በአዲስ አበባ የት/ቤቶች ክፍያ ጭማሪ ሮሮ

May 12, 2023 – DW Amharic  በአዲስ አበባ የሚገኙ የትምህርት ተቋዋማት ለመጭው ዓመት ትምህርት የተማሪዎች ክፍያ እስከ 100% የሚደርስ ጭማሪ ማድረጋቸው በርካታ ወላጆችን አእስቆጥቷል ። የትምህርት እና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን የ2016 ዓ.ም የትምህር ቤት ክፍያ ጭማሪ ከወላጆች ጋር በቂ መግባባት ላይ ሳይደርስ ወደ ተግባር መግባት እንደማይቻል ዐሳውቋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሕዝብ ለሕዝብ ግኑኝነት

May 12, 2023 – DW Amharic  “በተለይም በአማራና በትግራይ ሕዝብ መካከል ግንኙነቱን የማጠናከር ስራ መጀመር አለበት። ፖለቲከኞቹ ዱላውን ለሕዝቡ ይመልሱለትና ሕዝቡ የሚያደርገውን ያውቃል”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

May 12, 2023 – Konjit Sitotaw  አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ የራሷን አሻራ ያስቀመጠችው አንጋፋዋ ድምጿዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ተሰምቷል። ድምጻዊት ሂሩት ከ1950 መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ፤ ሕይወት እንደሸክላን ጨምሮ በርካታ ድንቅ የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድናቂዎቿ ያበረከተች ሲሆን፤ ባደረባት ሕመም ምክንያት በአገር ውስጥና በውጭ በሕክምና ስትረዳ ቆይታ […]

ሩሲያ ከዩክሬኑ የስንዴ ስምምነት ከወጣች አገራትን መመገብ እንደሚከብድ ተገለጸ

May 12, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት ዩክሬን ወደ ተለያዩ አገራት ስንዴ እንድትል ከተደረሰው ስምምነት ሩሲያ የምትወጣ ከሆነ አገራትን ለመመገብ አስቸጋሪ እንደሚሆን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ኃላፊት ሲድኒ ማኬን ለቢቢሲ እንደገለጹት፣ እአአ ግንቦት 18/2023 የስምምነቱ የመጨረሻ ቀን ሲሆን፣ ሩሲያ ስምምነቱን የማታድስ ከሆነ አገራትን ለመመገብ ይቸገራሉ። ሩሲያ እና ዩክሬን የደረሱበት የስንዴ ስምምነት […]

የዩቲዩብ ተመልካች ለማግኘት ሲል ሆን ብሎ አውሮፕን እንዲከሰከስ ያደረገው አሜሪካዊ

May 12, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት ብዙ ተመልካች ለማግኘት ሲል ሆን ብሎ አውሮፕላን ወድቆ እንዲከሰከስ ያደረገው ዩቲዩበር ምርመራ በማደናቀፍ ጥፋተኛ መሆኑን ለማመን መስማማቱን የአሜሪካ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ። ግለሰቡ አደጋው እንዲከሰት ካደረገ በኋላ የመንግሥት ባለሥልጣናት የአደጋውን ምክንያት እንዳይመረምሩ ለማድረግ ማስረጃዎችን አውሮፕላኑ ከወደቀበት ስፍራ ማጥፋቱም ተገልጿል። ቴሬቨር ጃኮብ የተባለው የ29 ዓመት ግለሰብ አውሮፕላኑ በአደጋ የወደቀ […]

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ አጣዳፊ ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑ አበቃ

May 12, 2023 – BBC Amharic  ከ 5 ሰአት በፊት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ዓለም አቀፍ አጣዳፊ የጤና ስጋት መሆኑ ማብቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ። በሽታው አስቸኳይ የጤና ስጋት መሆኑ የታወጀው ከዓመት በፊት ነበር። ቫይረሱ አሁንም እንዳለና በቀጣይ ወረርሽኝ ሆኖ ሊቀሰቀስ ወይም የበሽታው ስርጭት ዳግመኛ ሊያገረሽ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስረድቷል። የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ […]

ደቡብ አፍሪካ ለሩሲያ የጦር መሳሪያ አቅርባለች ሲሉ የአሜሪካ አምባሳደር ከሰሱ

May 12, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት ደቡብ አፍሪካ በዩክሬኑ ጦርነት ውስጥ ገለልተኛነቷን በይፋ ብትገልጽም ለሩሲያ የጦር መሳሪያዎች አቅርባለች ሲሉ በደቡብ አፍሪካ የአሜሪካ አምባሳደር ክሰሱ። አምባሳደሩ ሩበን ብሪጌት እንዳሉት ባለፈው ታኅሣሥ የጦር መሳሪያ እና ጥይቶችን የጫነች አንዲት የሩሲያ መርከብ ኬፕ ታውን ነበረች ብለዋል። የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጽህፈት ቤት ምንም አይነት ደጋፊ ማስረጃ […]

ትምህርት በተጀመረባት ትግራይ ጠፍጣፋ ድንጋይ በመጠቀም እያስተማሩ ያሉት መምህር

May 12, 2023 – BBC Amharic  ከ 5 ሰአት በፊት በትግራይ ከሁለት ዓመት በላይ ተቋርጦ የቆየው ትምህርት መጀመሩን ተከትሎ መምህር ጽገ አበራ የነተበ ልብሳቸውን እና ኮንጎ ጫማቸውን አድርገው ወደ ሥራ ተመልሰዋል። ነገር ግን የመማሪያ መጽሐፍት፣ እስክሪብቶ ወይም ጥቁር ሰሌዳ የለም። “ልብስ የሌለው፣ ቤቱ ቤት የማይመስል አስተማሪ አለ እንዴ? ግን ችግሮቻችንን ይዘን ሥራውን መሥራት አለብን” ይላሉ። የብዙ መቶ […]

Sudanese generals determined to eliminate RSF militiamen and prosecute rebel commander – Sudan Tribune

General Yasir al-Atta May 11, 2023 (KHARTOUM) – A member of the Sudanese Sovereign Council, Lt. General Yasir al-Atta, voiced their determination to dissolve the Rapid Support Forces (RSF) and prosecute its rebel commander militarily. Several sources close to the American-Saudi mediated talks in Jeddah said an agreement would be signed in the coming hours […]

UN right body expands expert’s mandate to abuses committed during DAF-RSF conflict – Sudan Tribune

Vote of UN rights council on the expansion of the mandate of its expert on May 11, 2023 May 11, 2023 (KHARTOUM) – The Human Rights Council, on Thursday, expanded the mandate of its expert on human rights in Sudan to include violations committed during the ongoing conflict between the army and the paramilitary force. […]