በሀገራችን ባለፉት 24 ሰዓት 1,733 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

August 28, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,766 የላብራቶሪ ምርመራ 1,733 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 586 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 48,140 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 758 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 17,415 ደርሷል።

Senators call for release of Minnesota detainees in Ethiopia amid unrest

August 27, 2020 By Leah Beno MinnesotaFOX 9 article Minnesota Senators Amy Klobuchar and Tina Smith are calling for the release of two Minnesota men, Misha Chiri (left) and Jawar Mohammed (right), detained in Ethiopia amid the unrest. BLAINE, Minn. (FOX 9) – As the unrest in Ethiopia continues, both Minnesota senators are sending a […]

ባለፉት 24 ሰዓት 1,186 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 27, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት የ20 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ፤ 1,186 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,060 የላብራቶሪ ምርመራ 1,186 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 518 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 46,407 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 745 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር […]

Africa Live: Ethiopian coronavirus hospital ‘nearly full’

Africa Live: Ethiopian coronavirus hospital ‘nearly full’ Patients at one of the country’s main treatment centres for coronavirus were told there may not be room for new patients – and more. One of Ethiopia’s main coronavirus centres ‘nearly full’ Hanna Temauri BBC News, Addis Ababa Getty Images Most patients are receiving oxgyen One of Ethiopia’s […]

በኢትዮጵያ 1,533 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 26, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ከ16 ሺህ አለፉ! ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,724 የላብራቶሪ ምርመራ 1,533 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 515 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 45,221 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 725 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 16,311 […]

The genesis of ethnic tension in Ethiopia BBC03:16

Hachalu Hundessa’s father: ‘He died standing for his people’ Hachalu Hundessa’s father: ‘He died standing for his people’Close Hachalu Hundessa’s father Hundessa Bonsa says that his son stood for truth and for the Oromo people. The Ethiopian singer was killed on 29 June 2020, sparking ethnic unrest which has left hundreds dead. In Oromia, many […]

ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና:- (አቻምየለህ ታምሩ)

2020-08-25 ይድረስ ለፕሮፌሰር መረራ ጉዲና:- «በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር በሌሎች ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ ወርዋሪ አይሆንም»  [ክፍል ፩]     አቻምየለህ ታምሩ የዛሬን አያድርገውና «በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር በሌሎች ላይ የመጀመሪያውን ድንጋይ ወርዋሪ አይሆንም» የሚለው አባባል ከዛሬ 24 ዓመታት በፊት በጥር ወር 1988 ዓ.ም. በጦብያ መጽሔት ላይ ያሳተሙትንና  የኦነግን ተነግሮ የማያልቅ ጉድ  ለኦሮሞ ሕዝብ ያስረዱበት ባለ […]

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,545 ሰዎች በኮቪድ-19 በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 25, 2020 – Konjit Sitotaw በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 18,778 የላብራቶሪ ምርመራ 1,545 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 534 ሰዎች አገግመዋል።