በታንዛኒያው የሰላም ውይይት የመጀመሪያ ዙር፤ “በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ላይ መድረስ” አለመቻሉ ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 3, 2023 በኢትዮጵያ መንግስት እና ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ብሎ በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ ሲካሄድ የነበረው የሰላም ውይይት የመጀመሪያ ዙር ዛሬ መጠናቀቁን የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ አስታወቁ። የሰላም ንግግሩ “በአመዛኙ ገንቢ” እንደነበር የገለጹት አቶ ሬድዋን ሁሴን፤ “እንደ አለመታደል ሆኖ በዚህ የውይይት ዙር ወቅት በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም” […]

በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ነጻነት “በጉልህ ጥቃት ስር” እንደሚገኝ አንድ ዳሰሳ አመለከተ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 3, 2023 በተስፋለም ወልደየስ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ብቻ 29 ጋዜጠኞች በታሰሩባት ኢትዮጵያ፤ የፕሬስ ነጻነት “ጉልህ ጥቃት” እንዳጋጠመው ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና የደቡባዊ አፍሪካ ሚዲያ ኢንስቲትዩት አስታወቁ። ባለስልጣናት የፕሬስ ነጻነትን ማፈን በሚፈልጉባቸው በምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት፤ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እየጨመረ መምጣቱንም ተቋማቱ ገልጸዋል። ሁለቱ ተቋማት ይህን ያሉት ዛሬ […]

የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት “ በቅን ልቦና እንዲደራደሩ” አሜሪካ ጥሪ አቀረበች – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

May 3, 2023 የኢትዮጵያ መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላት፤ ለሁለቱም ወገን ተቀባይነት ያለው መፍትሔ ለማምጣት በቅን ልቦና እንዲደራደሩ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአንድ ሳምንት ገደማ በፊት ይፋ ያደረጉትን እና በታንዛኒያ የሚደረገውን ድርድር፤ አሜሪካ በበጎ እንደምትቀበለው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።  አንቶኒ ብሊንከን ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ […]

“መንግሥት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጥቃት በአስቸኳይ ያቁም!”፦ እናት ፓርቲ፣ ኢሕአፓ እና መኢአድ

May 3, 2023  “መንግሥት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን ጥቃት በአስቸኳይ ያቁም!”፦ እናት ፓርቲ፣ ኢሕአፓ እና መኢአድ ረቡዕ ሚያዚያ 25 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) መንግሥት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረውን  ጥቃት በአስቸኳይ እንዲያቆም እናት ፓርቲ፣ ኢሕአፓ እና መኢአድ በጋራ ባወጡት መግለጫ ጠይቀዋል። ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በጋራ ባወጡት መግለጫ፤ የአማራ ህዝብ መፈናቀል፣ ስደትና እንግልት እንዲቆም፣ የጋዜጠኞች፣ የምሁራንና ማኅበራዊ […]

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ሽብር አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

May 3, 2023  ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ሽብር አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ሰሜን አሜሪካሚያዝያ 25 ቀን 2015 ዓ. ምየቁርጥ ቀን አርበኞችን በማዋከብ እና ”ሰላም ይፅና” በሚል መፈክር ዘላቂ ሰላም አይገኝም ትርጉም አልባ በሆነ ጦርነት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ወጣቶችን በጦርነት ማግደው፤ ከአራት ሚሊዮን ያለነሱ የአማራ፣ የትግራይና፣ የአፋር ንጹሃን ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው […]

ዩክሬን ፕሬዝዳንት ፑቲንን በድሮን ጥቃት ለመግደል ሞክራለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች

May 3, 2023 – BBC Amharic  3 ግንቦት 2023, 16:28 EAT ዩክሬን በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን መኖሪያ ቤተ መንግሥት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ልትገድላቸው ሞክራለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች። ማክሰኞ ምሽት የፕሬዝዳንት ፑቲን ቤተመንግሥትን ኢላማ ያደረጉ ሁለት ድሮኖችን ጥያለሁ ያለችው ሩሲያ፣ ዩክሬን ፑቲንን ለመግደል እየሞከረች ነው ስትል ከሳለች። የክሬምሊን ቤተመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳሉት ለጥቃት የተሰማሩት ድሮኖችን የፕሬዝዳንቱ ጥበቃ ኃይል በኤሌክትሮኒክ ራዳር […]

የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያን መልሶ ለመገንባት በመቶ ሚሊዮኖች ወጪ ያስፈልጋል ተባለ

EthiopianReporter.com  በአሸናፊ እንዳለ May 3, 2023 በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸው መሠረተ ልማቶች አንዱ የሆነውና ለሁለት ዓመታት ያለ አገልግሎት የቆየው የአክሱም አውሮፕላን ማረፊያን መልሶ ለመገንባት፣ በብዙ መቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ የአውሮፕላን ማረፊያው መንደርደርያ (Ranway) ተቆፍሮ ሙሉ በሙሉ መበላሸቱንና ተርሚናሉም ከባድ ውድመት እንደደረሰበት፣ በተደረገው የመጀመሪያ ደረጃ ፍተሻ (Preliminary […]

“የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ቁልፍ በሆኑ የፖለቲከ ጉዳዮች ላይ መግባባት አልታቻለም አለ

May 3, 2023  “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ቁልፍ በሆኑ የፖለቲከ ጉዳዮች ላይ መግባባት አልታቻለም አለ (አዲስ ማለዳ) “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ከመንግሥት ጋር ባደረገው የመጀመሪያው ምዕራፍ ድርድር ቁልፍ በሆኑ የፖለቲካ ጉዳዮች መግባባት ላይ አለመደረሱን አስታወቀ፡፡ ራሱን “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት” ብሎ የሚጠራውና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪነት የተፈረጀው “ኦነግ ሸኔ” ባወጣውና ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ተመሳሳይነት ባለው መግለጫ ፤ በታንዛኒያ […]

መንግሥት ሲቪል ማኅበራት የዘፈቀደ እሥራትን በተመለከተ ያቀረቡትን ምክረ ሐሳቦች እንዲተገብር ተጠየቀ

May 3, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና መንግሥት ሲቪል ማኅበራት የዘፈቀደ እሥራትን በተመለከተ ያቀረቡትን ምክረ ሐሳቦች እንዲተገብር ተጠየቀ ኤልያስ ተገኝ ቀን: May 3, 2023 መንግሥት ከሕግ ውጪ የዘፈቀደ እስራትን በተመለከተ፣ በሲቪል ማኅበራት ተወካዮች ተጣርተው የቀረቡ መረጃዎችንና ምክረ ሐሳቦችን በመቀበል ተግባራዊ እንዲያደርግ ጥያቄ ቀረበለት፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥያቄውን ያቀረበው በባህር ዳር፣ በጅግጅጋና በሐዋሳ ከተሞች ያካሄደውን ግልጽ የምርመራ […]

አሁን ባለው አገራዊ ሁኔታ ሕገ መንግሥቱን ለማሻሻል ማሰብ አደጋው የከፋ ሊሆን ይችላል ተባለ

May 3, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና አሁን ባለው አገራዊ ሁኔታ ሕገ መንግሥቱን ለማሻሻል ማሰብ አደጋው የከፋ ሊሆን ይችላል… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: May 3, 2023 በሥራ ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አሁን ባለው አገራዊ ሁኔታ ለማሻሻል ወይም ለመቀየር ማሰብ አደጋው የከፋ ስለሚሆን፣ ጠንካራ የአገረ መንግሥት ግንባታና የተሻለ የሰላም ሁኔታ ማስፈን የሚለው ቀዳሚ ሥራ መቅደም አለበት የሚለው ጉዳይ ምሁራንን […]