Minister of Endowments and Islamic Affairs meets Ethiopian Islamic committee delegation  – The Peninsula 02:14

Qatar/Government Published: 09 May 2023 – 09:11 am Follow usnewsCopyA+A- The Peninsula Minister of Endowments and Islamic Affairs H E Ghanem bin Shaheen Al Ghanem (right) met yesterday with President of the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council H E Ibrahim Tufa and the accompanying delegation. They discussed aspects of cooperation and ways of supporting and […]

እስካሁን ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን በኮቪድ-19 ሲያዙ ከ7 ሺህ በላይ ሞተዋል

ከ 3 ሰአት በፊት በቅርቡ ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና ስጋት መሆኑ እንዳበቃ የታወጀው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንን ሲያጠቃ የ7 ሺህ 574 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉ ተገለጸ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ወረርሽኙ በኢትዮጵያ ያስከተለውን ሞትና የጤና ቀውስ፣ ወረርሽኙን ለመከላከል የተሠሩ ተግባራትና ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ የጤና ሚኒስትር ትናንት ሚያዝያ 30/ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ነው ይህ […]

ያለ እውነተኛ የተኩስ አቁም ንግግሮች ፍሬ አልባ ናቸው- ጄነራል አል ቡርሃን

ከ 1 ሰአት በፊት የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በሳዑዲ አረቢያዋ ከተማ ጅዳ እያደረጉት ያለው ንግግር ሶስተኛ ቀኑን ቢያስቆጥርም ስለተደረሰበት ሁኔታ ዝርዝር መረጃዎች እየወጡ አይደለም። በሁለቱ ኃያላን ጦሮች መካከል እየተደረገ ያለውንም የሽምግልና ሂደት ሳዑዲ አረቢያና አሜሪካ በጋራ እየመሩት ይገኛሉ። በዚህም መካከል የሱዳኑ ጦር መሪ ጄነራል አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ለግብጹ አልቃሂራ ኒውስ ሰኞ እለት እንደተናገሩት […]

በቴክሳስ የገበያ ማዕከል በተፈጸመው የተኩስ ጥቃት ከሰለባዎቹ መካከል ሦስቱ ሕጻናት ናቸው

ከ 6 ሰአት በፊት በአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት በደረሰው የተኩስ ጥቃት ከሰለባዎቹ መካከል ሦስቱ ሕጻናት መሆናቸው ተገለጸ። ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተፈጸመው በዚህ ጥቃት የሦስት ዓመት ህጻን ልጅ ከወላጆቹ ጋር፣ ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና አንድ ህንዳዊት ወጣት መሃንዲስ ሕይወታቸው ተቀጥፏል። ጄምስ ቾ የተሰኘው ሕጻን ከወላጆቹ ቾ ክዪ ሶንግ እና ካንግ ሺ ያንግ ጋር ሕይወቱ […]

የአውሮፓ ኅብረት በእስራኤሉ ቀኝ ዘመም ሚኒስትር ምክንያት መሰናዶውን ሰረዘ

ከ 6 ሰአት በፊት የአውሮፓ ኅብረት የአውሮፓ ቀንን በማስመልከት በእስራኤል ሊያካሂድ የነበረውን ዲፕሎማሲያዊ መሰናዶ ሰረዘ። መሰናዶው የተሰረዘው ቀኝ ዘመሙ የእስራኤል ሚኒስትር ኢታማር ቤንጊር መሰናዶውን ሊታደሙ አቅደው ስለነበረ ነው። አዘጋጆቹ እንዳሉት አቋሙ ከመርሀቸው ጋር ለሚጻረር ሰው “መድረክ መስጠት” አይፈልጉም። የእስራኤል መንግሥት ወኪል እንደመሆናቸው መሰናዶው ላይ ንገግር እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ተናግረው ነበር። የአውሮፓ ኅብረት መሰናዶውን መሰረዙ “ዲፕሎማሲያዊ ያልሆነ […]

በአውስትራሊያ ጫካ ውስጥ ለአምስት ቀናት የጠፋችው ሴት በወይን መጠጥ ሕይወቷ ተረፈ

ከ 5 ሰአት በፊት በአውስትራሊያ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ ለአምስት ቀናት የጠፋችው የ48 ዓመቷ ግለሰብ አንድ ጠርሙስ ወይን በመጠጣት ህይወቷን ማትረፍ እንደቻለች ተነገረ። ግለሰቧ ይዛው ከነበረው ጠርሙስ ወይን በተጨማሪም ጣፋጮችንም ይዛ ነበር ተብሏል። ሊሊያን አይፕ ባለፈው ሳምንት እሁድ ዕለት በቪክቶሪያ ግዛት በሚገኘው ጥቅጥቅ ባለው የቁጥቋጦ ስፍራ የነዳችውም እናቷን ለመጠየቅ በሚል አጭር ጉዞ ለማድረግም ነበር። ነገር […]

ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያ የስምምነት ማግስት ጠብና ዉጥረት

May 9, 2023 – DW Amharic  የኤርትራና የአማራ ኃይላት ወዳጅነትና የወዳጅነቱ ደረጃ ለጊዜ ሒደት የሚተዉ ነዉ።የኢትዮጵያ ፈደራዊ መንግስት «የክልሎች ልዩ ኃይላትን ዳግም ለማደራጀት» ባለዉ ዘመቻ የአማራ ታጣዊዎችን ትጥቅ ማስፈታት ከጀመረበት ካለፈዉ ወር ወዲሕ ግን በመንግስትና በአማራ ኃይላት መካከል የተፈጠረዉ ጠብ እየተካረረ መምጣቱን ለማወቅ አስተንታኝ አያስፈልግም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሩሲያ በዩክሪን ላይ አዲስ የአየር ጥቃት

May 9, 2023 – DW Amharic  ሩሲያ ነገ የምታከብረዉን ሁለተኛው የዓለም ጦርነት መጠናቀቅያ የድል ቀን አስታካ በዩክሬን ከተሞች ላይ በድሮን ጥቃት አደረሰች። ጥቃቱ የተፈፀመዉ በመዲና ኪይቭ እና በሌሎች የዩክሪይን ከተሞች ነዉ። በጥቃቱ እስካሁን ቢያንስ አምስት ሰዎች ጉዳት እንደደ,ሰባቸዉ ተዘግቧል። ጥቃት የጣሉት ድሮኖች ኢራን ሰራሽ ናቸዉ ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ግልጽ ደብዳቤ ለአሜሪካን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

May 9, 2023 – DW Amharic  በውጭ የሚገኙ 39 የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶችና የኀይማኖት ተቋማት ጭምር ለአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ህዝቦች በጣም የሚያስፈልገውን ሰላም ለማምጣት፣አሜሪካ የምታደረገውን ጥረት በመርሕ ደረጃ እንደሚያደንቁ ገልጸው፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ መግለጫ ግን ወገንተኛ እና መሬት ካለው ሁኔታ ጋር የማይጣጣም ነው በማለት ተቃውመውታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ወላጆች የጨቅላ ልጆቻቸውን ቋንቋ እንዴት መልመድ ይችላሉ?

May 9, 2023 – BBC Amharic  ከ 7 ሰአት በፊት ጨቅላዎች ገና እንደተወለዱ በሚያሰሙት የመጀመሪያቸው በሆነው የልቅሶ ድምጽ ለወላጆቹ የምሥራችን ያበስራሉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው መምህር ዶ/ር ሲሳይም “ልጆች ከእናታቸው ማሕፀን እንደወጡ የሚያሰሙት የልቅሶ ድምጽ ጠንካራ እና ጤናማ እንደሆኑ የምናውቅበት ነው” ይላሉ። ሕጻናት ከተወለዱበት ከእናታቸው ማሕፀን ከወጡበት ጊዜ አንስቶ እስከ ሦስት ወር ድረስ የተለያዩ ድምጾችን ያሰማሉ። ነገር ግን […]