የድኽረ ሰቆቃ አዕምሮ ጭንቀት ሁከት- መታወክ (Post truama stress disorder- PTSD) እና መፍትሄው  

ታጠቅ መ.ዙርጋ   13 August 2020 ማሳሰቢያ፦ይህ  ጽሁፍ  ከላይ ባለው አርእስት ይጻፍ እንጂ ሌሎች በንዑስ እርእስት የጻፍኳቸው መልዕክቶች የያዘ  ነው። ሺመልስ አብዲሳ ‘ኦርሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ግራ እያጋባን/ <confuse> እያደርግን ነው የምንገዛቸው’ ካለው በተጻራሪ ፤ አንባቢ ይህ ጽሁፍ ሲያነብ ግራ እንዳይጋባ ግልጽ ላድርገው በማለት ነው ላሳስብ የወደድኩት ። ይህ በዚህ ትቼ ወደ አርእስቴ መልዕክት አመራለሁ ።  […]

በኢትዮጵያ በቫይረሱ ሳቢያ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 692 ደረሰ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተካሄደ 18 ሺህ 851 የናሙና ምርመራ 1472 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። የጤና ሚንስትር እና የሕብረተሰብ ጤና ተቋም በሰጡት መግለጫ መሠረት፤ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች አጠቃላይ ቁጥር 42 ሺህ 143 ደርሷል። በአንድ ቀን 14 ተጨማሪ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፤ በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 692 መድረሱ ተገልጿል። ተጨማሪ 267 ሰዎች ከበሽታው አገግመው፤ በአጠቃላይ […]

በአለም አደባባይ ”ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን” ብሎ የወጣ ህዝብ እኮ እነ ፕሮፈሰር መራራ በሚቆሰቁሱት እሳት እንደሆነ ይገባናል !

August 22, 2020 አከራካሪው የፕሮፌሰር መራራ ጉዲና ጽሁፍ የብሔራዊ መግባባት ውይይትን አቅጣጫና የመድረኩን ንግግር ወደ ሌላ አቅጣጫ ቀይሮታል። – ”ሚኒሊክ ነፍጠኛ ነው” ለሚለው የፕሮፈሰር መራራ ንግግር የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድና አቶ ማሙሸት አማረ አስገራሚ ምላሽ ሰጥተዋል! ቪድዮውን ዝቅ ብለው ያገኙታል– ”የዶክተር መራራ ንግግር ለሌላ ዙር እልቂት የሚጋብዝ ነው”አቶ ማሙሸት አማረ–”አጼ […]

በአሜሪካ ቨርጂንያ የኢትዮጵያውያን ኪዳነ ምህረት ቤተክርሰቲያን የኮቪድ-19 ሥርጭት መከሰቱ ተሰማ

August 23, 2020 Alexandria Health Department Urges Self-Quarantine after Potential COVID-19 Exposure at Kidane Mehret Church በአሜሪካ በቨርጂናያ ሰቴት በአለክሳንድርያ ከተማ በሚገኝ የኢትዮጵያውያን ኪዳነ ምህረት ቤተክርሰቲያን የኮቪድ-19 ሥርጭት መከሰቱ  ተሰምቶል፡፡ – በኦገስት 14፣ 15 እና 16 በነበረው የፀሎት ፕሮግራም ቁጥራቸው ከፍ ያለ ምዕመናን ስለመጋለጣቸው ጥቆማ ደርሶናል፡፡ ከተጋለጡት መካከል እስካሁን የሚታወቀው 7 ሰዎች በሆስፒታል የህክምና እርዳታ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (22nd August 2020) – African Press Organization 02:04

Source: Ministry of Health, Ethiopia Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia (22nd August 2020) ADDIS ABABA, Ethiopia, August 23, 2020/APO Group/ — DailyLaboratory test: 19,776Severe cases: 251New recovered: 567New deaths: 25New cases: 1,368 TotalLaboratory test: 736,904Active cases: 23,889Total recovered: 14,480Total deaths: 662Total cases: 39,033

“በአሳሳ ባልና ሚስቱ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉ ነው የተገደሉት”- ቤተሰብ

ነሐሴ 21, 2020 ጽዮን ግርማ Source: https://amharic.voanews.com/a/oromia-protest-8-21-2020/5553155.htmlhttps://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy39_cw0_w800_h450.jpg ዋሺንግተን ዲሲ — በኦሮምያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ምንም ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴ ሳይኖር ሰላማዊ ዜጎች በፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን የሟቾች ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ። በተለይ አሳሳ በተባለው ከተማ በመኖርያ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉና ከመስጂድ ሲወጡ የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል። በሌሎች አካባቢዎችም በተመሳሳይ ሕፃናትና አዛውንት መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጸዋል። የኦሮምያ የፀጥታ አስተዳደር ቢሮ […]