የአፍሪካ ዋንጫ፡ አይቮሪ ኮስት እና ናይጄሪያ ለፍጻሜ አለፉ

ከ 5 ሰአት በፊት ትናንት ምሽት በተደረጉት ሁለት የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች የውድድሩ አዘጋጅ ሀገር አይቮሪ ኮስት እንዲሁም ናይጄሪያ ለፍጻሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል። ቀደም ብሎ የተካሄደው የናይጄሪያ እና የደቡብ አፍሪካ ጨዋታ ሲሆን ‘ሱፐር ኤግሎች’ ባፋና ባፋናዎችን ከተጨማሪ ሰዓት በኋላ በተደረገ የመለያ ምት 4 ለ 2 በሆነ ውጤት ረተዋቸዋል። የናይጄሪያው አጥቂ ኬሊቺ ኢንሄንቾ የመጨረሻውን የማሸነፊያ ምት በማስቆጠር ሀገሩን […]

ኔታንያሁ ሐማስ ያቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ቅድመ ሁኔታ ውድቅ አደረጉ

ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሐማስ ያቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ በወራት ውስጥ በጋዛ “ሙሉ ድል መቀዳጀት” ይቻላል በማለት ሳይቀበሉት ቀሩ። ኔታንያሁ ይህን ያሉት አዲስ ለቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ምላሽ ለመስጠት ሐማስ ጥያቄዎች ማቅረቡን ተከትሎ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቡድኑ ጋር የሚካሄድ ድርድር “የትም አይደርስም” ያሉ ሲሆን ሐማስ ያቀረበውን ጥያቄም “አስገራሚ” ብለውታል። […]

በሃውቲዎች ጥቃት የተስተጓጎለው አውሮፓን ከእስያ የሚያገናኘው የቀይ ባህር መንገድ

በቀይ ባህር በሃውቲ ታጣቂዎች የድሮን ጥቃት የተመታው የጭነት መርከብ (ኢንዲያን ኔቪ) ዓለምበሃውቲዎች ጥቃት የተስተጓጎለው አውሮፓን ከእስያ የሚያገናኘው የቀይ ባህር መንገድበጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 7, 2024   Share በየመን ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑት የሃውቲ ታጣቂዎች ከሁለት ወራት በፊት በቀይ ባህር ላይ ስትጓዝ የነበረችና ከእስራኤል ጋር ግንኙነት አላት የተባለቸውን መርከብ መምታታቸውና በጥቃቱም መቀጠላቸው፣ በዓለም ዋና የመርከብ መጓጓዣ ከሆኑት […]

Africa-US trade: Agoa deal expires in 2025 – an expert unpacks what it’s achieved in 23 years  – The Conversation (Africa) 16:30 

Published: November 12, 2023 5.51am EST Author David Luke Professor in practice and strategic director at the Firoz Lalji Institute for Africa, London School of Economics and Political Science Disclosure statement David Luke does not work for, consult, own shares in or receive funding from any company or organisation that would benefit from this article, […]

‹‹በአሁኑ ሰዓት እየፈተነን ያለው እንደ ልብ ተንቀሳቅሰን መሥራት አለመቻላችን ነው›› አቶ ልዑል ሰገድ መኮንንን፣ አይሲዳ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር

ታምራት ጌታቸው February 7, 2024 አይሲዳ አገር በቀል የዕርዳታ ድርጅት በኤችአይቪ ሥርጭት ቁጥጥር ላይ ሲሠራ ቆይቷል፡፡ ከ1998 ዓ.ም. ወዲህ ራሱን እንደ አዲስ አዋቅሮ በተለይ ለሰው ሠራሽና ለተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ ይሠጣል፡፡ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ልዑል ሰገድ መኮንንን ናቸውለ፡፡ ድርጅቱ በሚያከናውናቸው ጉዳዮች ዙሪያ ታምራት ጌታቸው አነጋግሯቸዋል፡፡ ሪፖርተር፡- አይሲዳ እንዴት ተመሠረተ?አቶ ልዑል ሰገድ፡- አይሲዳ የተቋቋመው በ1998 ዓ.ም ሲሆን፣ በኤችአይቪ ዙሪያ […]

The Horn Of Africa States: Battling Through Fire And Water To Achieve Peace – OpEd Eurasia Review 18:53 

The Horn Of Africa States: Battling Through Fire And Water To Achieve Peace – OpEd  February 8, 2024  0 Comments By Dr. Suleiman Walhad The Horn of Africa States has been battling over the past decades with itself either through internecine intra-state wars or through inter-state wars between some of its members. It is either this or […]

የዩኔስኮን ደጃፍ ለማንኳኳት የታሰበለት የአገው ፈረሰኞች በዓል

ኪንና ባህልየዩኔስኮን ደጃፍ ለማንኳኳት የታሰበለት የአገው ፈረሰኞች በዓልሔኖክ ያሬድ ቀን: February 7, 2024   Share ‹‹በመካከለኛው እስያ ቱርክሜኒስታን ግዛት ውስጥ የሚገኝ የፈረስ ዝርያ ነው- ‹አክሃል-ቴክ››› የዚህ ዝርያ ፈረሶች በትልቅ መጠናቸው፣ ብልህነታቸው፣ ቅልጥፍናቸው፣ ጥንካሬያቸውና አንፀባራቂ ኮቴአቸው ተለይተው የሚታወቁ፣ ጠንካራና ለረጅም ጊዜ ያለ ምግብና ውኃ መቆየት የሚችሉ ናቸው። በአክሃል-ቴክ ፈረሶች ዙሪያ ከማይዳሰሱ ባህላዊ ቅርሶች አንፃር ብዙ ልማዶችና […]

Ethiopia-Somaliland port deal triggers a geopolitical tripwire  – Globely News 

AFRICA The Ethiopia-Somaliland port deal has raised tensions in a geopolitical game that also involves China, Djibouti, Egypt, Somalia, and the UAE.BY JUTTA BAKONYIFEBRUARY 7, 2024Follow Us Google NewsFlipboardFacebookX (Twitter)YouTube A violent confrontation between Ethiopia and Somalia seems unlikely. Ethiopia would risk political isolation, as major world powers and regional organizations, such as the African Union […]

የተስተጓጉለው የመንገድ መሠረተ ልማት

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተቋረጡ የመንገድ ሥራዎችን የማስተካከል ሥራ እየተከናወነ ነው ማኅበራዊየተስተጓጉለው የመንገድ መሠረተ ልማትበጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: February 7, 2024   Share በየማነ ብርሃኑመንገድ የመሠረተ ልማቶች ሁሉ ቁልፍ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ኢትዮጵያም ከፍተኛውን በጀት የምትመድበው ለዚሁ ዘርፍ ነው፡፡ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ በአንድ አገር ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያሳርፈው አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ ይህ ነው […]

Point to expand footprint into Ethiopia, Qatar, Turkey, and Iraq  – bizcommunity.com 

Issued by Point 7 Feb 2024 Point, a leading provider of global marketing services, has announced their intended expansion of its geographic footprint into four new countries: Ethiopia, Qatar, Turkey, and Iraq. This strategic move underscores Point’s commitment to supporting its clients as they navigate the dynamic and growing markets of Africa and the Middle East. Dermot […]