ነዋሪዎች አተኩረው በመመልከት አጫሾችን እንዲያስቆሙ የሆንግ ኮንግ የጤና ባለሥልጣን አሳሰቡ

ከ 6 ሰአት በፊት የሆንግ ኮንግ ከተማ የጤና ባለሥልጣን የከተማዋ ነዋሪዎች ማጨስ በተከለከለባቸው አካባቢዎች ትምባሆ ለማጨስ እሳት የሚጭሩ ሰዎችን ሲያገኙ አተኩረው እንዲመለከቷቸው አሳሰቡ። ፕሮፌሰር ሎ ቹንግ ማው ይህን ያሉት ከትንባሆ ነጻ የሆነ ከተማ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ጊዜ ሲሆን፣ ፖሊስ እያንዳንዱን አጫሽ ይይዛል ተብሎ እንደማይጠበቅም ተናግረዋል። ሆንግ ኮንግ አሁን ላይ የፀረ ትምባሆ […]

አስፐርቴም የተሰኘው የለስላሳ መጠጦች ማጣፈጫ ካንሰር ያመጣል? የዓለም ጤና ድርጅት ምን ይላል?

ከ 3 ሰአት በፊት አስፐርቴም የተሰኘው በርካታ መጠጦች ውስጥ የሚገኝ ማጣፈጫ “ካንሰር ሊያመጣ ይችላል” ቢባልም የዓለም ጤና ድርጅት እስካሁን ምክሩን አልቀየረም። የዓለም ጤና ድርጅት ሙያተኞች በሁለት ቡድን ተከፍለው በሺህ የሚቆጠሩ ጥናቶችን ሲመረምሩ ቆይተዋል። “ካንሰር ሊያመጣ ይችላል” የሚል መረጃ ቢወጣም እስካሁን ያለው መረጃ አሳማኝ አይደለም ማለት ነው። በርካታ ሰዎች አደጋ ያመጣል ከሚባለው መጠን በታች አስፐርቴም ቢወስዱም፣ […]

ከደቡብ ሱዳን ከሚገቡ ስደተኞች የኢቦላ ቫይረስ ሥጋት እንዳለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ

July 12, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ ከደቡብ ሱዳን ከሚገቡ ስደተኞች የኢቦላ ቫይረስ ሥጋት እንዳለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና… ኢዮብ ትኩዬ ቀን: July 12, 2023 የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቅኝት እያደረገ ነው ከደቡብ ሱዳን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሉ በሚገቡ ስደተኞች ሳቢያ፣ከፍተኛ የኢቦላ ቫይረስ ሥጋት እንደተጋረጠበት የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡ ሪፖርተር ከጤና ቢሮው ባገኘው መረጃ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የደቡብ […]

የአገሪቱ ባለሥልጣናት መነጋገሪያ የሆነው ከነፍሳት የሚሠራው የጣልያን ፓስታ

10 ሀምሌ 2023, 07:06 EAT ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት በሰሜን ጣልያን አልፕስ አቅራቢያ በሚገኝ አነስተኛ ክፍል ውስጥ ‘ክሪኬት’ የተባለው የፌንጣ ዝርያ ነፍሳት ተሰብስበዋል። ይዘላሉ። ድምጽ ያሰማሉ። እነዚህ ነፍሳት ምግብ ሆነዋል። መጀመሪያ ማቀዝቀዣ ውስጥ ይቀመጣሉ፣ ይቀቀላሉ ከዚያም ይደርቃሉ። መጨረሻ ላይ በደቃቁ ይፈጫሉ። ጣልያን የሚገኘው ፋብሪካ ነፍሳቱን ወደ ምግብነት ይቀይራል። በፋብሪካው በየቀኑ አንድ ሚሊዮን ክሪኬቶችን ለምግብነት […]

አደጋ ከተደቀነበት የዩክሬይን የኒዩክሌር ጣቢያ አቅራቢያ የደረቁ የውሃ ምንጮች ገጽታ

ጁላይ 07, 2023 ቪኦኤ ዜና አደጋ ከተደቀነበት የዩክሬይን የኒዩክሌር ጣቢያ አቅራቢያ የደረቁ የውሃ ምንጮች ገጽታ የካኾብካ ግድብ የውኃ ማጠራቀሚያ፥ በዩክሬይን የላይኛው ተፋሰስ የሚገኘውና እአአ ከ1950ዎቹ አንሥቶ ለአካባቢው፥ የውኃ፣ የምግብ እና የኃይል ምንጭ ኾኖ ቆይቷል፡፡ ዛሬ ግን፣ ባለፈው ወር የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ፣ ሩስያ በኃይል ከተቆጣጠረችው የዛፖሮዥያ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ትይዩ፣ በደረቁ ዓሣዎች የተሞላ አነስተኛ […]

በኬንያ ጥቅም ላይ በዋለ የንጽህና መጠበቂያ ምክንያት ሴት ሰራተኞች ራቁታቸውን እንዲወጡ ተደረጉ

7 ሀምሌ 2023 በኬንያ ጥቅም ላይ የዋለ የንጽህና መጠበቂያ ተጥሏል በሚል ሴት ሰራተኞች እርቃናቸውን እንዲወጡ ያደረጉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በአንድ የዓይብ ፋብሪካ ውስጥ የንጽህና መጠበቂያ ትክክለኛ ባልሆነ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ መገኘቱንም ተከትሎ የትኛዋ ሴት የወር አበባዋ ላይ መሆኗን ለመለየት ሴት ሰራተኞቹ ልብሳቸውን አውልቀው እንዲፈተሹ ተደርጓል። ብራውን ፉድ የተሰኘው የዓይብ ኩባንያ ስራ አስኪያጅ የንጽህና መጠበቂያ […]

Ethiopia: Over-Budget Tigray Dam Construction to Restart After War Interruption

1 JULY 2023 The Reporter (Addis Ababa) By Eyob Tikuye The construction of the Zarema Mayday irrigation dam, which was interrupted during the two-year war in Ethiopia’s north, will resume next year, according to the Ministry of Irrigation and Lowland Areas. The dam was conceived to supply water to the Wolkayit sugar factory, one of 13 […]

Ethiopia: President’s Emergency Plan for AIDS Relief’s (PEPFAR) Support Empowers Women to Achieve Independence

Source: U.S. Embassy in Ethiopia  Mekdes’ story is a testament to the power of community and collaboration ADDIS ABABA, Ethiopia, June 29, 2023 The President’s Emergency Plan for AIDS Relief (PEPFAR) program meets patients where they are to better serve their individual needs and reduce unnecessary barriers to care.  One innovative approach used in PEPFAR programming […]

ከ27 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው የደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች ኩፍኝ መከሰቱ ተገለጸ

ማኅበራዊ ከ27 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው የደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች ኩፍኝ መከሰቱ ተገለጸ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: June 28, 2023 የተፈናቃዮች ቁጥር በመጨመሩ ተጨማሪ የመጠለያ ካምፕ ሊዘጋጅ ነው ተብሏል ከ27 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው የደብረ ብርሃን ከተማ የመጠለያ ካምፖች የኩፍኝ በሽታ መከሰቱን፣ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት ለሪፖርተር እንደገለጸው፣ በደብረ ብርሃን ከተማ በሚገኙ የመጠለያ […]

Oxfam Reveals How Rich Nations Are Helping For-Profit Health Industry Exploit Poor Patients  – Common Dreams 15:35

Healthcare workers evacuate a patient from his residence into an ambulance owned by a private company in Addis Ababa, Ethiopia on October 13, 2020.  (Photo: Michael Tewelde Xinhua via Getty Images) Oxfam Reveals How Rich Nations Are Helping For-Profit Health Industry Exploit Poor Patients Development finance institutions run by wealthy countries have fueled “a free-for-all […]