የአይ ኤስ መሪ አልቁረይሺ መገደሉን የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን ተናገሩ

ከ 5 ሰአት በፊት በሶሪያ የኢስላሚክስ ስቴት (አይ ኤስ) መሪ አልቁረይሺ በቱርክ ኃይሎች መገደሉን የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶዋን ተናገሩ። አቡ ሑሴይን አልቁረይሺ በሚል ሙሉ ስሙ የሚታወቀው የአይ ኤስ መሪ መገደሉን ኤርዶዋን ይፋ ያደረጉት ለቲአርቲ ሚዲያ ነው። ይህን እርምጃ የወሰዱት ደግሞ የቱርክ የስለላ እና ደኅንነት አባላት መሆናቸውን ፕሬዝዳንቱ ጨምረው ገልጸዋል። ኢስላሚክ ስቴት (አይ ኤስ) እስከ […]

የሱዳን ቀውስ በጎረቤት አገሮች ሊፈጥር የሚችለው ተፅዕኖ

May 1, 2023 የሱዳን ቀውስ በጎረቤት አገሮች ሊፈጥር የሚችለው ተፅዕኖ ከፍተኛ ውጊያ የሚካሄድባት የሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከፊል ገጽታ ፖለቲካ በዮናስ አማረ April 30, 2023 የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን እ.ኤ.አ. ፌብሩዋሪ 1957 ነበር በሱዳን መዲና ካርቱም የተመሠረተው፡፡ ሱዳን ያኔ ከጎረቤቶቿ ኢትዮጵያና ግብፅ ጋር ሆና ነበር ለመላው የአፍሪካ አኅጉር መዝናኛ የሆነውን የእግር ኳስ መድረክ የፈጠረችው፡፡ ወደ […]

ኢትዮጵያ ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ወደ ገዳሪፍ አዛወረች

May 1, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና ኢትዮጵያ ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ወደ ገዳሪፍ አዛወረች ኢትዮጵያ ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ወደ ገዳሪፍ አዛወረች ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 30, 2023 ሃምሳ አገሮች ዜጎቻቸውን በኢትዮጵያ በኩል ለማስወጣት ጠይቀዋል ከተጀመረ ሁለት ሳምንታት ያለፈው የሱዳን ጦርነት፣ በፀጥታ ሥጋትና በመሠረታዊ አገልግሎቶች መቋረጥ ምክንያት፣ ኢትዮጵያ ካርቱም የሚገኙ ዲፕሎማቶቿን ወደ ገዳሪፍ ማዛወሯ ተገለጸ፡፡ በሱዳን ሠራዊትና በፈጥኖ ደራሽ […]

መንግሥት የሦስት ዓመታት የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ በበጀት ዓመቱ ለማፅደቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

May 1, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና መንግሥት የሦስት ዓመታት የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ በበጀት ዓመቱ ለማፅደቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ መንግሥት የሦስት ዓመታት የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድ በበጀት ዓመቱ ለማፅደቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ኤልያስ ተገኝ ቀን: April 30, 2023 አገራዊ የስፓሻል ልማት ማዕቀፍ ረቂቅ ሰነድ መዘጋጀቱ ተጠቁሟል ከ2016 እስከ 2018 የበጀት ዓመት ተግባራዊ የሚደረገውና በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ በሚባል ደረጃ የተዘጋጀው፣ […]

ዉይይት፤ የሱዳን ጦርነት ጥፋቱና መዘዙ

May 1, 2023 – DW Amharic  ባለፈዉ ሚያዚያ 7፣ 2015 በተጀመረዉ ዉጊያ ከ520 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።4 ሺሕ 500 ቆስለዋል።አዉሮፕላን ማረፊያዎች፣የጦር ሠፈሮች፣የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ሆስፒታሎች ሌሎችም ተቋማት ጋይተዋል።በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ወደ አጎራባች ሐገራት ተሰድዷል ወይም ተፈናቅሏል።መንግስታት በሺሕ የሚቆጠሩ ዜጎቻቸዉን ከሱዳን አስወጥተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በደቡብ ለተከሰተው ድርቅ መንግሥት ስድስት ጊዜ እርዳታ ተጠይቆ አለመስጠቱ በምርመራ ተረጋገጠ

May 1, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና በደቡብ ለተከሰተው ድርቅ የፌደራል መንግሥት ስድስት ጊዜ በደብዳቤ ተጠይቆ ምላሽ አለመስጠቱ በምርመራ… በደቡብ ለተከሰተው ድርቅ የፌደራል መንግሥት ስድስት ጊዜ በደብዳቤ ተጠይቆ ምላሽ አለመስጠቱ በምርመራ ተረጋገጠ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: April 30, 2023 የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በደቡብ ኦሞ ዞን በተከሰተው ድርቅና ጎርፍ አደጋ ምክንያት፣ የፌዴራል መንግሥቱ ለችግሩ ምላሽ እንዲሰጥ የክልሉ ፕሬዚዳንትን […]

ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለኮምቦልቻ ወደብ የተያዘ በጀት ለጂማ አለመዛወሩን አስተባበለ

May 1, 2023 – EthiopianReporter.com በኤልያስ ተገኝ April 30, 2023 የመቀሌ ደረቅ ወደብና ተርሚናልን ለማስጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት፣ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ አዲስ ደረቅ ወደብ ለመገንባት የያዘውን በጀት ወደ ጂማ የደረቅ ወደብ ግንባታ አዘዋውሯል በሚል የሚናፈሳው መረጃ የተዛባ ነው ሲል አስተባበለ፡፡ ከኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ ጋር ተያይዞ ከሰሞኑ ሲናፈስ የነበረው […]

” የአዲስ አበባ ጸጥታ ቢሮ ይህን ጥያቄ ይዛችሁ አደባባይ አትወጡም አለን ” – አቶ ካሳሁን ፎሎ

May 1, 2023  ” የአዲስ አበባ ጸጥታ ቢሮ ይህን ጥያቄ ይዛችሁ አደባባይ አትወጡም አለን ” – አቶ ካሳሁን ፎሎ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሰማኮ) መንግስት የገቢ ግብርን እንዲቀንስ ለመጠየቅ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዶ የነበር ቢሆንም መንግሥት ሰልፉን እንዳይደረግ መከልከሉን አሳውቋል። የኮንፌደሬሽኑን ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎ እንዳሳወቁት ፤ ዛሬ የሚከበረውን የሰራተኞች ቀን (ሜይ […]

በአሜሪካ ቴክሳስ ታጣቂው የ8 ዓመት ሕጻንን ጨምሮ 5 ጎረቤቶቹን ተኩሶ ገደለ

30 ሚያዚያ 2023, 09:27 EAT በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ከሒውስተን ከተማ ወጣ ብላ በምትገኝ ሰፈር አንድ ታጣቂ አምስት ጎረቤቶቹን ተኩሶ ገድሏል። ከሟቾቹ መካከልም አንድ የስምንት ዓመት አዳጊ ይገኝበታል። ነገሩ የተከሰተው ዐርብ እኩለ ሌሊት ላይ ሲሆን፣ ይህ ተጠርጣሪ መሣሪያ አቀባብሎ የተኩስ ልምምድ በማድረግ ሰፈሩን ያውከዋል። አንድ ጎረቤቱ ወደርሱ ቤት በመሄድ “እባክህን ልጅ እያስተኛን ነው፣ የተኩስ ድምጽ […]

የሱዳን ቀውስ ከሶሪያ እና ከሊቢያ ሊከፋ እንደሚችል የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አስጠነቀቁ

30 ሚያዚያ 2023, 07:53 EAT የቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብዳላ ሐምዶክ በአገራቸው የተከሰተው ግጭት ከሶሪያ እና ከሊቢያ የከፋ ሊሆን እንደሚችል አስጠነቀቁ። ውጊያው የሚቀጥል ከሆነም “ዓለምን የሚያስጨንቅ ቅዠት” ሊሆን ይችላል ብለዋል አብዳላ ሐምዶክ። በተፋላሚዎቹ ጄኔራሎች መካከል እንዲራዘም ከስምምነት የተደረሰው የተኩስ አቁም በዋና ከተማዋ ካርቱም ውስጥ በተፈጸሙ የአየር ጥቃቶች እየተጣሰ መሆኑ ተነግሯል። ሁለት ሳምንት የሆነው ውጊያ አስካሁን […]