህ ቀደም የቤት ግብር የማይከፈልባቸው ቤቶች ክፍያ እንዲፈጽሙ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ […]

ቤታቸው የፈረሰባቸው ባል እና ሚስት በጥይት ተገደሉ።

May 13, 2023 – Konjit Sitotaw  ቤታቸው የፈረሰባቸው ባል እና ሚስት በጥይት ተገደሉ። በሰበታ ከተማ በኬንተሪ ደረቶ በሚባል ቦታ የአቶ መሀመድና የጎረቤቶቹ ቤቶች የፈረሱት ከትላንት በስቲያ ነበረ። ሙሉ ሰፈሩ ፈርሶ አልቋል ማለትም ይቻላል። አቶ መሀመድም እዛው ሰፈር ከገባ ወደ 18 አመት ሆኖታል። ቤት ከፈረሰባቸው ሰዎች መሀከል የአቶ መሀመድ አብደላን ጨምሮ የሁለት ቤተሰብ አባላት ቤታቸዉ ከፈረሰባቸዉ በኋላ የሚሄዱበት […]

Food Taboo and associated factors among pregnant women attending antenatal clinics at Bahir Dar City, North West…  – Nature.com 09:57

Food Taboo and associated factors among pregnant women attending antenatal clinics at Bahir Dar City, North West Ethiopia, 2021: cross-sectional study Open Access Published: 13 May 2023 Meseret Abere &  Abebaw Gedef Azene  Scientific Reports volume 13, Article number: 7790 (2023) Cite this article Metricsdetails Abstract Food taboo is any unacceptable food items in the society that arise mainly based on religious, cultural, […]

 · የኦሮሚያ ብልጽግናና የህወሀት ሰዎች በአፍላ ፍቅር እፍ ብለዋል። መሬት ጠቦአቸዋል።

Mesay Mekonnen   · የኦሮሚያ ብልጽግናና የህወሀት ሰዎች በአፍላ ፍቅር እፍ ብለዋል። መሬት ጠቦአቸዋል። ለረጅም ጊዜ ተለያይተው የተገናኙ ፍቅረኛሞች ይመስል ተቃቅፈው፥ ተሳስመው መጥገብ አልቻሉም። ድንበር ባያጎራብታቸው፡ ቋንቋቸው አንድ ባይሆንም፡ ለጊዜው የሚያስጨንቃቸው ሌላ ጉዳይ አይደለም። የተከዳች ኮበሌ ሌላ ፍቅረኛ ይዛ የበፊቱን ለማስቀናት የምታደርገው ብሽሽቅ ይመስላል። ደግሞም ነው። መልዕክቱ ለማን እንደሆነ ግልጽ ነውና። ንፋስ እንኳን መሀላችን አይግባ ብለው በየወንዝ […]

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የጄነራል አል-ቡርሃንን መልዕክት ተቀበሉ

ሜይ 12, 2023 ቪኦኤ ዜና የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሱዳን ላዕላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱል-ፈታህ አል-ቡርሃን የተላከ መልዕክት መቀበላቸውን የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ዛሬ ባወጡት ትዊት አስታወቁ። መልክዕክቱን ያደረሱት የጄነራል አል-ቡርሃን ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዳፋላህ አልሃጅ ናቸው። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ከአምባሳደሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ሱዳንን አሁን ካለችበት ሁኔታ ለማውጣት ጎረቤት ሃገሮችና የምሥራቅ አፍሪካ የጋራ […]

ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአፋጣኝ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 13, 2023 የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ (CPJ) ጥሪ አቀረበ። መቀመጫውን በአሜሪካ ኒውዮርክ ያደረገው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ትላንት አርብ ባወጣው መግለጫ “በአገር ውስጥና በውጪ ያሉ የፕሬስ አባላትን ማዋከብ እንዲያቆሙ” ለኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጥሪ አስተላልፏል። “የአማራ ድምጽ” የተባለው በዩቲዩብ የሚተላለፍ የግል መገናኛ ብዙኃን መስራች እና አርታኢ የሆነው ጎበዜ፤ […]

Ethiopia: Repatriation woes leave airlines discontented  – AllAfrica 08:10

pixabay (file photo). 13 MAY 2023 The Reporter (Addis Ababa) By Ashenafi Endale Forex crunch pushes 12 African countries, including Ethiopia, to withhold $1 billion Leading African national airlines are unable to repatriate sales revenues, resulting in capital constraints. About 12 African countries, including Ethiopia, are unable to pay airlines’ sales revenue, amounting to USD one […]

News: Addis city district administrator gunned down; community police officer under custody  – Addis Standard 09:54

MAY 12, 2023 The late Alebachew Amogn. Photo: Kirkos Sub-city Woreda 8 administration Addis Abeba – Alebachew Amogne, administrator of Addis Abeba’s Kirkos sub-city, Woreda (district) 08, was gunned down in his office this afternoon; city police said a community police officer suspected of killing the administrator is under custody. Kirkos Sub-City, Wored 8 administration said […]

News: Communities urge continuous engagement between government, Oromo Liberation Army to end war in Oromia  – Addis Standard 06:57

MAY 13, 2023 Members OLA fighters. Picture: OLA Website  By Abdi Biyenssa  @ABiyenssa  Ambo, Oromia – Community participants of a workshop on fostering peace in Western Oromia urged for a continued engagement between the government and Oromo Liberation Army (OLA) in order to end the war in Oromia and bring bring lasting peace to the region. The […]