How Egypt is supporting Sudan in border conflict – Al-Monitor 12:20

As tensions escalate between Sudan and Ethiopia on the border, a Sudanese delegation headed to Cairo raising questions about Egypt’s role in the conflict. A woman walks with a donkey as refugees from the Tigray region of Ethiopia wait to be transferred to a camp with more infrastructure at a UNHCR reception area in the […]

የኢህአፓ መሪ የቆንጂት ብርሃን ከኢትዮ ቱዩብ ጋዜጠኛ ጋር ቃለ ምልልስ

EthioTube አፈርሳታ – Konjit Berhan : ቆንጂት ብርሃን | January 2021 Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ – Konjit Berhan : ቆንጂት ብርሃን | January 2021 Ethiopia: EthioTube አፈርሳታ – Konjit Berhan : ቆንጂት ብርሃን | January 2021

የኮቪድ ክትባት ሽሚያ፡ ሀብታም አገሮች አፍሪካን ለምን ረሷት? ቢቢሲ / አማርኛ

22 ጥር 2021 አፍሪካ ክትባቱን ለማግኘት ሳምንታት ወይም ወራት ልትጠብቅ ግድ ይላታል፡፡ ይህን ያሉት ለአፍሪካ ክትባቱን ለማስገኘት እየጣሩ ያሉ ድርጅቶች ናቸው፡፡ እስከአሁን 900 ሚሊዮን ጠብታ ተገኝቷል፡፡ ይህ የተገኘው ከተለያዩ አገራትና ለጋሾች በተደረገ ልገሳና ርብርብ ነው፡፡ 900 ሚሊዮን ጠብታ የአፍሪካን 30 ከመቶውን ለመከተብ እንኳ የሚበቃ አይደለም፡፡ የአፍሪካ ሕዝብ ብዛት አንድ ቢሊዮን ሦስት መቶ ሚሊዮን ደርሷል፤ አሁን፡፡ […]