የድኽረ ሰቆቃ አዕምሮ ጭንቀት ሁከት- መታወክ (Post truama stress disorder- PTSD) እና መፍትሄው (ታጠቅ መ.ዙርጋ )

2020-08-13 የድኽረ ሰቆቃ አዕምሮ ጭንቀት ሁከት- መታወክ (Post truama stress disorder- PTSD) እና መፍትሄው   ታጠቅ መ.ዙርጋ   ማሳሰቢያ፦ይህ  ጽሁፍ  ከላይ ባለው አርእስት ይጻፍ እንጂ ሌሎች በንዑስ እርእስት የጻፍኳቸው መልዕክቶች የያዘ  ነው። ሺመልስ አብዲሳ ‘ኦርሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ግራ እያጋባን/ <confuse> እያደርግን ነው የምንገዛቸው’ ካለው በተጻራሪ ፤ አንባቢ ይህ ጽሁፍ ሲያነብ ግራ እንዳይጋባ ግልጽ ላድርገው በማለት ነው ላሳስብ […]

በኢትዮጵያ በተጨማሪ 1,038 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

August 14, 2020 በኢትዮጵያ በተጨማሪ 1,038 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 17,323 የላብራቶሪ ምርመራ 1,038 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 232 ሰዎች አገግመዋል – በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 27,242 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 492 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,660 ደርሰዋል።

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,086 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

August 13, 2020 በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 1,086 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,688 የላብራቶሪ ምርመራ 1,086 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ16 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 394 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 26,204 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 479 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,428 ደርሰዋል።

ትውልደ-ኢትዮጵያዊው የሂሳብ ሊቅ የአሜሪካ ፕሬዚደንት የላቀ ሽልማትን አሸነፉ

ነሐሴ 14, 2020 ሀብታሙ ስዩም ዶ/ር ሙላቱ ለማ ከዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ የላቀ ሽልማት ተሸላሚዎች አንዱ ናቸው። ዋሽንግተን ዲሲ — የዮናይትድስ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ የዘንድሮውን የሂሳብ እና ሳይንስ ትምህርት እንዲሁም የሳይንስ ፣ ሂሳብ እና ምህንድስና ስልጠና ዘርፎች ለሚሰጠው የላቀ ፕሬዚደንታዊ ሽልማት የተመረጡ ግለሰቦችን በመስሪያ ቤታቸው በኩል ይፋ አድርገዋል።በሀገሪቱ ከሚገኙ 50 ግዛቶች ከተመረጡት አሸናፊዎች መካከል አንዱ […]

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ – በባህር ዳር

ነሐሴ 12, 2020 አስቴር ምስጋናው ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ባህር ዳር — የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከስምንት ወራት በፊት ብለውታል የተባለና ሰሞኑን ይፋ የተደረገ አስተያየት “ስህተት መሆኑን” ገልፀው “ሊገመገም እንደሚገባው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መናገራቸውን ቃል አቀባያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ገልፀዋል። ከሰኔ ሰባቱ ክስተት በኋላ […]

አወዛጋቢው የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ንግግር

ነሐሴ 12, 2020 ደረጀ ደስታ የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዋሺንግተን ዲሲ — የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባልና የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከ8ወራት በፊት የተናገሩት ነው የተባለና ሾልኮ የወጣ አንድ ንግግር ሰሞኑን በማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ተለቋል፡፡ አወዛጋቢና አነጋጋሪ ነው የተባለው የአቶ ሽመልስ አብዲሳን ንግግር የብልፅግና ፓርቲን በአመራርነት የያዙ ባለሥልጣናት አቋም የሚጋሩት ይሆን? የሚል […]

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 943 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

August 12, 2020 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 14,540 የላብራቶሪ ምርመራ 943 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ23 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 338 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 25,118 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 463 ደርሷል ፤ እንዲሁም አጠቃላይ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 11,034 ደርሰዋል።