የኢትዮጵያ መንግሥት ሊቀበላቸው ፍቃደኛ ከሆነ ጀፍሪ ፊልትማን ወደ አዲስ አበባ እንዲሄዱ በጆ ባይደን ታዘዋል !
November 2, 2021 The official said US Special Envoy for the Horn of Africa Jeffrey Feltman, who the Ethiopian government refused a visit from last month, “is ready to travel out to Ethiopia to engage with the government this week and we hope that he will be received and his visit accepted.” የኢትዮጵያ መንግሥት […]
በዓለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 5 ሚሊዮንን መሻገሩ ተሰማ
2 ህዳር 2021, 07:58 EAT የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ ባሉት 19 ወራት በዓለም ዙሪያ ከአምስት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 መሞታቸው መረጋገጡን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። የኮሮና ቫይረስን የመከካከያ ክትባቶች የሞት ቁጥርን እንዲቀንስ እያገዘ መሆኑም የተነገረ ሲሆን አንዳንድ የጤና ባለሙያዎች ግን ትክክለኛው የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊልቅ እንደሚችል ይናገራሉ። በአንዳንድ የዓለም ክፍሎች በቫይረሱ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎሽ ከወራት […]
Coronavirus: The United States Donates 1,552,590 Doses of the Pfizer COVID-19 Vaccine to…
Source: U.S. Embassy Addis Ababa, Ethiopia This new donation brings the total number of COVID-19 vaccines provided to Ethiopia by the U.S. to around four million doses since July 2021 ADDIS ABABA, Ethiopia, November 2, 2021 The Embassy of the United States in Ethiopia is pleased to announce the arrival of 1,552,590 doses of the Pfizer COVID-19 vaccine, which […]
የአማራ ክልል የክተት አዋጅ አስፈሪ ለምን ሆነ? | በመደበኛው የውጊያ ስልት ህወሓትን ማስቆም ያልተቻለበት ምስጢር
November 1, 2021
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕዝቡ ህወሓትን ለመውጋት “ማናቸውንም መሳሪያ እና አቅም” ይዞ እንዲዘምት ጠየቁ
1 ህዳር 2021, 07:24 EAT ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ሕዝቡ ‘የክት’ ጉዳዩን አቆይቶ ህወሓትን ‘ለመመከት፣ ለመቀልበስና ለመቅበር ማናቸውንም መሳሪያ እና አቅም ይዞ በሕጋዊ አደረጃጀት መዝመት አለበት’ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን መልዕክት ያስተላለፉት የህወሓት አማጺያን ኮምቦልቻን ጨምሮ የደቡብ ወሎ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸውን ካስታወቁ በኋላ ነው። በተመሳሳይ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ የህወሓት አማጺያን የደቡብ ወሎ መዲና የሆነችውን […]
Oromo Liberation Army: On the ground with Ethiopian fighters – BBC 14:04
OromoLiberationArmy: OnthegroundwithEthiopianfightersClose Conflict between the federal government and rebel TPLF forces in Ethiopia threatens the very fabric of the state, with hundreds of thousands of people on the brink of starvation. Oromo Liberation Army: On the ground with Ethiopian fighters www.bbc.co.uk/news/world-africa-59095778?at_medi… OromoLiberationArmy: Onthegroundwith EthiopianfightersClose Conflict between the federal government and rebel TPLF forces in Ethiopia threatens the very fabric […]
የአየር ንብረት ለውጥ ቡና እና ቸኮሌትን ውድ ያደርጋቸው ይሆን?
ከ 6 ሰአት በፊት ባለንበት ዘመን ተወዳጅ ከሆኑ ምግቦች አንዱ ሎብስተር የተባለው የዓሣ ዝርያ ነው። ይህ ምግብ እንደ ዛሬው ከቅንጡ ምግቦች ዝርዝር ውስጥ ከመካተቱ በፊት በጥንታዊ ሰዎች እምብዛም ቦታ አይሰጠውም ነበር። ወደ 18ኛው ክፍለ ዘመን ብትሄዱ ሎብስተርን አጣጥሞ የሚበላ ይቅርና ለመብላት የሚመኝም አልነበረም። ያኔ ሎብስተር በአሜሪካ ማረሚያ ቤቶች ለማዳበሪያነት ይውል ነበር። የባቡር ሀዲድ ግንባታ ሲጀመር […]
አሜሪካ ህወሃት ወደ ደሴ እና ኮምቦልቻ የሚያደርገውን ግስጋሴ እንዲገታ ጥሪ አቀረበች
31 ጥቅምት 2021, 10:46 EATተሻሽሏል ህወሃት ወደ ደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚያደርገውን ግስጋሴ እንዲገታና እንዲሁም ከአማራና አፋር ክልሎችም እንዲወጣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። አሜሪካ በቃለ አቀባይዋ ኔድ ፕራይስ በኩል በትናንትናው ዕለት ጥቅምት 21፣ 2014 ዓ.ም በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫም በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት መስፋፋት አሳስቦኛል ብላለች። ከዚህም በተጨማሪ ህወሃት በከተሞች ላይ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን […]
Ethiopia reports 384 new COVID-19 cases – CGTN 12:06
Africa 23:57, 31-Oct-2021 Ethiopia registered 384 new COVID-19 cases in the past 24 hours, taking the nationwide tally to 364,960 as of Saturday evening, the country’s Ministry of Health said. /Xinhua Ethiopia registered 384 new COVID-19 cases in the past 24 hours, taking the nationwide tally to 364,960 as of Saturday evening, the country’s Ministry of […]
ሁለቴ የተከተቡ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሊያስተላልፉ ይችላሉ ተባለ
ከ 5 ሰአት በፊት ሁለት ጊዜ የኮቪድ-19 ክትባትን የወሰዱ ሰዎች በቫይረሱ እየተያዙ እንደሆነ እና አብረዋቸው የሚኖሩ ሰዎችንም እያስያስያዙ እንደሚገኙ ባለሙያዎች ተናገሩ። ይህንን ያሳወቁት በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኙ ቤተሰቦች ላይ ጥናት ያካሄዱ ባለሙያዎች ናቸው። እንደ ባለሙያዎቹ ከሆነ፤ ክትባቱን ሁለት ጊዜ የወሰዱ ሰዎች ክትባቱን ካልወሰዱ ሰዎች ባልተለየ መልኩ ቫይረሱን ወደ ሌሎች ሰዎች ያስተላልፋሉ። በቫይረሱ ከተያዙ በኋላ ምልክቶችን ቢያሳዩም […]
