ሽምግልና የስርዓቱ ቋሚ የማወናበጃ ዘይቤ ነው ( ባልደራስ )

May 9, 2023  ሽምግልና የስርዓቱ ቋሚ የማወናበጃ ዘይቤ ነው ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ህወሓት የተከበሩ ነገሮችን የማርከስ ክፉ ልክፍት የተጣባው ቡድን ነበር። ህወሓት በስልጣን ላይ በቆየባቸው ሀያ ሰባት አመታት በርካታ የተከበሩ ዕሴቶችን አቃሏል፤ ክብራቸውን ቀንሷል፤ አይነኬ የሆኑ ጉዳዮችን ደፍሯል። የኢትዮጵያውያን ማህበራዊ ውቅር መገለጫ የሆኑ እሴቶችን ዋጋ እንዳይኖራቸው አድርጓል። ክብሩን በጥቅም የሚለውጥ፣ ሰውን በማንነቱ […]

የህዝብና የሀገር ህልውና ከግል ኑሮና ህይዎት በላይ ነው! (ልደቱ አያሌው)

May 9, 2023  የህዝብና የሀገር ህልውና ከግል ኑሮና ህይዎት በላይ ነው!  ልደቱ አያሌው ግንቦት 15/2015=== የአለፈው የ31 ዓመታት የትግል ታሪኬ በግልፅ እንደሚያሳየው እኔ አሸባሪነትን አምርሬ የምቃዎም ሰው ነኝ። እንኳንስ ሽብርተኝነትን ማንኛውንም አይነት የትጥቅ ትግል የማልደግፍና ፀረ-አብዮተኛ የሆንኩ ፖለቲከኛ ነኝ። በየትኛውም አይነት ግፊትና ጫና ከዚህ ሰላማዊ አመለካከቴ መቸም ቢሆን ተዛንፌ ላለመገኘት ለራሴ ቃል ከገባሁም ቢያንስ ሁለት […]

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ”የመጨረሻ” የተባለውን በቤተክርስቲያኒቱ ላይ የታሰበውን እቅድ ወደ ተግባር ለመለወጥ ሸሚዛቸውን ወደላይ እየጠቀለሉ ነው።

May 9, 2023 ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው።  መሳይ መኮንን ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የማያባራ ቀውስ ይዘውላት እየመጡ ነው። እንግዲህ ቆዳን ወፈር አድርጎ የሚገባበት ግዙፍ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። እንደሚሰማው በይቅርታ ገቡ የተባሉት ሶስቱ አባቶች የተሰጣቸውን ልዩ ተልዕኮ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ወደ […]

በምስራቅ ወለጋ ዞን በአንገር ጉትን ከተማ በሰሞኑ ባገረሸው እስራት የከተማዋ ኗሪዎች ተረጋግተው ለመኖር አለመቻላቸውን ተናገሩ።

May 9, 2023  በምስራቅ ወለጋ ዞን በአንገር ጉትን ከተማ በሰሞኑ ባገረሸው እስራት የከተማዋ ኗሪዎች ተረጋግተው ለመኖር አለመቻላቸውን ተናገሩ። አሻራ ሚዲያ በምስራቅ ወለጋ ዞን በአንገር ጉትን ከተማ በሰሞኑ በጉትን ተኩስ የሚጀመረው በተውፊቅ መስጊድ አካባቢ ሲሆን ከተጀመረ በኋለ በየ አቅጣጫው ነው የሚተኮሰው ፤ የሚሉት ነዋሪዎቹ ከትናንት በስቲያ ያያቸው ሰው አልነበረም። ትናንት ግን በትክክል ታይተዋል ሲሉ ተናግረዋል። ከመስጊድ […]

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዘር ፍጅት ወንጀልን በገንዘብ እየደገፈ ነው።

May 9, 2023 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዘር ፍጅት ወንጀልን በገንዘብ እየደገፈ ነው። “ፕራይም” የተባለው ሚዲያ በፀረ አማራ ቅስቀሳ የተሰማራ ሚዲያ ነው። አማራ ክልል የሚኖርን ህዝብ እርስ በእርስ ለማጋጨት ከሚነዛው ሀሰት በተጨማሪ ሰሞኑን ጉራጌ ዞን የተፈፀመን ግጭት ጠንሳሽ አማራ አስመስሎ አቅርቧል። ዋና ስራው ፀረ አማራ ቅስቀሳ ነው። የአማራ ህዝብ በሌላው ላይ በደል የፈፀመ አስመስሎ ሲቀሰቅስ […]

በሽብር ወንጀል የተጠረጠረው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረበ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 9, 2023 በሃሚድ አወል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋለበት ጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ ባለፈው ቅዳሜ ምሽት መግባቱ የተነገረው ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፤ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 1፤ 2015 ፍርድ ቤት ቀረበ። ጎበዜ ከሌሎች አምስት ግለሰቦች ጋር ፍርድ ቤት የቀረበው፤ በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።  ፖሊስ ይህን የገለጸው የእነ ጎበዜን ጉዳይ ለመመልከት ዛሬ ተሰይሞ ለነበረው፤ ለፌደራል […]

በትግራይ ክልል ያሉ የጤና ተቋማት የአገልግሎት ሁኔታን የሚዳስስ ጥናት ሊካሄድ ነው  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 9, 2023 በአማኑኤል ይልቃል በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማት በአሁኑ ወቅት ያላቸውን ሀብት እና የሚሰጡትን የአገልግሎት አይነት የሚዳስስ ጥናት ሊካሄድ ነው። የዓለም የጤና ድርጅት፣ የፌደራል የጤና ሚኒስቴር እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ በቅንጅት የሚያካሄዱት ይህ ጥናት፤ ተቋማቱ ያለባቸውን ችግር ለይቶ ትክክለኛውን ድጋፍ ለማድረግ የሚያግዝ ነው ተብሏል።  ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ጥናት የሚደረግባቸው የትግራይ ክልል ጤና […]

The Transition Beyond the Acute Phase of COVID-19 Pandemic in Africa  – Africa CDC (Press Release) 06:52

WHO Lifts the Status of coronavirus disease (COVID-19) Pandemic as a Public Health Emergency of International Concern (PHEIC) On May 5, 2023, more than three (3) years since the World Health Organization (WHO) declared COVID-19 a public health emergency of international concern (PHEIC), the status was lifted. The Emergency Committee on the coronavirus disease (COVID-19) […]

Women’s cooperative revolving fund with basic business and life skills transforms livelihoods for better

Source: UN Women – Africa  UN Women in collaboration with SOS Sahel Ethiopia has been applying the approach to four cooperatives and enterprises of 200 members, which comprise more than 1000 family members NEW YORK, United States of America, May 9, 2023 According to Fantu Alemayehu, a young woman member of a saving and credit cooperative […]

Horn nations keep passing refugee baton  – The East African 03:23

TUESDAY MAY 09 2023 Refugees cross into Egypt through the Argeen land port with Sudan on April 27, 2023. In Sudan, at least 75,000 Sudanese have been internally displaced. PHOTO | AFP Summary The State of Migration in the East and Horn of Africa shows the region has 22.3 million displaced persons. There has been […]