በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 9, 202 በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ17 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ  499 ሰዎች አገግመዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 22,818 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 407 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች 10,206 ናቸው።

የኦሮምያ ክልል ባለስልጣን በዓለም ዓቀፍ ወንጀል መጠየቅ አለባቸው -በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ላይ በአሰበ ተፈሪ ፣መኢሶ እና የአሰቦት የደረሰው ጭፍጨፋ (ቪድዮ)

August 9, 2020 Source: https://www.gudayachn.com/2020/08/blog-post_8.html Saturday, August 8, 2020 የኦሮምያ ክልል ባለስልጣን በዓለም ዓቀፍ ወንጀል መጠየቅ አለባቸው -በኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ላይ በአሰበ ተፈሪ ፣መኢሶ እና የአሰቦት የደረሰው ጭፍጨፋ (ቪድዮ) –  እንጨት ሸጠው ያሳደጉ እናቷን ልትረዳ በባህር በኩል አረብ ሀገር ደርሳ ያፈራችውን ንብረት እንዴት እንዳወደሙት፣ – እራሱን ለማዳን ወደ ፖሊስ ጣብያ ሸሽቶ ሲሄድ ፖሊሶቹ እራሳቸው የገደሉት፣ – […]

ባለፉት 24 ሰዓት 552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል- 388 ሰዎች አገግመዋል።

August 7, 202 ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,203 የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 388 ሰዎች አገግመዋል።