ሕወሓት አምባገነንና በሙስና የተዘፈቀ ዘራፊ ብልሹ ድርጅት ነበረ – ኸርማን ኮህን

July 17, 2021  ኸርማን ኮህን ከህወሓት ወዳጆች የመጀመሪያው ሰው ነው። አሜሪካ ለሕወሓት ስልጣን ባርካ ስትሰጠው ኮህን ዋና ካሕን ነበር። ይህ ሰው ባሰፈረው የትዊተር መልክት ሕወሓት ስሙን መቀየሩን ጠቁሟል። የትግራይ አማፂ እንጂ የትግራይ መንግስት የሚባል ነገር እንደሌለም በይፋ ፅፏል። የቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣንና ዲፕሎማት የነበረው ኮህን በዚህ ብቻ አላበቃም በረጅም ግዜ ወዳጅነቱ የሚያውቀውን እና የሚከራከርለት የጡት ልጁን […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (16 July 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia  Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 Reported Cases in Ethiopia (16 July 2021) ADDIS ABABA, Ethiopia, July 16, 2021 Daily:Laboratory Test: 5,787Cases: 93Severe Cases: 129New Deaths: 2Recovery: 31 Total:Laboratory Test: 2,946,793Active Cases: 10,945Total Cases: 277,536Total Deaths: 4,352Total Recovery: 262,237Total Vaccinated: 2,111,842

የኤርትራ ስደተኞችን በአዲስ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ – ቢቢሲ አማርኛ

ከ 8 ሰአት በፊት በትግራይ በተነሳው ጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ የገቡ ኤርትራውያን ስደተኞችን ደኅንነት ለመጠበቅ በመጠለያ ጣቢያዎች ፀጥታ የማስፈንና ወደተለያዩ አዳዲስ ጣቢያዎች የማዘዋወር ሥራ እየተሰራ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። በዚህም መሰረት በማይ አይኒ እና አዲ ሐሩሽ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ስደተኞች መደበኛ አገልግሎት ተጀምሯል ተብሏል። በነዚህም የመጠለያ ጣቢያዎች 9 ሺህ ያህል ስደተኞች የሰብዓዊ […]

በትግራይ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስርና ለእንግልት መዳረጋቸውን የተባበሩት መንግሥት ገለጸ

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ስደተኞች እንደታሰሩና ለእንግልት መዳረጋቸው እንዳሳሰባቸው ገለጹ። ኮሚሽነሩ ከትግራዩ ግጭት ጋር በተያያዘ በክልሉ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች በግጭቱ ወቅት በአንድም ሆነ በሌላ በኩል ከአንደኛው ወገን ጋር ትስስር አላችሁ ተብለው ለጥቃት፣ ለአፈና እና ለእስር መዳረጋቸውን የሚያመላክቱ ተዓማኒነት […]

ውሉ የጠፋው የትግራይ ቀውስና የመፍትሔ ሃሳቦች

አለማየሁ አንበሴ Tuesday, 13 July 2021 00:00 ትግራይ የአሸባሪዎች መናኸርያ እንዳትሆን የሰጉ አሉ መንግስት በገዛ ፈቃዱ ትግራይንና መቀሌን ለቆ መውጣቱን ካረጋገጠ በኋላ ራሱን “የትግራይ መከላከያ ሃይሎች” ብሎ የሚጠራው ቡድን፤ መቀሌን ጨምሮ የተለያዩ የትግራይ አካባቢዎችን በሃይል መቆጣጠሩን አስታውቋል፡፡ በጦርነቱ በአሰቃቂ ሁኔታ ሞተዋል ተብለው የነበሩት የቀድሞ የህውሐት ሊቀ መንበርና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከሰሞኑንበክልሉ […]

Wearing A Mask Still Matters: The World Rallies to Continue Masking to Stop the Spread of COVID-19 – Africa CDC (Press Release)05:03

Share on facebook Share on twitter Share on linkedin Share on whatsapp Share on email Share on print World Mask Week (July 12-18) is a global movement to encourage continued masking-wearing to reach the end of the COVID-19 pandemic July 12, 2021, Seattle, WA—Pandemic Action Network, the Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC), the African Union, 3M […]

“የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም”- ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው( በቪኦኤ አማርኛ)

ጁላይ 08, 2021 ኬኔዲ አባተ  አዲስ አበባ — የጸጥታው ምክር ቤት በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ዛሬ የሚያደርገው ስብሰባ የተለየ ለውጥ እንደማያመጣ ኢትዮጵያውያን የዘርፉ ባለሞያዎች ገለጹ። “የሕዳሴው ግድብ ከዓለም አቀፍ ጸጥታ ጋር የሚገናኝ አይደለም” የሚሉት የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ እና የባለሞያዎች ቡድንሰብሳቢ ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ጉዳዩ ወደ ጸጥታው ምክር ቤት መሔዱን ተቃውመዋል፡፡ ግብጽ እና ሱዳን […]

6-Year-Old Girl Who Would ‘Soon Suffocate or Starve’ Undergoes Surgery to Remove Facial Tumor – People 13:19

Nagalem Haile, from a small village in Ethiopia, traveled to the United States to receive the “lifesaving” 12-hour surgery By Julie Mazziotta July 07, 2021 01:19 PM Nagalem Haile | CREDIT: NORTHWELL HEALTH (2) A 6-year-old girl from Ethiopia successfully underwent a “lifesaving” surgery to remove a large facial tumor that was limiting her ability to breathe or swallow. […]

ቆሻሻን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል ፣ የአንድ ኢትዮጵያዊ ተቋም ጉዞ

ጁላይ 05, 2021 ሀብታሙ ስዩም  ዋሽንግተን ዲሲ — ከተለያዩ ክፍለ ከተሞቿ በሚወጣው የቆሻሻ ክምችት ምክንያት ስትፈተን የቆየችው አዲስ አበባ በተያያዥ ችግሮች ምክንያት የበርካታ ዜጎቿን ህይወት አጥታለች።በቆሻሻው ሰበብ በሚፈጠሩ ተላላፊ በሽታዎች ለህመም እና ከሚዳረጉት በተጨማሪ በድንገተኛ ተያያዥ አደጋ ምክንያት በአጭሩ የቀሩ ጥቂት አይደሉም። ለዚህ ማሳያ የሚሆነው በከተማዋ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በደረሰ የቆሻሻ ቁልል መደርመስ አደጋ ከ100 በላይ የከተማዋ […]