የመገናኛ ብዙሃን የግጭት አዘጋገብ ሀላፊነት የጎደለው ነው – ምሁራን (ቪኦኤ /አማርኛ)

ጃንዩወሪ 04, 2021 ስመኝሽ የቆየ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ወቅቶች የሚነሱ ግጭቶችና የሚፈጠሩ አለመረጋጋቶች በተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጪ መገናኛ ብዙሃን ይዘገባሉ። ሆኖም በቅርቡ በትግራይ ክልል የተካሄደውን ግጭት ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሱ አለመረጋጋቶችን መገናኛ ብዙሃን የሚዘገቡበት መንገድ በአብዛኛው ሀላፊነት የጎደለው ነው ሲሉ ምሁናን አስተናየታቸውን ይሰጣሉ። ለመሆኑ በግጭት ዘገባ ወቅት የመገናኛ ብዙሃን አዘጋገብ ምን መምለል አለበት? ሀላፊነታቸውስ እስከ […]

ታላቅ ህዝባዊ መድረክ በራያ

ታላቅ ህዝባዊ መድረክ በራያ ወሎ! ወሎ የደጋጎች ሀገር፣ ወሎ የታሪክ ማህደር ራያ አላማጣ የጀግኖቹ መንደር፤ ራያ አላማጣ፣ጨርጨር እና ኦፍላ የጀግኖቹ መንደር። ራያ እና ቆቦ፣ ጨርጨር እና ኮረም፣ ኦፍላ እና ሰቆጣ፣ጎንደር እና ዳንሻ፣ ወልቃይት ጠገዴ፣በጀግናው ሰራዊት በልዩ ሀይላችን፣ በጀግናው ሚሊሻ ከአፈና ወጥተዋል ከትሕነግ ወንበዴ። ራያ እና ጨርጨር፣ኮረም አላማጣ ታሪክንና ወጉ፣ ባህልና ፍቅሩ ወደነበረበት ይመለስ በህጉ። ራያ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (2 January 2021)

Source : Ministry of Health,Ethiopia  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5,532 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 397 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 125,049 ደርሷል። በሌላ በኩል 74 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 112,325 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል። Status update on #covid19ethiopia

በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ይናገራሉ

ጃንዩወሪ 01, 2021 ዮናታን ዘብዴዎስ በማይካድራ ከተማ በጅምላ የተገደሉ ሰዎች አስከሬን የቀብር ሥር ስርዓት በአቡ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ሲካሄድ ሀዋሳ — በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ለማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ መዳረጋቸውንና ትኩረት መነፈጋቸውን ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ አሁንም ዋስትና እንደማይሰማቸው ለቪኦኤ አመልክተዋል። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። በማይካድራ ጥቃት ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች ይናገራሉ By ቪኦኤ